uz
Feedback
Official Page of Othoniel College

Official Page of Othoniel College

Kanalga Telegram’da o‘tish

Gondar Ethiopia +251963121212 +251918178100

Ko'proq ko'rsatish
1 439
Obunachilar
-424 soatlar
+17 kun
+1330 kun
Postlar arxiv
Revised_class_schedule_for_2nd_year_and_above_Nursing_Sem_I_2019.pdf4.34 KB

Revised_class_schedule_for_2nd_year_and_above_Management_and_Acc.pdf2.65 KB

Class_schedule_for_2019 4_AcFn_Semister_1_2019.pdf2.35 KB

ለሁሉም የኮሌጁ ደረጃ 4 ተመራቂ ተማሪዎች በሙሉ ለክልል ቢሮ ኮድ ጠይቀን በመጠባበቅ ላይ የነበራችሁ ተማሪዎች በክልሉ ዲፕሎማችህ ስለመጣ አርብ 22/2019 ዓ.ም እንድትወስዱ እናሳስባለን ።

ማስታወቂያ ።   ለሁሉም ለአዲስ እና ነባር የዲግሪ እና ደረጃ 4  የቀን እና ኤክስቴንሽን ተማሪዎች በሙሉ የፈተና መፈተኛ ማዕከል ከ2019 ዓ.ም ጀምሮ በምትማሩበት ካምፓስ መሆኑን እናሳውቃለን ።

Revised_class_schedule_for_2nd_year_and_above_Nursing_Sem_I_2019.pdf4.34 KB

ማስታወቂያ ።   ለሁሉም ነባር የዲግሪ እና ደረጃ 4 መደበኛ ተማሪዎች በሙሉ የ2019 ዓ.ም የመጀመሪያው ወሰን ትምህርት የሚጀምረው ነገ መስከረም 18/2019 ዓ.ም መሆኑን እናሳውቃለን ።

class_schedule_for_2nd_year_and_above_Management_and_Acc_Sem_I_2019.pdf2.65 KB

class schedule for 2nd year and above Health Sem I 2019.pdf6.73 KB

ለሁሉም ነባር ተማሪዎች በሙሉ የምዝገባ ቀን ዛሬ 08/01/2019 ዓ.ም ይጠናቀቃል ስለሆነም እስከ 10:30 ምዝገባ እንድታደርጉ እያሰብን ከዛሬ 08/01/2019 ዓ.ም ውጭ ለሚመጣ ተማሪ ቅጣት በቀን 200 እየተቀጣ የሚመዘገብ መሆኑን እናሳውቃለን።

ማስታወቂያ ።   ለሁሉም ነባር የመደበኛ እና ኤክስቴንሽን ተማሪዎች በሙሉ  ከመስከረም 4/2019 ዓ.ም ጀምሮ የክፍያ ስርዓት  በወር የተቀየረ መሆኑ ይታወቃል ።ስለሆነም የክፍያ መጠኑ ከታች እንደሚከተለው ነው። - ለዲግሪ ነርሲንግ በወር 1500 ብር  -ለዲግሪ ማኔጅመንት በወር 1300 ብር -ለዲግሪ አካውንቲንግና ፋይናንስ በወር 1300 ብር - ለደረጃ 4 ነርሲንግ በወር 1400 ብር -ለደረጃ 4 ፋርማሲ በወር 1400 ብር -ለደረጃ 4 አካውንቲንግና ፋይናንስ በወር 1200 ብር - ለዌብ እና ዳታቤዝ አድሚንስትሬሸን በወር 1200 ብር እና የመመዝገቢያ 500 ብር ስለሆነ ለሁሉም መደበኛ እና ኤክስቴንሽን ተማሪዎች በሙሉ ምዝገባ ከመስከረም  4/2019 ዓ.ም  እስከ መስከረም 8/2019 ዓ.ም ድረስ የሚከናወን መሆኑን እያሳሰብን የ2019 ዓ.ም የመጀመሪያው ወሰን ትምህርት የሚጀምረው መስከረም 11/2019 ዓ.ም መሆኑን እናሳውቃለን ።

