KERANIO MEDHANIALEM GENERAL SECONDARY SCHOOL( Students' Channel)
Відкрити в Telegram
Показати більше
3 957
Підписники
+124 години
+357 днів
+19530 день
Архів дописів
የ2018 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል የተፈጥሮ ሳይንስ ተፈታኝ ተማሪዎቻችን የኬሚስትሪ እና የባዮሎጂ ውጤት ተስተካክሎ የተለቀቀ በመሆኑ ውጤታችሁን ማየት የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡ መልካም ውጤት!!!
https://result.eaes.et
የ2018 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል የተፈጥሮ ሳይንስ ተፈታኝ ተማሪዎቻችን የኬሚስትሪ እና የባዮሎጂ ውጤት ተስተካክሎ የተለቀቀ በመሆኑ ውጤታችሁን ማየት የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡ መልካም ውጤት!!!
https://result.eaes.et
የናቹራል ሳይንስ ተፈታኝ ተማሪዎች የኬሚስትሪ እና የባዮሎጂ ውጤታችሁን በተመለከተ ሪፖርት ስላደረግን ተረጋግታችሁ እንድትጠብቁ እናሳስባለን፡፡ መልካም ውጤት!!!
" ተማሪዎች ከምሽቱ 1፡00 ሰዓት ጀምረው ውጤታቸው ማየት ይችላሉ " - የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት
የ2018 ትምህርት ዘመን የኢትዮጵያ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ማጠናቀቂያ ፈተና ውጤት የሚገለጽባቸው አድራሻዎች ይፋ ሆነዋል።
በ2018 ትምህርት ዘመን የኢትዮጵያ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ማጠናቀቂያ ፈተና ውጤትን ተፈታኞች ዛሬ ነሐሴ 19 ቀን 2018 ዓ/ም ከምሽቱ 1፡00 ሰዓት ጀምረው የሚከተሉትን አማራጭ ማስፈንጠሪያዎችን (Link) በመጠቀም ማየት የሚችሉ መሆኑን የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት አሳውቋል።
በተያያዘም ተፈታኞች ቅሬታ ሲኖራቸው በአካል መምጣት ሳያስፈልግ https://result.eaes.et/complaint የሚለውን ማስፈንጠሪያ በመጠቀም ቅሬታቸውን ከነሐሴ 19 እስከ 26/2018 ዓ/ም ከቀኑ 10፡00 ሰዓት ድረስ በማቅረብ ምላሹንም በተመሳሳይ ማስፈንጠሪያ በኩል መከታተል የሚችሉ መሆኑን አገልግሎቱ ገልጿል።
ውጤት የሚገለጽባቸው ማስፈንጠሪያዎች፡-
- በድረ ገጽ ፡ https://result.eaes.et
- ቴሌግራም፡ https://result.eaes.et/telegram
- አጭር የጽሑፍ መልዕክት፡ https://result.eaes.et/sms
ነሐሴ 19 ቀን 2018 ዓ/ም
https://t.me/kolfekeranioeducationbureau
ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች እንኳን ለ1 ሺህ 501 ኛው የመውሊድ በዓል በሰላም አደረሳችሁ
ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች እንኳን ለ1 ሺህ 501 ኛው የመውሊድ በዓል
