KERANIO MEDHANIALEM GENERAL SECONDARY SCHOOL( Students' Channel)
Kanalga Telegram’da o‘tish
Ko'proq ko'rsatish
3 330
Obunachilar
+424 soatlar
+337 kunlar
+8330 kunlar
Postlar arxiv
ለ9ኛ ክፍል ተማሪዎች ክፍሎች ከታች ዝርዝሮች ውስጥ ስማቹ የሌለ ተማሪዎች ከዚህ በታች የተጠቀሱትን መረጃዎች በመያዝ ነገ ቅዳሜ ከ3:00 ጀምሮ ት/ቤት እንድትመጡ እናሳስባለን።
1. የተማሪ ጉርድ ፎቶ
2. የ8ኛ ክፍል ሰርተፍኬት
3. የወላጅ ጉርድ ፎቶ
4. የወላጅ መታወቂያ
ለ12ኛ ክፍል ተማሪዎች ከዚህ በታች የተለቀቀውን የመለማመጃ ቪዲዮ በማየት አድሚሽን ላይ ያለውን ዩዘር በመጠቀም ጥያቄ በመስራት እንድትለማሙዱ እናሳስባለን።
ማሳሰቢያ
- ወደ ሲስተሙ ለመግባት ይሄንን ሊንክ ተጠቀሙ
https://mock.ethernet.gov.et
- አድሚሽን ካርድ ያለወሰዳችሁ ነገ እንድትወስዱ እናሳስባለን
Grade 11 Natural Print.pdf6.20 KB
በሁሉም ክፍሎች ውስጥ በሚገኙ ዝርዝሮች ውስጥ ስማቹ የሌለ ተማሪዎች ከዚህ በታች የተጠቀሱትን መረጃዎች በመያዝ ነገ ቅዳሜ 3:00 ት/ቤት እንድትመጡ እናሳስባለን።
1. የተማሪ ጉርድ ፎቶ
2. የ10ኛ ክፍል ሰርተፍኬት
3. የወላጅ ጉርድ ፎቶ
4. የወላጅ መታወቂያ
ለቀራንዮ መድሃኒያለም አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ተማሪዎች
1. በ2018 ዓ.ም ከሌላ ትምህርት ዝዉዉር
የመጣችሁ በሙሉ
2. በ2018 ዓ.ም ከክፍለ ሀገር ወደ ት/ቤታችን
የመጣችሁ በሙሉ
3. Alrady Applied የተባላችሁ
4. በተለያየ ምክንያት E_School ላይ ያልተመዘገባችሁ ሁሉ ከ 9-12 አስፈላጊ መረጃዎችን በማሟላት ከታች ባለው ሊንክ online addmision ላይ እየገባቹ ከዚህ በፊት ባልተመዘገባችሁበት አዲስ ስልክ ቁጥር እስከ 23/09/2018 እንድትመዘገቡ እናሳስባለን።
https://keraniomedhania.sims.addislearning.edu.et/frontend/page/online-admission
በዛሬው እለት ከጠዋቱ 12:00 ጀምሮ ህዝቡ በነቂስ ወጥቶ ሃገራዊ ምርጫ ላይ እየተሳተፈ መሆኑ ይታወቃል።በመሆኑም የምርጫ ካርድ የወሰዳችሁ ተማሪዎች በሙሉ ወደ ተመዘገባችሁበት የምርጫ ጣቢያ በመሄድ የዜግነት ግዴታችሁን እንድትወጡ እናሳስባለን።
ለቀራንዮ መድሃኒያለም አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ተማሪዎች
1. በ2018 ዓ.ም ከሌላ ትምህርት ዝዉዉር
የመጣችሁ በሙሉ
2. በ2018 ዓ.ም ከክፍለ ሀገር ወደ ት/ቤታችን
የመጣችሁ በሙሉ
3. Alrady Applied የተባላችሁ
4. በተለያየ ምክንያት E_School ላይ ያልተመዘገባችሁ ሁሉ ከ 9-12 አስፈላጊ መረጃዎችን በማሟላት ከታች ባለው ሊንክ online addmision ላይ እየገባቹ ከዚህ በፊት ባልተመዘገባችሁበት አዲስ ስልክ ቁጥር እስከ 23/09/2018 እንድትመዘገቡ እናሳስባለን።
https://keraniomedhania.sims.addislearning.edu.et/frontend/page/online-admission
Repost from Ethio_Social_science grade 9-12
Geo 11 grade Final exam BBO plan A.pdf4.38 KB
Shared by One Read - an all-in-one file viewer: https://st.simplehealth.ltd/uAJjyu
Repost from Ethio_Social_science grade 9-12
G12 1st Model English 2017.pdf7.38 KB
Repost from Ethio_Social_science grade 9-12
✅Grade 9-12 Module you need to study for EUEE(2018)🥂
https://t.me/ethioeducation2016
https://t.me/ethioeducation2016
Repost from Ethio Entrance Zone
ከ Grade 9 Chemistry old curriculum Entrance ላይ የማይቀሩ ጥያቄዎች :-
✅የ2018 ዓ.ም ተፈታኞች Grade 9 Old curriculum Common ነገሮችን መያዝ ግድ ይላችኋል ! በቅርቡ Study Plan Common Content እና የእስካሁን Entrance exam ሙሉ ጥያቄዎቹን እስከ መልሳቸው እንሰጣችኋለን😇
1. A bond in which one atom donates both electrons for sharing ⇒ Coordinate Covalent Bond
2. Subatomic particle discovered by J.J. Thomson ⇒ Electron
3. The dense, positive core of an atom discovered by Rutherford ⇒ Nucleus
