አለ ሕግ
ከጠበቃና የሕግ አማካሪ አማራጭ የሕግ እውቀትና አገልግሎት Alternative legal enlightenment & Service Website: alehig.com https://linktr.ee/alehig WhatsApp👉 #+251920666595 Telegram👉 @MikiasMelak የሕግ ምክርና ድጋፍ፣ የተለያዩ ህጎች፤ አዋጅ፣ ደንብ፣ መመሪያ፣ #የሕግ_መረጃ
Ko'proq ko'rsatish📈 Telegram kanali አለ ሕግ analitikasi
አለ ሕግ (@alehig) Amxar til segmentidagi kanali faol ishtirokchi. Hozirda hamjamiyat 16 399 obunachidan iborat bo'lib, Qonun toifasida 492-o'rinni va Efiopiya mintaqasida 2 187-o'rinni egallagan.
📊 Auditoriya ko‘rsatkichlari va dinamika
невідомо sanasidan buyon loyiha tez o‘sib, 16 399 obunachiga ega bo‘ldi.
01 Noyabr, 2026 dagi oxirgi ma’lumotlarga ko‘ra kanal barqaror faollikka ega. Oxirgi 30 kunda obunachilar soni 145 ga, so‘nggi 24 soatda esa 3 ga o‘zgardi va umumiy qamrov yuqori darajada qolmoqda.
- Tasdiqlash holati: Tasdiqlanmagan
- Jalb etish (ER): Auditoriya o‘rtacha 21.91% darajada jalb etiladi. Nashrdan keyingi dastlabki 24 soatda kontent odatda umumiy obunachilar sonining 7.49% ini tashkil etuvchi reaksiyalarni to‘playdi.
- Post qamrovi: Har bir post o‘rtacha 3 593 marta ko‘riladi; birinchi sutkada odatda 1 229 ta ko‘rish yig‘iladi.
- Reaksiyalar va o‘zaro ta’sir: Auditoriya faol: har bir postga o‘rtacha 5 ta reaksiya keladi.
📝 Tavsif va kontent siyosati
Muallif resursni shaxsiy fikrni ifoda etish maydoni sifatida ta’riflaydi:
“ከጠበቃና የሕግ አማካሪ
አማራጭ የሕግ እውቀትና አገልግሎት
Alternative legal enlightenment & Service
Website: alehig.com
https://linktr.ee/alehig
WhatsApp👉 #+251920666595
Telegram👉 @MikiasMelak
የሕግ ምክርና ድጋፍ፣ የተለያዩ ህጎች፤ አዋጅ፣ ደንብ፣ መመሪያ፣ #የሕግ_መረጃ”
Yuqori yangilanish chastotasi (oxirgi ma’lumot 02 Noyabr, 2026 da olingan) sababli kanal doimo dolzarb va katta qamrovli bo‘lib qoladi. Analitika auditoriya kontent bilan faol hamkorlik qilishini, uni Qonun toifasidagi muhim ta’sir nuqtasiga aylantirishini ko‘rsatadi.
