ch
Feedback

不要被骗子欺骗!Telemetrio 会找到并标记这些频道 👉 如果想查看标记,请订阅 👈

💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

前往频道在 Telegram

« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_Selefyaa1bot @Ass_Selefyaa1bot

显示更多

📈 Telegram 频道 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀 的分析概览

频道 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀 (@https_asselefya1) 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 13 945 名订阅者,在 宗教与灵性 类别中位列第 6 146,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 2 482 位。

📊 受众指标与增长动态

自 невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 13 945 名订阅者。

根据 09 十月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 -115,过去 24 小时变化为 0,整体触达仍然可观。

  • 认证状态: 未认证
  • 互动率 (ER): 平均受众互动率为 22.95%。内容发布后 24 小时内通常能获得 N/A% 的反应,占订阅者总量。
  • 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 3 205 次浏览,首日通常累积 0 次浏览。
  • 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 0。

📝 描述与内容策略

作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
“« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_Selefyaa1bot @Ass_Selefyaa1bot”

凭借高频更新(最新数据采集于 10 十月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 宗教与灵性 类别中的关键影响点。

13 945
订阅者
无数据24 小时
-467 天
-11530 天
帖子存档
~ የሚወድሽን ስታገቢ ክብርሽ ሁሌም ከፍ እንዳለ ነዉ። =

ከፊት መሆንን የመረጠ ሰው ክብሩንና ሥሙን ለመመጽወት ከወዲሁ መዘጋጀት አለበት። ምክንያቱም ሰዎች ሁሉ እሱ በሌለበት ጉዳይ ጭምር ድንጋይ እያነሱ ይወረዉሩበታል፣ ያሙታል፣ ይሰድቡታል።በዚሁ ሁሉ ላይ ታግሶ ነው ከሰው ፊት መቆም የሚችለው። 📖ኢማም ኢብኑል ቀይም ናቸው ይህን ያሉት።

የእሱ ሚስት  ነች  ተብላችሁ የምትከበሩበት ሷሊህ ባል ይስጣችሁ 🤲 =

ما لَك ! أفكُلّما تيسّر لك الذنبُ، وقعت فيه! اتق الله فإنك ميت ...! =

~ የማትፀፀችበት አንድ ነገር شيء واحد لا تندمي عليه ! هو حُسن خلقك مع الناس حتى و إن قابلوك بالإساءة فإن أفضل المؤمنين عند الله أحسنهم خُلقًا ከሰዎች ጋር መልካም ስነምግባር እነሱ በ መጥፉ ቢቀበሉሽኳ ምክንያቱም በላጭ አማኝ አላህ ዘንድ ስነ ምግባሩ ያማረ ነዉ። #መልካም ስነ ምግባር =

ለችግራቸዉ ብቻ የሚፈልጉን ሰዎች በጣም የሚያናድዱት ግን በቃ እንለፋቸዉ ከሌሎች እኛ ቀለል ብለናቸዉ ይረዱናል ብለዉ አስበዉ ይሆናል። መነጫነጪ ጥለን የምንችለዉ እናግዛቸዉ ለማለት ያክል ነዉ። =

{ الَّذِينَ يَذْكُرُونَ اللَّهَ قِيَامًا وَقُعُودًا وَعَلَى جُنُوبِهِمْ وَيَتَفَكَّرُونَ فِي خَلْقِ السَّمَاوَاتِ وَالْأَرْضِ رَبَّنَا مَا خَلَقْتَ هَذَا بَاطِلًا سُبْحَانَكَ فَقِنَا عَذَابَ النَّارِ } =

አረ ወየዉ በጣም ነዉዴ የሱ መድሀኒት ዉጠህለት እሱ የዳነዉ ¡¿

ሽንት ቤትስ አንተ ነበርክ የምትሄድለት ወይስ እራሱ ነበር የሚሄደው? በሱፊያ ኮተት የተጠለፋችሁ ወጣቶች ሆይ! እባካችሁን ጭንቅላታችሁን ለነዚህ ሰዎች አሳልፋችሁ አትስጡ። ተው አስተውሉ! የማንም መቀለጃ አትሁኑ። እንዴት ወደ ህክምና ቦታ መሄድ የነበረባቸው ሰዎች መጫወቻ ትሆናላችሁ? ግዴላችሁም ንቁ። = የቴሌግራም አድራሻ https://t.me/IbnuMunewor https://t.me/IbnuMunewor

