Missionary University
+251960840001 Online Learning www.missionaryuniversity.org Website www.missionaryuniversity.com Chat @musupport Register https://bit.ly/3y46rtB Address፦ Lafto, Gebre Buildg 4th Floor, Addis Abeba
Ko'proq ko'rsatish11 693
Obunachilar
+424 soatlar
+1677 kunlar
+62330 kunlar
- Kanalning o'sishi
- Post qamrovi
- ER - jalb qilish nisbati
Ma'lumot yuklanmoqda...
Obunachilar o'sish tezligi
Ma'lumot yuklanmoqda...
አስተባባሪዎችን እንፈልጋለን!
ሚሽነሪ ዩኒቨርሲቲ ከኢትዮጵያ(ከሀገር) ውጪ የተማሪዎች አስተባባሪ እንፈልጋለንን። ዓለም አቀፍ የትምህርት አድማሳችንን ለማስፋት እንዲሁም የምንሰጠውን ትምህርት በስፋት ተደራሽ ለማድረግ ስለምንፈልግ ከምትሰሩት ስራ ጎን ለጎን ከሚሽነሪ ዩኒቨርሲቲ ጋር በአስተባባሪነት ማገልገል የምትፈልጉ ይህን እድል እንዳያመልጣችሁ! ፍላጎት ካላችሁ ወይም አስተባባሪ ሊሆን የሚችል ሰው ካወቃችሁ ሼር አድርጉ።
የአስተባባሪዎች ፎርም ይሙሉ👉https://forms.gle/uNLrc1EwUWtYpBxq9
📚www.missionaryuniversity.org
ለበለጠ መረጃ @musupport
📞+251960840001
ቴሌግራም ቻናል
👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/+8s0AlnmXwBwzZTNk
👍 3❤ 2🥰 2
በእግዚአብሔር መመሪያ ላይ ማተኮር
በፍጹም ልብህ በእግዚአብሔር ታመን፥ በራስህም ማስተዋል አትደገፍ፥ በመንገድህ ሁሉ ለእርሱ ተገዛ፥ እርሱም ጎዳናህን ያቀናልሃል።
“ከእናንተ ግን ማንም ጥበብ ቢጎድለው፥ ሳይነቅፍ በልግስና ለሁሉ የሚሰጠውን እግዚአብሔርን ይለምን፥ ለእርሱም ይሰጠዋል።”
— ያዕቆብ 1፥5
ስለዚህ ተማሪዎች እግዚአብሔር ወደ ትክክለኛው መንገድ እንደሚመራቹ በመተማመን በትምህርታችሁ እና በፈተናዎች የእግዚአብሔርን መመሪያ እና ጥበብ ፈልጉ።
📚www.missionaryuniversity.org
ይመዝገቡ👉https://bit.ly/3y46rtB
ለበለጠ መረጃ @musupport
📞+251960840001
ቴሌግራም ቻናል
👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/+8s0AlnmXwBwzZTNk
❤ 5👍 3
ውድ የሚሽነሪ ዩኒቨርስቲ ተማሪዎች በሙሉ እንኳን ለጌታችንና ለመዳንታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የትንሣኤ መታሰቢያ በዓል በሰላም አደረሳችሁ!
“እንደ ተናገረ ተነሥቶአልና በዚህ የለም፤ የተኛበትን ስፍራ ኑና እዩ።”
— ማቴዎስ 28፥6
📚www.missionaryuniversity.org
ይመዝገቡ👉https://bit.ly/3y46rtB
ለበለጠ መረጃ @musupport
📞+251960840001
ቴሌግራም ቻናል
👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/+8s0AlnmXwBwzZTNk
❤ 9👍 5🥰 2
“እግዚአብሔርም በደዌ ያደቅቀው ዘንድ ፈቀደ፤ ነፍሱን ስለ ኃጢአት መሥዋዕት ካደረገ በኋላ ዘሩን ያያል፥ ዕድሜውም ይረዝማል፥ የእግዚአብሔርም ፈቃድ በእጁ ይከናወናል።”
— ኢሳይያስ 53፥10
📚www.missionaryuniversity.org
ይመዝገቡ👉https://bit.ly/3y46rtB
ለበለጠ መረጃ @musupport
📞+251960840001
ቴሌግራም ቻናል
👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/+8s0AlnmXwBwzZTNk
❤ 5🥰 2
“ለእግዚአብሔር አዲስ ምስጋናን አመስግኑ፤ ምድር ሁሉ፥ እግዚአብሔርን አመስግኑ።”
— መዝሙር 96፥1
📚www.missionaryuniversity.org
ይመዝገቡ👉https://bit.ly/3y46rtB
ለበለጠ መረጃ @musupport
📞+251960840001
ቴሌግራም ቻናል
👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/+8s0AlnmXwBwzZTNk
❤ 7🥰 3
“በሰው ከመታመን ይልቅ በእግዚአብሔር መታመን ይሻላል።”
— መዝሙር 118፥8
📚www.missionaryuniversity.org
ይመዝገቡ👉https://bit.ly/3y46rtB
ለበለጠ መረጃ @musupport
📞+251960840001
ቴሌግራም ቻናል
👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/+8s0AlnmXwBwzZTNk
❤ 6👍 5
🌟 Happy Monday, Students! 🌟
As you begin this new week, remember that God has a special plan for each one of you.