4. Atoms of the same element with different mass numbers ⇒ Isotopes
5. The atomic model where electrons revolve in fixed orbits ⇒ Bohr's Model
6. The electron configuration for a neutral element with atomic number example :17 ⇒ 1s² 2s² 2p⁶ 3s² 3p⁵ (Know Electron configuration )
7. The basis for the modern periodic law ⇒ Atomic Number
8. Horizontal rows in the periodic table ⇒ Periods
9. Elements in Group VIIA ⇒ Halogens
10. The block of elements where the last electron enters the d-orbital ⇒ Transition Elements
11. The trend of atomic size across a period (from left to right) ⇒ Decreases
12. The most electronegative element ⇒ Fluorine (F)
13. The property that measures the energy required to remove an electron from an atom ⇒ Ionization Energy
14. The bond formed by the complete transfer of electrons ⇒ Ionic Bond
15. The bond formed by the sharing of electron pairs ⇒ Covalent Bond
16. A covalent bond where electrons are shared unequally ⇒ Polar Covalent Bond
17. The type of crystal lattice present in solid sodium chloride ⇒ Ionic Lattice
18. The reason ionic compounds conduct electricity in molten state but not in solid state ⇒ Presence of mobile ions
19. The strongest type of intermolecular force in HF and H₂O ⇒ Hydrogen Bonding
20. The law stating that mass is neither created nor destroyed in a chemical reaction ⇒ Law of Conservation of Mass
21. A reaction that releases heat energy to the surroundings ⇒ Exothermic Reaction
22. The type of reaction Example : 2Na + Cl₂ => 2NaCl ⇒ Combination Reaction
23. The type of reaction Example : CaCO₃ => CaO + CO₂ ⇒ Decomposition Reaction
24. The reactant that is completely consumed and limits the amount of product ⇒ Limiting Reactant
25. The volume occupied by one mole of any gas at STP ⇒ 22.4 Liters
26. In a redox reaction, the agent that gets reduced ⇒ Oxidizing Agent
27. The oxidation number of Chromium in K₂Cr₂O₇ ⇒ +6
28. The maximum number of electrons in the N-shell (n=4) ⇒ 32
29. The element with the smallest atomic radius in Period 2 ⇒ Fluorine (F)
30. The weak intermolecular forces present in noble gases ⇒ London Dispersion Forces
Share :
🌐 @Entrance_Zone 🔂
ለቀራንዮ መድኃኒአለም አጠቃላይ 2ኛ ደ/ት/ቤት 11ኛ ክፍል የቅዳሜ ውጤት ማላቂያ ላይ የተመደባችሁ ተማሪዎች ነገ ማለትም ቅዳሜ 15/09/2018 ዓ.ም ጠዋት 2፡20 በት/ቤቱ ሰዓት አክብራችሁ እንድትገኙ እየጠየቅን የሚቀር ተማሪዎችን በዲሲፕሊን የምንጠይቅ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡
Grade 11 Student List 3.pdf0.47 KB
Grade 11 Student List 2.pdf3.47 MB
Grade 11 Student List 1.pdf1.26 KB
ለቀራንዮ መ/ዓለም 2ኛ ደ/ት/ቤት 11ኛ ክፍል ተማሪዎች ከዚህ በታች ከተዘረዘሩት ስሞች መካከል በማየት የሥም ስህተት ካለ አልያም በዝርዝሩ ውስጥ ስማችሁ ከሌለ b17/09/2018 ዓ.ም በአስቸኳይ ሪፖርት እንድታደርጉ እናሳስባለን፡፡
Endi mavjud! Telegram Tadqiqoti 2025 — yilning asosiy insaytlari 