ማስታወቂያ ።   ለሁሉም ነባር የዲግሪ እና ደረጃ 4 ዲፕሎማ መደበኛ እና ኤክስቴንሽን ተማሪዎች በሙሉ  ከመስከረም 4/2019 ዓ.ም ጀምሮ የክፍያ አከፋፈል ስርዓት  የተቀየረ በመሆኑ - ለዲግሪ ነርሲንግ በወር 1500 ብር -ለማኔጅመንት በወር 1300 ብር -ለአካውንቲንግና ፋይናንስ በወር 1300 ብር ስለሆነ ለሁሉም መደበኛ እና ኤክስቴንሽን ተማሪዎች በሙሉ ምዝገባ ከመስከረም  4/2019 ዓ.ም  እስከ መስከረም 8/2019 ዓ.ም ድረስ የሚከናወን መሆኑን እያሳሰብን የ2019 ዓ.ም የመጀመሪያው ወሰን ትምህርት የሚጀምረው መስከረም 11/2019 ዓ.ም መሆኑን እናሳውቃለን ።

graduated_student_with_coc 2018.pdf3.34 KB

የደረጃ 4 ተመራቂ ተማሪዎች ኮድ ቁጥር ለመጠየቅ አብክመ ስራና ስልጠና ቢሮ የተላከው ስም ዝርዝር

SHEET 2

Hospital Clinical Practice result

ማስታወቂያ ።   ለሁሉም ነባር የዲግሪ እና ደረጃ 4 ዲፕሎማ መደበኛ እና ኤክስቴንሽን ተማሪዎች በሙሉ  ከመስከረም 4/2019 ዓ.ም ጀምሮ የክፍያ አከፋፈል ስርዓት  የተቀየረ በመሆኑ 2019 ዓ.ም ከመግባቱ በፊት  ያልከፈላችሁት ክፍያ እዳ ካለ ከነሐሴ 21/2018 ዓ.ም እስከ ነሐሴ 29/2018 ዓ.ም እንድታጠናቅቁ እያሳሰብን ከተጠቀሰው ቀን ውጭ ለሚመጣ ተማሪ በአዲሱ አሰራር የሚከፍል መሆኑን በጥብቅ እናሳስባለን ።

ማስታወቂያ ።   ለሁሉም ነባር የዲግሪ እና ደረጃ 4 ዲፕሎማ መደበኛ እና ኤክስቴንሽን ተማሪዎች በሙሉ ምዝገባ ከመስከረም  4/2019 ዓ.ም  እስከ መስከረም 8/2019 ዓ.ም ድረስ የሚከናወን መሆኑን እያሳሰብን የ2019 ዓ.ም የመጀመሪያው ወሰን ትምህርት የሚጀምረው መስከረም 11/2019 ዓ.ም መሆኑን እናሳውቃለን ።

ማስታወቂያ ።   ለሁሉም ነባር የዲግሪ እና ደረጃ 4 መደበኛ እና ኤክስቴንሽን ተማሪዎች በሙሉ ምዝገባ ከመስከረም  4/2019 ዓ.ም  እስከ መስከረም 8/2019 ዓ.ም ድረስ የሚከናወን መሆኑን እያሳሰብን የ2019 ዓ ም የመጀመሪያው ወሰን ትምህርት የሚጀምረው መስከረም 11/2019 መሆኑን እናሳውቃለን ።

ማስታወቂያ ።   ለሁሉም ነባር የዲግሪ እና ደረጃ 4 መደበኛ ተማሪዎች በሙሉ ምዝገባ ከመስከረም 4/2019 ዓ.ም እስከ መስከረም 8/2019 ዓ.ም ድረስ የሚከናወን መሆኑን እያሳሰብን የ2019 ዓ ም የመጀመሪያው ወሰን ትምህርት የሚጀምረው መስከረም 11/2019 መሆኑን እናሳውቃለን ።