ምንኛ ያማረ ነዉ አላህ ሆይ ለባሎቻችን ሚስት ሳይሆን መልካም ሚስት አድርገን 🤲

መልካም ሚስት --------------- ብዙ አይነት እድለኛ ሰዎች ቢኖሩም ለኔ ግን #መልካም_ሚስት እንዳለችው ሰው የታደለ የለም ። የት ድረስ ነው ፍቅርሽ⁉️ የሚለው ጥያቄ አፍቃሪን ቢያመውም፡ እስከማውቀው ድረስ፤ ህይወቴን ሙሉ ነው ፍቅርህ ጫፍ የለውም፡ እያለችህ ሚስትህ፤ የልቧን ውብ ተስፋ ሁሌ ስትገልፅልህ፡ ፀጋ ከዚህ በላይ፤ የት ነው መገለጫው እንደት ትሁንልህ⁉️ #ከላይ_የተፃፈች መልካም ሚስት ካለችህ በየትኛውም ሁኔታ ላይ ሁነህ እንኳ #ሙሉ_ሰው ነህ ። የህይወት ውጣ_ውረድ እና ጉድለት ላንተ ምንም ናቸው ። ወጥተህ እስክትገባ #በናፍቆት የምትጠብቅህ ከውጭ ስትመጣ ደሞ በስስት እያየች #ስቃ የምትቀበልህ ሳታወራ #የምትረዳህ መልካም ሚስት ስትኖርህ .... 🔸ችግርህ ድሎት ፣ 🔸መድከምህ እረፍት፣ 🔸መክሰርህ ትርፍ ፣ 🔸ማጣትህ ሀብት ፣ 🔸ብሶትህ ደሞ ደስታ ነው።
መልካም ሚስት፤ ውድ ነች ከቀይ ወርቅ በላይ፡ የምታጠናክር፤ በአሏህ አደራ በነቢ ሱና ላይ፡ መልካም ሚስት ማለት፤ የአሏህ ውብ ፀጋ ለወንድ ዘውድ ናት፡ ስስቷ የፍቅር፤ ውብ እዝነቷ እንደ እናት፡
👉በቃ መልካም ሚስት ጎንህ ካለች ከቤት ውጭ ስቱል እንኳ የሚያጋጥሙህን ጥሩ ያልሆኑ አጋጣሚወችን በቅፅበት ረስተህ ወደ አዲስ የእፎይታ ስሜት ውስጥ ለመግባት ፊቷን ማየት ብቻ በቂህ ነው። 👉መልካም ሚስት በህወትህ ትልቅ ዋጋ ከምሰጣቸው ነገሮች ውስጥ አንዱ የሆነውን ልጅ ትወልድልህና አይንህን ባይንህ ታሳይሀለች። 👉አለፍ ሲል ደግሞ የወለደችልህን ልጆች በመልካም ባህሪዎቿ እየኮተኮተች በፍቅር አሳድጋ ቤተሰባቸውን እና ማህበረሰቡን የሚያከብሩ ለስምህ መጠሪያ የሚሆኑ ጥሩ ልጆች ባለቤት ታደርግሀለች። 👉ቤተሰቦችህን እና ጓደኞችህን ስለምትወድልህ ከነሱ ጋር በቂ የሆነ ሰአት ለመስጠትም ሆነ ማደረግ ያለብህን ለማድረግ ስለማትቸገር የቤተሰብህን ሀቅ በመጠበቅ በኩል አትዘናጋም። 🔸ማህበራዊ ህይወት ላይ ያለህ ተሳትፎም አይቆረፍድብህም እሷ ከምሰጥህ ፍቅር እና ደስታ በመነሳት በምትኩ አንተ የልጆችህን እና የሷን ሀቅ ለመጠበቅ ብለህ በምታደርጋቸው የመልካም ነገር ሩጫወች ከፈጣሪህ ዘንድ ትልቅ ደረጃ ታሰጥሀለች። 🔸መልካም ሚስት የእናት የአባትህን የእህት ወንድምህን ቦታ ሳይቀር ተክታ በመያዝ ብቻዋን ሁና ነገር ግን ባለ ሙሉ ቤተሰብ እንደሆንክ እንዲሰማህ ታደርግሀለች። 👉መልካም ሚስት ካለችህ ሁለም ነገር አለህ የመልካም ሚስት ደረጃዋ በቀላሉ ተዘርዝሮ የሚወራ እና ተቆጥሮ የሚያልቅ ነገር አይደለም። ለዚህም ነውኮ መልካም ሚስት ከፈጣሪ_ናት የሚባለው ። 👉ወንዶች መልካም "ባል" አድርጎን መልካም ሚስት ይሰጠን ዘንድ ሴቶች ደሞ "ሚስት" ብቻ ሳይሆን መልካም ሚስት ሆናችሁ "መልካም ባል" ታገኙ ዘንድ ምኞቴ ነው።
በዚህ አለም ውስጥ ከሴት የበለጠ ጠንካራ እና ደካማ ነገር የለም።
«እናንተም የምኞታችሁ ይሳካላችሁ አሚን» .......ኑር.....✍️ t.me/nuredinal_arebi t.me/nuredinal_arebi

