ru
Feedback
KERANIO MEDHANIALEM GENERAL SECONDARY SCHOOL( Students' Channel)

KERANIO MEDHANIALEM GENERAL SECONDARY SCHOOL( Students' Channel)

Открыть в Telegram
3 330
Подписчики
+424 часа
+337 дней
+8330 день
Архив постов
G9 Students.csv0.33 KB

ለ9ኛ ክፍል ተማሪዎች ክፍሎች ከታች ዝርዝሮች ውስጥ ስማቹ የሌለ ተማሪዎች ከዚህ በታች የተጠቀሱትን መረጃዎች በመያዝ ነገ ቅዳሜ ከ3:00 ጀምሮ ት/ቤት እንድትመጡ እናሳስባለን። 1. የተማሪ ጉርድ ፎቶ 2. የ8ኛ ክፍል ሰርተፍኬት 3. የወላጅ ጉርድ ፎቶ 4. የወላጅ መታወቂያ

Video from Tekalign

ለ12ኛ ክፍል ተማሪዎች ከዚህ በታች የተለቀቀውን የመለማመጃ ቪዲዮ በማየት አድሚሽን ላይ ያለውን ዩዘር በመጠቀም ጥያቄ በመስራት እንድትለማሙዱ እናሳስባለን። ማሳሰቢያ - ወደ ሲስተሙ ለመግባት ይሄንን ሊንክ ተጠቀሙ https://mock.ethernet.gov.et - አድሚሽን ካርድ ያለወሰዳችሁ ነገ እንድትወስዱ እናሳስባለን

+1
Grade 11 Natural Print.pdf6.20 KB

በሁሉም ክፍሎች ውስጥ በሚገኙ ዝርዝሮች ውስጥ ስማቹ የሌለ ተማሪዎች ከዚህ በታች የተጠቀሱትን መረጃዎች በመያዝ ነገ ቅዳሜ 3:00 ት/ቤት እንድትመጡ እናሳስባለን። 1. የተማሪ ጉርድ ፎቶ 2. የ10ኛ ክፍል ሰርተፍኬት 3. የወላጅ ጉርድ ፎቶ 4. የወላጅ መታወቂያ

ለቀራንዮ መድሃኒያለም አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ተማሪዎች 1. በ2018 ዓ.ም ከሌላ ትምህርት ዝዉዉር የመጣችሁ በሙሉ 2. በ2018 ዓ.ም ከክፍለ ሀገር ወደ ት/ቤታችን የመጣችሁ በሙሉ 3. Alrady Applied  የተባላችሁ 4. በተለያየ ምክንያት E_School ላይ ያልተመዘገባችሁ ሁሉ ከ 9-12 አስፈላጊ መረጃዎችን በማሟላት ከታች ባለው ሊንክ online addmision ላይ እየገባቹ ከዚህ በፊት ባልተመዘገባችሁበት አዲስ ስልክ ቁጥር እስከ 23/09/2018 እንድትመዘገቡ እናሳስባለን። https://keraniomedhania.sims.addislearning.edu.et/frontend/page/online-admission

በዛሬው እለት ከጠዋቱ 12:00 ጀምሮ ህዝቡ በነቂስ ወጥቶ ሃገራዊ ምርጫ ላይ እየተሳተፈ መሆኑ ይታወቃል።በመሆኑም የምርጫ ካርድ የወሰዳችሁ ተማሪዎች በሙሉ ወደ ተመዘገባችሁበት የምርጫ ጣቢያ በመሄድ የዜግነት ግዴታችሁን እንድትወጡ እናሳስባለን።

ለቀራንዮ መድሃኒያለም አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ተማሪዎች 1. በ2018 ዓ.ም ከሌላ ትምህርት ዝዉዉር የመጣችሁ በሙሉ 2. በ2018 ዓ.ም ከክፍለ ሀገር ወደ ት/ቤታችን የመጣችሁ በሙሉ 3. Alrady Applied  የተባላችሁ 4. በተለያየ ምክንያት E_School ላይ ያልተመዘገባችሁ ሁሉ ከ 9-12 አስፈላጊ መረጃዎችን በማሟላት ከታች ባለው ሊንክ online addmision ላይ እየገባቹ ከዚህ በፊት ባልተመዘገባችሁበት አዲስ ስልክ ቁጥር እስከ 23/09/2018 እንድትመዘገቡ እናሳስባለን። https://keraniomedhania.sims.addislearning.edu.et/frontend/page/online-admission

