ch
Feedback
Official Page of Othoniel College

Official Page of Othoniel College

前往频道在 Telegram

Gondar Ethiopia +251963121212 +251918178100

显示更多
1 438
订阅者
+224 小时
+27
-330
帖子存档
የጋወን ውል ስምምነት.pdf6.35 KB

ለተመራቂ ተማሪዎች በሙሉ

የጋወን ውል ስምምነት.pdf6.35 KB

የሙያ ፈቃድ ፈተና ውጤት በሰኔ 2018 ዓ.ም የተሰጠውን የጤና ሙያ ፈቃድ ፈተና የወሰዳችሁ ተመዛኞች ከነገ ሰኔ 27/2018 ዓ.ም ጀምሮ https://hple.moh.gov.et ላይ በመግባትና የብሔራ
የሙያ ፈቃድ ፈተና ውጤት በሰኔ 2018 ዓ.ም የተሰጠውን የጤና ሙያ ፈቃድ ፈተና የወሰዳችሁ ተመዛኞች ከነገ ሰኔ 27/2018 ዓ.ም ጀምሮ https://hple.moh.gov.et ላይ በመግባትና የብሔራዊ መለያ ቁጥር (FAN) እና Password በማስገባት የፈተና ውጤታችሁን መመልከት የምትችሉ መሆኑን ጤና ሚኒስቴር አሳውቋል። በውጤታችሁ ላይ ቅሬታ ያላችሁ ተመዛኞች ውጤት ከነገ ሰኔ 27/2018 ዓ.ም ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የሥራ ቀናት በአጭር ጥሪ ቁጥር 952 በሥራ ሰዓት በመደወል ሙሉ ስም፣ ዲፓርትመንት እና የተማራችሁበትን የትምህርት ተቋም ስም በማሳወቅ ጥያቄዎቻችሁን ማቅረብ የምትችሉ መሆኑ ተገልጿል። የጤና ሙያ ፈቃድ ፈተናውን ያለፋችሁ ተመዛኞች ከሰኞ ሐምሌ 06/2018 ዓ.ም ጀምሮ ስም ዝርዝራችሁ ወደ ክልል የሚላክ ስለሆነ፣ የሙያ ፍቃዳችሁን የ12ኛ ክፍል በተማራችሁበት ክልል ማውጣት ትችላላችሁ ተብሏል።

#ማስታወቂያ   ለ3ኛ ዓመት ነርሲንግ ተማሪዎች Clinical attachment ማጠቃለያ ፈተና ሀምሌ 8/11/2018 ዓ.ም ስለሚጀምር ከወዲሁ ቅድመ ዝግጅት እንድታደርጉ በጥብቅ እናሳስባለን ። #ማሳሰቢያ የሁለተኛውን ወሰነ ትምህርት /semester ክፍያ  ያልከፈላቹህ ተማሪዎች  እንድትከፍሉ በጥብቅ እያሳሰበን ያልከፈላቹህ ተመሪዎች ለሚፈጠረው እንግልት ኃላፊነት የማንወስድ መሆኑን እናሳውቃለን ::

Dear Graduate Students for this year graduation ceremony scheduled to be held on July (Hamela) 19/2018 EC.

ማስታወቂያ ጎንደር ዪኒቨርሲቲ clinical Attachment የተመደባቹህ ተማሪዎች ነገ ሰኔ /23/2018 ዓ.ምሪፈራል ካለው የመሰብሰቢያ አዳራሽ 2:00 ሰዓት እንድትነኙ በጥብቅ እናሳስባለን ።

Bsc in Nursing 4th Year and BA in management extension student semester payment
Bsc in Nursing 4th Year and BA in management extension student semester payment

#ማስታወቂያ   ለ4ኞ ዓመት ነርሲንግ ተማሪዎች internship ማጠቃለያ ፈተና medical internship and surgical internship  ሀምሌ 04/2018 ዓ.ም pediatric internship and maternity internship ሀምሌ 5/11/2018 ዓ.ም ስለሚጀምር ከወዲሁ ቅድመ ዝግጅት እንድታደርጉ በጥብቅ እናሳስባለን ። #ማሳሰቢያ የሁለተኛውን ወሰነ ትምህርት /semester ክፍያ  ያልከፈላቹህ ተማሪዎች  እንድትከፍሉ በጥብቅ እያሳሰበን ያልከፈላቹህ ተመሪዎች ለሚፈጠረው እንግልት ኃላፊነት የማንወስድ መሆኑን እናሳውቃለን ::