5. ተጠቃሚ የሚሆኑ አባል አገራት (የ24ቱ ዝርዝር) የቀረጥ ቅናሹ የሚሰራው ስምምነቱን ለሴክሬታሪያቱ አሳውቀው በይፋ በጀመሩት 24 አገራት ላይ ብቻ ነው፦ ምሥራቅ አፍሪካ፦ ኬንያ፣ ሩዋንዳ፣ ቡሩንዲ፣ ታንዛኒያ፣ ኡጋንዳ፣ ደቡብ ሱዳን። ምዕራብ አፍሪካ፦ ጋና፣ ናይጄሪያ፣ ካሜሩን፣ ጋምቢያ። ሰሜን አፍሪካ፦ ግብፅ፣ ሞሮኮ፣ ቱኒዚያ፣ አልጄሪያ። ደቡብ አፍሪካ፦ ደቡብ አፍሪካ፣ ቦትስዋና Namibia፣ ዛምቢያ፣ ማላዊ፣ ኢስዋቲኒ፣ ሌሶቶ። ሌሎች፦ ሞሪሸስ፣ ሲሸልስ፣ ሞዛምቢክ።6. ለቆዳ ዘርፍ SMEs የሚያስፈልጉ ቅድመ ሁኔታዎች የአገር በቀል ምርት ምስክር ወረቀት (Certificate of Origin)፦ ምርቱ "በኢትዮጵያ የተመረተ" መሆኑን የሚያረጋግጥ ሰነድ ከጉምሩክ ኮሚሽን ማግኘት ግዴታ ነው። የታሪፍ ኮድ (HS Code)፦ ምርትዎ በየትኛው የምድብ ኮድ ውስጥ እንደሚወድቅ ማረጋገጥ። የንግድ ሰነዶች፦ የንግድ ደረሰኝ (Invoice)፣ የይዘት ዝርዝር (Packing List) እና የጽሑፍ ውል ማዘጋጀት። 7. ተቋማዊ ኃላፊነቶች ንግድና ቀጠናዊ ትስስር ሚኒስቴር፦ አገራቱን የመለየትና የንግድ ድርድሩን የመምራት ኃላፊነት። ጉምሩክ ኮሚሽን፦ የምስክር ወረቀት የመስጠት፣ የዕቃዎችን አመዳደብ የመቆጣጠርና ቀረጡን የመቀነስ ኃላፊነት። ገንዘብ ሚኒስቴር፦ የቀረጥ መጠኑን በየዓመቱ የማሳወቅና የማስተካከል ኃላፊነት። 8. የሂደት ቅደም ተከተል (Step-by-Step Approach) ምርትዎን ይለዩ፦ የትኛውን የቆዳ ውጤት (ጫማ፣ ቦርሳ ወዘተ) ለመላክ እንደፈለጉ መወሰን። ገበያ ይምረጡ፦ ከላይ ከተጠቀሱት 24 አገራት ውስጥ የተሻለ ገበያ ያለውን መምረጥ። የአገር በቀል ምስክር ወረቀት ይውሰዱ፦ ምርቱ ኢትዮጵያዊ መሆኑን ከጉምሩክ ያረጋግጡ። ገዢ ያግኙ፦ የዲጂታል መሣሪያዎችን (WhatsApp, Email) በመጠቀም ከውጭ ገዢዎች ጋር ይደራደሩ። ጭነት ይጀምሩ፦ በደንብ ቁጥር 574/2017 መሠረት የቀረጥ ቅናሹን ተጠቅመው ምርትዎን ይላኩ። ይህ ስምምነት ለቆዳ ዘርፍ አምራቾች አዲስና ሰፊ በር የከፈተ በመሆኑ፣ አምራቾች የጥራት ደረጃቸውን በማሻሻልና ሕጋዊ ሰነዶችን በማሟላት ተጠቃሚ እንዲሆኑ ይመከራል። ስልጠናው በጠበቃና የሕግ አማካሪ Mikias Melak ተሰጠ🙏 #ሚኪያስ_መላክ አማራጭ የሕግ እውቀትና አገልግሎት Alternative legal enlightenment & Service Website: alehig.com https://linktr.ee/alehig WhatsApp👉 #+251920666595 Telegram👉 @MikiasMelak የሕግ ምክርና ድጋፍ፣ የተለያዩ ህጎች፤ አዋጅ፣ ደንብ፣ መመሪያ፣ #የሕግ_መረጃ
በሺዎች የሚቆጠሩ የፌዴራል ጠበቆች አምረው፣ ደምቀው እና ተውበው በሚታዩበት ልዩ ቀን‼️ሁሉንም የፌዴራል ጠበቆች በአንድ ጥላ ስር የሚያሰባስበው ታላቅ "የጠበቆች ቀን" (Lawyers' Day) በቅርብ ቀናት ውስጥ በደማቅ ሁኔታ ሊካሄድ መሆኑን በዝግጅት ኮሚቴው ይፋ ሆነ! ✔️💎 ጠበቆች በሀገር ግንባታ፣ በሕግ የበላይነት እና በፍትህ ማረጋገጥ ሂደት ውስጥ የሚጫወቱት ሚና የማይተካ በመሆኑ፤ የሙያዊ ህብረት እና አወንታዊ ተፎካካሪነትን ማሳደግ፣ የሚያጋጥሟቸውን ችግሮች በጋራ መፍትሔ መስጠት እና የሙያ ትስስራቸውን ማጠናከር አስፈላጊ በመሆኑ ይህ በአይነቱ ልዩ የሆነ የጠበቆች ቀን ተዘጋጅቷል‼️ ይህ በዓይነቱ ልዩ የሆነ ታሪካዊ መርሃ-ግብር የሙያውን ክብር ከፍ የሚያደርግ ከመሆኑም በላይ፣ በፌዴራል ጠበቆች ማህበር አዘጋጅነት ሁሉም ጠበቆች የሚታደሙበት የማይረሳ ምሽት ይሆናል! 🍷ይህ ደማቅ ፕሮግራም ምን ምን ያካተተ ነው?⁉️
🍽 የራት ግብዣ (Gala Dinner) 🎶 የተለያዩ ማራኪ የመዝናኛ ፕሮግራሞች 🤝 የኔትወርኪንግና የእርስ በእርስ ትውውቅ መድረክ 📺 የሀገር ውስጥና የውጭ ትልልቅ ሚዲያዎች ሽፋን ⚖️ የፍትሃዊነትና የጠበቆችን ማህበራዊ ሚና ማጎልበቻ ውይይቶችቀን እና ቦታው በጥቂት ቀናት ልዩነት ይፋ ይደረጋል!💡 #የኢትዮጵያፌዴራልጠበቆች #የጠበቆችቀን #FirstLawyersDay #EthiopianLawyers #Networking #GalaDinner #LegalExcellence