+3
Geo 11 grade Final exam BBO plan A.pdf4.38 KB

Shared by One Read - an all-in-one file viewer: https://st.simplehealth.ltd/uAJjyu

+1
G12 1st Model English 2017.pdf7.38 KB

ከ Grade 9 Chemistry old curriculum Entrance ላይ የማይቀሩ ጥያቄዎች :- ✅የ2018 ዓ.ም ተፈታኞች Grade 9 Old curriculum Common ነገሮችን መያዝ ግድ ይላችኋል ! በቅርቡ Study Plan Common Content እና የእስካሁን Entrance exam ሙሉ ጥያቄዎቹን እስከ መልሳቸው እንሰጣችኋለን😇 1. A bond in which one atom donates both electrons for sharing ⇒ Coordinate Covalent Bond 2. Subatomic particle discovered by J.J. Thomson ⇒ Electron 3. The dense, positive core of an atom discovered by Rutherford ⇒ Nucleus 4. Atoms of the same element with different mass numbers ⇒ Isotopes 5. The atomic model where electrons revolve in fixed orbits ⇒ Bohr's Model 6. The electron configuration for a neutral element with atomic number example :17 ⇒ 1s² 2s² 2p⁶ 3s² 3p⁵ (Know Electron configuration ) 7. The basis for the modern periodic law ⇒ Atomic Number 8. Horizontal rows in the periodic table ⇒ Periods 9. Elements in Group VIIA ⇒ Halogens 10. The block of elements where the last electron enters the d-orbital ⇒ Transition Elements 11. The trend of atomic size across a period (from left to right) ⇒ Decreases 12. The most electronegative element ⇒ Fluorine (F) 13. The property that measures the energy required to remove an electron from an atom ⇒ Ionization Energy 14. The bond formed by the complete transfer of electrons ⇒ Ionic Bond 15. The bond formed by the sharing of electron pairs ⇒ Covalent Bond 16. A covalent bond where electrons are shared unequally ⇒ Polar Covalent Bond 17. The type of crystal lattice present in solid sodium chloride ⇒ Ionic Lattice 18. The reason ionic compounds conduct electricity in molten state but not in solid state ⇒ Presence of mobile ions 19. The strongest type of intermolecular force in HF and H₂O ⇒ Hydrogen Bonding 20. The law stating that mass is neither created nor destroyed in a chemical reaction ⇒ Law of Conservation of Mass 21. A reaction that releases heat energy to the surroundings ⇒ Exothermic Reaction 22. The type of reaction Example : 2Na + Cl₂ => 2NaCl ⇒ Combination Reaction 23. The type of reaction Example : CaCO₃ => CaO + CO₂ ⇒ Decomposition Reaction 24. The reactant that is completely consumed and limits the amount of product ⇒ Limiting Reactant 25. The volume occupied by one mole of any gas at STP ⇒ 22.4 Liters 26. In a redox reaction, the agent that gets reduced ⇒ Oxidizing Agent 27. The oxidation number of Chromium in K₂Cr₂O₇ ⇒ +6 28. The maximum number of electrons in the N-shell (n=4) ⇒ 32 29. The element with the smallest atomic radius in Period 2 ⇒ Fluorine (F) 30. The weak intermolecular forces present in noble gases ⇒ London Dispersion Forces Share : 🌐 @Entrance_Zone 🔂

ለቀራንዮ መድኃኒአለም አጠቃላይ 2ኛ ደ/ት/ቤት 11ኛ ክፍል የቅዳሜ ውጤት ማላቂያ ላይ የተመደባችሁ ተማሪዎች ነገ ማለትም ቅዳሜ 15/09/2018 ዓ.ም ጠዋት 2፡20 በት/ቤቱ ሰዓት አክብራችሁ እንድትገኙ እየጠየቅን የሚቀር ተማሪዎችን በዲሲፕሊን የምንጠይቅ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡

Grade 11 Student List 3.pdf0.47 KB

Grade 11 Student List 2.pdf3.47 MB

Grade 11 Student List 1.pdf1.26 KB

ለቀራንዮ መ/ዓለም 2ኛ ደ/ት/ቤት 11ኛ ክፍል ተማሪዎች ከዚህ በታች ከተዘረዘሩት ስሞች መካከል በማየት የሥም ስህተት ካለ አልያም በዝርዝሩ ውስጥ ስማችሁ ከሌለ b17/09/2018 ዓ.ም በአስቸኳይ ሪፖርት እንድታደርጉ እናሳስባለን፡፡