የ2018 ዓ.ም. የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ዋና ዋና መረጃዎች‼️
📊 የማለፊያ ውጤት
• 70,544 ተማሪዎች ፈተናውን አልፈዋል።
• ይህም 12.8% የማለፊያ ምጣኔ ነው።
• 565 ትምህርት ቤቶች አንድም ተማሪ ማሳለፍ አልቻሉም።
🏫 100% ያሳለፉ ትምህርት ቤቶች
• አምና — 62
• ዘንድሮ — 88
➡️ በዚህ ዓመት 26 ትምህርት ቤቶች ጨምረዋል።
💻 በፈተና አሰጣጥ ዘዴ
• በኦንላይን የተፈተኑ — 18.37% አልፈዋል።
• በወረቀት የተፈተኑ — 4.2% አልፈዋል።
🏆 የክልሎች የማለፊያ ምጣኔ
🥇 አዲስ አበባ — 32.4%
🥈 ሀረሪ — 22.76%
🥉 አማራ — 15%
• ድሬዳዋ — 11.92%
• ትግራይ — 11.2%
• ጉምዝ — 10.53%
• ደቡብ — 9.2%
• ሶማሌ — 9%
• ሲዳማ — 6.95%
• ጉምዝ — 6.1%
• ደቡብ ኢትዮጵያ — 4.2%
• 3.74% — የክልሉ ስም አልተጠቀሰም።
🎯 ከፍተኛ ውጤት ያስመዘገቡ
• 591/600 — ተፈጥሮ ሳይንስ፣ ወንድ — ኦዳ ትምህርት ቤት
• 583/600 — ተፈጥሮ ሳይንስ፣ ሴት — አገው ምድር ትምህርት ቤት
• 576.25/600 — ማህበራዊ ሳይንስ፣ ወንድ — ዶዶላ ኢፋ ቦሩ ትምህርት ቤት
• 569/600 — ማህበራዊ ሳይንስ፣ ሴት
📌 በአጠቃላይ፦ የዘንድሮ የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና የማለፊያ ምጣኔ 12.8% ሲሆን፣ አዲስ አበባ 32.4% በማስመዝገብ ከፍተኛውን የክልል ደረጃ ይዟል። በተጨማሪም 100% ያሳለፉ ትምህርት ቤቶች ከ62 ወደ 88 ከፍ ብለዋል።
" ዘንድሮ ካለፉት ዓመታት ውጤት ጋር ሲነጻጸር የተሻለ ተማሪ ቁጥር ያለፈ በመሆኑ የምንቀበለው የሬሚዲያል ተማሪ ቁጥር ይቀንሳል። ስንት ይሆናል የሚለውን በተመለከተ ግን መቁረጫ ነጥቡ ወደፊት የሚገለጽ ይሆናል።
አዩ ዘሀበሻ
ማስታወቂያ 12/12/2018
ለ11 እና 12ኛ ክፍል የክረምት የማጠናከሪያ ትምህርት በመማር ላይ የምትገኙ ተማሪዎች ብቻ ዛሬ እና ነገ ከማጠናከሪያ ትምህርት በኃላ ከሰዓት ከሰዓት በመምጣት መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡
ማሳሰቢያ፡- ለምዝገባ ስትመጡ
1.ሰርተፍኬት እና የት/ቤት መታወቂያ
3.የተማሪው/ዋ አንድ (1) ጉርድ ፎቶ ግራፍ
ይዛችሁ መምጣት አለባችሁ፡፡
12/12/2018 ዓ.ም
ማስታወቂያ
በ2019 ዓ.ም በሁሉም ክፍሎች ነባር ተማሪዎች ፤ በየክፍሉ ያሉ ደጋሚ ተማሪን ጨምሮ እና በት/ቤታችን የተመደባችሁ የ9ኛ ክፍል አዲስ ተመዝጋቢዎች በሙሉ በነገው እለት ማለትም በ13/12/2018 ዓ.ም ለመጨረሻ ጊዜ የማጣሪያ ምዝገባ የምናደርግ ሲሆን በእለቱ መጥቶ ባልተመዘገበ ተማሪ ምትክ ሌሎች አዲስ ተማሪዎችን የምቀበል መሆኑን አውቃችሁ እንድትመዘገቡ እናሳውቃለን፡፡
ለሁሉንም ክፍል ተማሪዎች ለመመዝገብ ስትመጡ
1. ከወላጆቻችሁ ጋር መምጣት ይኖርባችኃል፡፡
2. የ2018 ዓ.ም ሰርተፍኬት
3. የተማሪው/ዋ 1(አንድ) ጉርድ ፎቶ ግራፍ
4. የት/ቤት መታወቂያ ይዛችሁ መምጣት አለባችሁ፡፡
