Official Page of Othoniel College
Открыть в Telegram
1 442
Подписчики
-424 часа
+17 дней
+1330 дней
Архив постов
Revised_class_schedule_for_2nd_year_and_above_Nursing_Sem_I_2019.pdf4.34 KB
Revised_class_schedule_for_2nd_year_and_above_Management_and_Acc.pdf2.65 KB
ለሁሉም የኮሌጁ ደረጃ 4 ተመራቂ ተማሪዎች በሙሉ ለክልል ቢሮ ኮድ ጠይቀን በመጠባበቅ ላይ የነበራችሁ ተማሪዎች በክልሉ ዲፕሎማችህ ስለመጣ አርብ 22/2019 ዓ.ም እንድትወስዱ እናሳስባለን ።
ማስታወቂያ ።
ለሁሉም ለአዲስ እና ነባር የዲግሪ እና ደረጃ 4 የቀን እና ኤክስቴንሽን ተማሪዎች በሙሉ የፈተና መፈተኛ ማዕከል ከ2019 ዓ.ም ጀምሮ በምትማሩበት ካምፓስ መሆኑን እናሳውቃለን ።
Revised_class_schedule_for_2nd_year_and_above_Nursing_Sem_I_2019.pdf4.34 KB
ማስታወቂያ ።
ለሁሉም ነባር የዲግሪ እና ደረጃ 4 መደበኛ ተማሪዎች በሙሉ የ2019 ዓ.ም የመጀመሪያው ወሰን ትምህርት የሚጀምረው ነገ መስከረም 18/2019 ዓ.ም መሆኑን እናሳውቃለን ።
class_schedule_for_2nd_year_and_above_Management_and_Acc_Sem_I_2019.pdf2.65 KB
class schedule for 2nd year and above Health Sem I 2019.pdf6.73 KB
ለሁሉም ነባር ተማሪዎች በሙሉ የምዝገባ ቀን ዛሬ 08/01/2019 ዓ.ም ይጠናቀቃል ስለሆነም እስከ 10:30 ምዝገባ እንድታደርጉ እያሰብን ከዛሬ 08/01/2019 ዓ.ም ውጭ ለሚመጣ ተማሪ ቅጣት በቀን 200 እየተቀጣ የሚመዘገብ መሆኑን እናሳውቃለን።
ማስታወቂያ ።
ለሁሉም ነባር የመደበኛ እና ኤክስቴንሽን ተማሪዎች በሙሉ ከመስከረም 4/2019 ዓ.ም ጀምሮ የክፍያ ስርዓት በወር የተቀየረ መሆኑ ይታወቃል ።ስለሆነም የክፍያ መጠኑ ከታች እንደሚከተለው ነው።
- ለዲግሪ ነርሲንግ በወር 1500 ብር
-ለዲግሪ ማኔጅመንት በወር 1300 ብር
-ለዲግሪ አካውንቲንግና ፋይናንስ በወር 1300 ብር
- ለደረጃ 4 ነርሲንግ በወር 1400 ብር
-ለደረጃ 4 ፋርማሲ በወር 1400 ብር
-ለደረጃ 4 አካውንቲንግና ፋይናንስ በወር 1200 ብር
- ለዌብ እና ዳታቤዝ አድሚንስትሬሸን በወር 1200 ብር እና የመመዝገቢያ 500 ብር ስለሆነ ለሁሉም መደበኛ እና ኤክስቴንሽን ተማሪዎች በሙሉ ምዝገባ ከመስከረም 4/2019 ዓ.ም እስከ መስከረም 8/2019 ዓ.ም ድረስ የሚከናወን መሆኑን እያሳሰብን የ2019 ዓ.ም የመጀመሪያው ወሰን ትምህርት የሚጀምረው መስከረም 11/2019 ዓ.ም መሆኑን እናሳውቃለን ።
ማስታወቂያ ።
ለሁሉም ነባር የዲግሪ እና ደረጃ 4 ዲፕሎማ መደበኛ እና ኤክስቴንሽን ተማሪዎች በሙሉ ከመስከረም 4/2019 ዓ.ም ጀምሮ የክፍያ አከፋፈል ስርዓት የተቀየረ በመሆኑ
- ለዲግሪ ነርሲንግ በወር 1500 ብር -ለማኔጅመንት በወር 1300 ብር
-ለአካውንቲንግና ፋይናንስ በወር 1300 ብር ስለሆነ ለሁሉም መደበኛ እና ኤክስቴንሽን ተማሪዎች በሙሉ ምዝገባ ከመስከረም 4/2019 ዓ.ም እስከ መስከረም 8/2019 ዓ.ም ድረስ የሚከናወን መሆኑን እያሳሰብን የ2019 ዓ.ም የመጀመሪያው ወሰን ትምህርት የሚጀምረው መስከረም 11/2019 ዓ.ም መሆኑን እናሳውቃለን ።
ማስታወቂያ ።
ለሁሉም ነባር የዲግሪ እና ደረጃ 4 ዲፕሎማ መደበኛ እና ኤክስቴንሽን ተማሪዎች በሙሉ ከመስከረም 4/2019 ዓ.ም ጀምሮ የክፍያ አከፋፈል ስርዓት የተቀየረ በመሆኑ 2019 ዓ.ም ከመግባቱ በፊት ያልከፈላችሁት ክፍያ እዳ ካለ ከነሐሴ 21/2018 ዓ.ም እስከ ነሐሴ 29/2018 ዓ.ም እንድታጠናቅቁ እያሳሰብን ከተጠቀሰው ቀን ውጭ ለሚመጣ ተማሪ በአዲሱ አሰራር የሚከፍል መሆኑን በጥብቅ እናሳስባለን ።
ማስታወቂያ ።
ለሁሉም ነባር የዲግሪ እና ደረጃ 4 ዲፕሎማ መደበኛ እና ኤክስቴንሽን ተማሪዎች በሙሉ ምዝገባ ከመስከረም 4/2019 ዓ.ም እስከ መስከረም 8/2019 ዓ.ም ድረስ የሚከናወን መሆኑን እያሳሰብን የ2019 ዓ.ም የመጀመሪያው ወሰን ትምህርት የሚጀምረው መስከረም 11/2019 ዓ.ም መሆኑን እናሳውቃለን ።
ማስታወቂያ ።
ለሁሉም ነባር የዲግሪ እና ደረጃ 4 መደበኛ እና ኤክስቴንሽን ተማሪዎች በሙሉ ምዝገባ ከመስከረም 4/2019 ዓ.ም እስከ መስከረም 8/2019 ዓ.ም ድረስ የሚከናወን መሆኑን እያሳሰብን የ2019 ዓ ም የመጀመሪያው ወሰን ትምህርት የሚጀምረው መስከረም 11/2019 መሆኑን እናሳውቃለን ።
ማስታወቂያ ።
ለሁሉም ነባር የዲግሪ እና ደረጃ 4 መደበኛ ተማሪዎች በሙሉ ምዝገባ ከመስከረም 4/2019 ዓ.ም እስከ መስከረም 8/2019 ዓ.ም ድረስ የሚከናወን መሆኑን እያሳሰብን የ2019 ዓ ም የመጀመሪያው ወሰን ትምህርት የሚጀምረው መስከረም 11/2019 መሆኑን እናሳውቃለን ።