🙏 Start your week in prayer, seeking God's guidance and strength.
📖 Reflect on Philippians 4:13: "I can do all things through Christ who strengthens me."
🌱 Trust that God is with you in every challenge you face.
💡 Set goals that inspire you and work towards them every day.
⏳ Use each day as an opportunity to glorify God with your actions and attitude.
You are loved and empowered by the Creator of the universe! Let's approach this week with faith and determination. Have a blessed Monday! 💪📚
📚www.missionaryuniversity.org
Register now 👉 https://bit.ly/3y46rtB
For more info @musupport
📞+251960840001
Telegram channel
👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/+8s0AlnmXwBwzZTNk
👍 7❤ 7🥰 2😱 2
“ነፍስ እውቀት የሌለባት ትሆን ዘንድ መልካም አይደለም፤”
(ምሳሌ 19፡2)
📚www.missionaryuniversity.org
አሁኑኑ ይመዝገቡ👉 https://bit.ly/3y46rtB
ለበለጠ መረጃ @musupport
📞+251960840001
ቴሌግራም ቻናል
👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/+8s0AlnmXwBwzZTNk
❤ 8👍 3🥰 1
ከሚሽነሪ ዩኒቨርሲቲ ጋር ለለውጥ ክረምት ይዘጋጁ!❄️
ክረምቱን እንዴት እና በምን ማሳለፍ አቅደዋል❓
ካላቀዱ እንግዲህ ዛሬ ያስቡ
ከቤትዎ🏠 ሙቀት ሆነው በእጅ ስልኮ📱 ወደ ኦንላይን ኮርሶች ጎራ ይበሉና👨💻 አዳዲስ የእድገት እና የስኬት እድሎችን ያግኙ➖።
📍በኢትዮጵያም ሆነ ከሀገር ውጪም ሆነው በዚህ ክረምት☔️በተለያዩ የትምርት ደረጃዎች ራስዎን ማሳደግ ከፈለጉ
➡️ሚሽነሪ ዩኒቨርሲቲ አስደሳች እድሎችን ይዞላቹ መቷል🤩!
🔹በነፃ የሚሰጡ አጫጭር ኮርሶች
በሰርተፍኬት ደረጃ🖥
1️⃣ ክርስቲያናዊ ብቸኝነት
2️⃣ ክርስቲያናዊ እጮኝነት
3️⃣ ክርስቲያናዊ ጋብቻ
✨በተመጣጣኝ ክፍያ
በዲፕሎማ : በዲግሪ እና በማስተርስ ፕሮግራሞች
〰️በስነ መለኮት
〰️በካውንስሊንግ ሳይኮሎጂ
〰️በክርስቲያን ሊደርሽፕ
〰️በቢዝነስ ማኔጅመንት
〰️በፕሮጀክት ማኔጅመንት
〰️በሶሻል ወርክና ኮሚኒቲ ደቬሎፕመንት በክርስቲያን አውድ
☑️ልዩ የሚያደርገን፦
1. የተቀላጠፈ የ24/7 አገልግሎት መስጠታችን
2. በተመጣጣኝ ክፍያ ማስተማራችን
አሁኑኑ ይመዝገቡ⬇️
https://bit.ly/3y46rtB
www.missionaryuniversity.org
ለበለጠ መረጃ በዚህ ያናግሩን⬇️
🌐@musupport
📞+251960840001
ቴሌግራም ቻናል ይቀላቀሉ✔
👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/+8s0AlnmXwBwzZTNk
👍 3
“እናንተ ግን ለሥራችሁ ብድራት ይሆንላችኋልና በርቱ፥ እጃችሁም አይላላ።”
— 2 ዜና 15፥7
📚www.missionaryuniversity.org
አሁኑኑ ይመዝገቡ👉 https://bit.ly/3y46rtB
ለበለጠ መረጃ @musupport
📞+251960840001
ቴሌግራም ቻናል
👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/+8s0AlnmXwBwzZTNk
❤ 9👍 2🥰 2