- ለአዲስ ተመዝጋቢ ተማሪዎች በማስታወቂያዎቻችን ላይ በተገለፀው መሰረት መረጃዎቻችሁን አሟልታችሁ እንድትመጡ እናሳስባለን፡፡
ት/ቤቱ
የምዝገባ ፕሮግራም መቀየርን ስለማሳወቅ
በ2019 ዓ.ም የ10ኛ ክፍል ተመዝጋቢ ነባር ተማሪዎች በሙሉ ሰኞ ማለትም በ11/12/2018 ዓ.ም ሁሉንም ክፍል የምንመዘግብ ሲሆን ለመመዝገብ ስትመጡ
1. ከ9 ክፍል የተዘዋወራችሁበትን ሰርተፍኬት
2. የተማሪው/ዋ አንድ (1) ጉርድ ፎቶ ግራፍ
3. የት/ቤት መታወቂያ ይዛችሁ መምጣት አለባችሁ፡፡
ማሳሰቢያ
· በተባለው ቀን በመምጣት መመዝገብ ያለባችሁ መሆኑን እያሳወቅን በእለቱ መፅሐፍ፣ ደብተር እና ዩኒፎርም የምንሰጥ ሲሆን በዕለቱ መጥቶ ያልተመዘገበ ተማሪ እንደለቀቀ ተቆጥሮ በምትኩ ሌላ ተማሪ የምንቀበል መሆኑን እናሳውቃለን፡፡
ት/ቤቱ
ማስታወቂያ ለክረምት የ11ኛ እና 12ኛ ክፍል ልዩ የማጠናከሪያ ት/ት ተማሪዎች
በነገው እለት ማለትም በ07/12/2018 ዓ.ም የ11ኛ እና 12ኛ ክፍል የእንግሊዝኛ ትምህርት ፈተና ስላለ በአግባቡ ተዘጋጅታችሁ እንድትመጡ እያሳሰብን የሌሎች ትምህርቶች ፈተና በቀጣይ ሳምንት የሚሰጥ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡
ማስታወቂያ
በ2019 ዓ.ም ከ121 እስከ 1210 ክፍል ተመዝጋቢ ነባር ተማሪዎች በሙሉ በነገው እለት ሁሉም ክፍል የምንመዘግብ ሲሆን ለመመዝገብ ስትመጡ
1. ከወላጆቻችሁ ጋር መምጣት ይኖርባችኃል
2. ከ11 ክፍል የተዘዋወራችሁበትን ሰርተፍኬት
3. የተማሪው/ዋ 1(አንድ) ጉርድ ፎቶ ግራፍ
4. የት/ቤት መታወቂያ ይዛችሁ መምጣት አለባችሁ፡፡
ማሳሰቢያ
· በ2018 የትምህርት ዘመን ከየክፍላችሁ ከ1-30ኛ የወጣችሁ ተማሪዎች በቀጣይ በምናወጣላችሁ ፕሮግራም (የክረምት ትምህርት ማጠናቀቃችሁን የሚገልፅ ልዩ ሰርተፍኬት ከተሰጣችሁ በኃላ) የምትመዘገቡ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡ በዚህ አጋጣሚ ከ1-30ኛ ደረጃ የወጣችሁ የ11ኛ እና 12ኛ ክፍል ተማሪዎች በቀረው ጊዜ በአግባቡ ትምህርቱን በመከታተል እንድታጠናቅቁ እናሳስባለን፡፡ባለመከታተላችሁ(ባለመማራችሁ) ለሚመጣ ተጠያቂነት ት/ቤቱ ሃላፊነት አይወስድም፡፡
ት/ቤቱ
ማስታወቂያ
ለ2019 ዓ.ም ተመዝጋቢ ነባር ተማሪዎች በሙሉ በተለያየ ምክንያት ያልተመዘገባችሁ ተማሪዎች ነገ ማለትም በ7/12/2018 ዓ.ም በመምጣት መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እያሳወቅን ለመመዝገብ ስትመጡ
1. ከወላጆቻችሁ ጋር መምጣት ይኖርባችኃል
2. ሰርተፍኬት እና የት/ቤት መታወቂያ
3. የተማሪው/ዋ 1(አንድ) ጉርድ ፎቶ ግራፍ
ይዛችሁ መምጣት አለባችሁ፡፡
ማሳሰቢያ
· በ2018 የትምህርት ዘመን ከ10ኛ እና 11ኛ ክፍል ከየክፍላችሁ ከ1-30ኛ የወጣችሁ ተማሪዎች በቀጣይ በምናወጣላችሁ ፕሮግራም (የክረምት ትምህርት ማጠናቀቃችሁን የሚገልፅ ሰርተፍኬት ከተሰጣችሁ በኃላ) የምትመዘገቡ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡
ት/ቤቱ
ማስታወቂያ
በ2019 ዓ.ም ለ11ኛ ክፍል ተመዝጋቢ ነባር ተማሪዎች በሙሉ በወጣላችሁ ፕሮግራም መሰረት ለመመዝገብ ስትመጡ