Bsc in Nursing 4th Year and BA in management extension student semester payment
Bsc in Nursing 4th Year and BA in management extension student semester payment

Bsc in Nursing 4th Year and BA in management extension student semester ppayment
Bsc in Nursing 4th Year and BA in management extension student semester ppayment

Exam Eschedule Extension Degree Program.pdf2.09 KB

ማስታወቂያ ።   ለሁሉም የኮሌጁ የኤክስቴንሽን  ዲግሪ ተማሪዎች በሙሉ ሰኔ 20/2018 ዓ.ም እና ሰኔ 21/2018 ዓ.ም ይሰጣል የ2018 ዓ.ም የ2ኛ ወሰነ ትምህርት የከፈላችሁበትን የሴሚስቴር ክፍያ ማቅረብ ይጠበቅባችኋል ።

ማስታወቂያ ።   ለሁሉም የኮሌጁ የጤና ተማሪዎች የጎንደር ዩኒቨርሲቲ ሪፈራል ሆስፒታል ማክሰኞ ሰኔ 9/2018 ዓ.ም ማራኪ፣ገብርኤል እና ፖሊ ጤና ጣቢያ ሀሙስ ሰኔ 11/2018 clinical attachment/cooperative Training ይጀምራል።

ማስታወቂያ ።     የጤና ተማሪዎች ሰኔ /8/2018 ዓ.ም ጀምሮ clinical attachment/cooperative Training ስለሚጀምር  የምትወጡበትን የጤና ተቋማት ያላሳወቃችሁ ተማሪዎች እስከ ነገ አርብ 5/10/2018 ከ2:00 ሰዓት እስከ 6:00 ሰዓት እንድታሳውቁን በጥብቅ እናሳስባለን ።

የ2018 ዓ.ም የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች የመውጫ ፈተና መርሐግብር (Exit Exam Schedule) የቅድመ-ምረቃ የመውጫ ፈተና ከሰኔ 04-12/2018 ዓ.ም እንደሚሰጥ ይታወቃል

የመንግሥት እንዲሁም የግል ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የመውጫ ፈተና #በድጋሚ ተፈታኝ የሆናችሁ (Re-sitters) የፈተና መግቢያ ትኬታችሁን https://verify.ethernet.edu.et/ ላይ በመግባት አውርዳችሁ ፕሪንት ማለት ይኖርባችኋል።

ማስታወቂያ ።   ለሁሉም የኮሌጁ  የጤና  ተማሪዎች በሙሉ ሰኔ 3/2018 ዓ.ም ጀምሮ clinical attachment/cooperative Training ስለሚጀምር  ለዲግሪ ተማሪዎች የ2018 ዓ.ም የ2ኛ ወሰነ ትምህርት ክፍያ እና ለደረጃ IV ተማሪዎች ጎንደር ከተማ ለምትመደቡ እስከ ሰኔ ወረዳ ቦታ ለምትመደቡ እስከ ሀምሌ 2018 ዓ.ም  የከፈላችሁበትን ወርሃዊ ክፍያ በማቅረብ ነገ ማክሰኞ 02/10/2018 ማጠናቀቅ ይጠበቅባችኋል ።

ሰላም እንዴት ናቹህ 2nd Year Management ነገ ለሚሰጠው Macroeconomic የማጠቃለያ ፈተና ተፈታኞች በሰዓቱ መፈተኛ ክፍላችሁ እንድትገኙ እያሳሰብን ወደ ፈተና ስትመጡ የመጨረሻ የክፍያ ደረሰኝ በማቅረብ መፈተን የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን ። ቅጅ ለኮሌጁ ዲን ሂሳብ ክፍል ለፈተና አስተባባሪ

ሰላም እንዴት ናቹህ 3rd Year Management ዛሬ ለሚሰጠው Cost Accounting and management የማጠቃለያ ፈተና ተፈታኞች በሰዓቱ መፈተኛ ክፍላችሁ እንድትገኙ እያሳሰብን ወደ ፈተና ስትመጡ የመጨረሻ የክፍያ ደረሰኝ በማቅረብ መፈተን የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን ። ቅጅ ለኮሌጁ ዲን ሂሳብ ክፍል ለፈተና አስተባባሪ ለፈታኝ መምህራን