~ ትልቁ ማጣት ግን እንደምናጣ አለማሰብ አይመስላችሁም !? =

~የምትወደውን ሰው ከሀራም ትጠብቀዋለህ እንጂ ወደ ሀራም አትጋብዘውም። =

 ማፍቀር ወንጀል አይደለም ነገር ግን በፍቅር ስም በሰው ስሜት ላይ መጫወት ትልቅ ወንጀል ነው ። ከተብቃቃህ ትንሹ ብዙ ነው  ከተስገበገብክ ብዙው ትንሽ ነው  ከወደድክ ሩቁ ቅርብ ነው ከጠላህ ቅርቡ ሩቅ ነው ። ካንቺ የበለጡ ቆንጆዎች እንዳሉ አውቃለሁ ... ነገር ግን የወደድኩሽ በአይኔ ሳይሆን በልቤ ነው ። የሚወድህ ሰውለራሱ ማድረግ የማይችለውን ነገር አንተን ስለሚወድህና ስለሚያፈቅርህ ብቻ ለአንተ ግን ያደርገዋል።         ሁለት ከባባድ ጀግኖች ትግስትና             ጊዜ  ናችዉ  መርዳት ካልቻልን ግን ቢያንስ አንጉዳ       ጨለማን ጨለማ አይገልጠውም፣ ብርሃን እንጂ፤ ጥላቻንም ጥላቻ አይፍቀውም፣ ጥላቻን ማጥፋት የሚችለው ሀላል ፍቅር ብቻ ነው።     منقول = t.me/https_Asselefya1

 ማፍቀር ወንጀል አይደለም ነገር ግን በፍቅር ስም በሰው ስሜት ላይ መጫወት ትልቅ ወንጀል ነው ። ከተብቃቃህ ትንሹ ብዙ ነው  ከተስገበገብክ ብዙው ትንሽ ነው  ከወደድክ ሩቁ ቅርብ ነው ከጠላህ ቅርቡ ሩቅ ነው ። ካንቺ የበለጡ ቆንጆዎች እንዳሉ አውቃለሁ ... ነገር ግን የወደድኩሽ በአይኔ ሳይሆን በልቤ ነው ። የሚወድህ ሰውለራሱ ማድረግ የማይችለውን ነገር አንተን ስለሚወድህና ስለሚያፈቅርህ ብቻ ለአንተ ግን ያደርገዋል።         ሁለት ከባባድ ጀግኖች ትግስትና             ጊዜ  ናችዉ  መርዳት ካልቻልን ግን ቢያንስ አንጉዳ       ጨለማን ጨለማ አይገልጠውም፣ ብርሃን እንጂ፤ ጥላቻንም ጥላቻ አይፍቀውም፣ ጥላቻን ማጥፋት የሚችለው ሀላል ፍቅር ብቻ ነው።     منقول

~ በዚህ ሀይለኛ ሙቀት ላባችሁ ጠብ አድርጋችሁ የሰራችሁት ብር ለወንድ አሳልፋችሁ የምሰጡ ግን ምነዉ ራሳችሁ አያሳዝናችሁም !? ለቤተሰብ ብሰጡ ይሻላል ምንም ቢሆን እነሱ ይጠቀሙት ከኛ የበለጠ ላባቸዉ ጠብ አድርገዉ አሳድገዉ ለዛሬ አድርሰዉናል እና! እያስተዋላችሁ ! ለማንም ጎረምሳ አትቀልቡ ባረከላሁ ፊኩም! =

ሸይኹል ኢስላም ኢብኑ ተይሚያ ረሒመሁላ፞ህ እንዲህ ብለዋል፦ "ወደ አላህ የምትቀርብበት መከራ፣ አላህን ከሚያስረሳህ ጸጋ ይበልጥ ላንተ የተሻለ ነው።" [ጃሚዑል መሳኢል: 9/387] = የቴሌግራም ቻና
ሸይኹል ኢስላም ኢብኑ ተይሚያ ረሒመሁላ፞ህ እንዲህ ብለዋል፦ "ወደ አላህ የምትቀርብበት መከራ፣ አላህን ከሚያስረሳህ ጸጋ ይበልጥ ላንተ የተሻለ ነው።" [ጃሚዑል መሳኢል: 9/387] = የቴሌግራም ቻናል፦ https://t.me/IbnuMunewor https://t.me/IbnuMunewor

ሁሉም በጥቅሙ ልክ ነው የሚፈልጋችሁ። አንዳንድ ጊዜ ብልጥ ሁኑ።ለማይነበብ ደብዳቤ፣ ጣቶቻችሁን አታድክሙ፣ መልስ ለማይኖረው ጽሁፍ የሞባይል እስክሪናችሁን አትቆፍሩ። |•|t.me/AbuSufiyan_Albenan

عظّم توحيد الربوبية تعبد الله بإخبات وإنابة || معالي الشيخ د. صالح بن عبدالعزيز آل الشيخ «عضو هيئة كبار العلماء».