1. ከወላጆቻችሁ ጋር መምጣት ይኖርባችኃል
2. ከ10 ክፍል የተዘዋወራችሁበትን ሰርተፍኬት
3. የተማሪው/ዋ 1(አንድ) ጉርድ ፎቶ ግራፍ
4. የት/ቤት መታወቂያ ይዛችሁ መምጣት አለባችሁ፡፡
ማሳሰቢያ
· በ2018 የትምህርት ዘመን ከየክፍላችሁ ከ1-30ኛ የወጣችሁ ተማሪዎች በቀጣይ በምናወጣላችሁ ፕሮግራም (የክረምት ትምህርት ማጠናቀቃችሁን የሚገልፅ ሰርተፍኬት ከተሰጣችሁ በኃላ) የምትመዘገቡ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡
ት/ቤቱ
ቀን 05/12/2018 ዓም
ለቀራንዮ መ/ዓለም አጠቃላይ 2ኛ ደ/ት/ቤት
የ2019 ዓ.ም ወደ 11ኛ ክፍል የተዘዋወራችሁ ተማሪዎች በሙሉ
በወጣላችሁ ፕሮግራም መሰረት ለ2019 የትምህርት ዘመን ምዝገባ ስትመጡ 11ኛ ክፍል ለመማር የምትፈልጉትን ስትሪም(ሶሻል ሳይንስ ወይም ናቹራል ሳይንስ) መሆኑን ለይታችሁ እንድትመጡ፡፡
ከዚህ በታች ከተጠቀሱት የሞያ ትምህርት(CTE) ዓይነቶች ለመማር እንደምትፈልጉ በመለየት በወቅቱ እንድታሳውቁ እናሳስባለን፡፡
1. Marketing and Sales Management
2. Accounting and Finance
3. Web Design and Development
4. Computer Maintenance and Networking
5. Journalism
6. Community Health Service
7. Construction and Finishing
ት/ቤቱ
Repost from Addis Ababa Education Bureau
መመዝገቢያ ሊንክ፡- https://bs.ministry.et
Beeksisa!
Biiroon Barnootaa Bulchiinsa Magaalaa Finfinnee Qulqullina Barnoota Bulchiinsa Magaalichaa Keessatti Kennamu Ol Guddisuuf Giddu-Gala Madaallii Saayinsii Moodeela Idil-Addunyaa Uumuudhaan Xiyyeeffannoodhaan Hojjachaa Jira. Haaluma Kanaan, Bara Barnootaa 2019tti Mana Barnoota Waliigalaa Sadarkaa Lammaffaa Misraq Goh Saayinsii Moodeela Idil-Addunyaa Keessatti Barattoota Kutaa 9ffaa Hanga 12ffaa Simatee Barsiisuuf Hojii Qophii Xumuree Jira. Salphaatti, Barattoonni Mana Barnootaa Kana Keessatti Barachuu Barbaaddan, Ulaagaalee Dorgommii Miidiyaalee Hawaasummaa Biiroo Barnootaa Irratti Ibsaman Bu'uura Godhachuun, Liinkii Ibsameen Hanga 8/12/2018 A.L.I.tti Galmaahuu Kan Dandeessan Ta'uu Isinii Beeksifna.
Liinkii Galmee:- https://bs.ministry.et
ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች ማሰፈንጠሪያውን ይጫኑ!
https://linktr.ee/aacaebc
