uz
Feedback
ተምሮ ማስተማር ሰ/ት/ቤት

ተምሮ ማስተማር ሰ/ት/ቤት

Kanalga Telegram’da o‘tish

''ሂዱና አሕዛብን ሁሉ በአብ በወልድና በመንፈስ ቅዱስ ስም እያጠመቃችኋቸው ያዘዛኋችሁንም ሁሉ እያስተማራችኋቸው ደቀ መዛሙርት አድርጓቸው'' contact : 0111 23 99 96 Facebook : @temromastemar YouTube : https://www.youtube.com/channel/UCZI9ztt_MA_dRnqGH6PTCvw

Ko'proq ko'rsatish
1 904
Obunachilar
+524 soatlar
+97 kun
+4330 kun

Ma'lumot yuklanmoqda...

Taglar buluti
Ma'lumot yo'q
Muammo bormi? Iltimos, sahifani yangilang yoki bizning qo'llab-quvvatlash boshqaruvchimizga murojaat qiling>.
Kirish va chiqish esdaliklari
---
---
---
---
---
---
Obunachilarni jalb qilish
Sentabr '26
Sentabr '26
+11
0 kanalda
Avgust '26
+98
0 kanalda
Get PRO
Iyul '26
+87
0 kanalda
Get PRO
Iyun '26
+71
0 kanalda
Get PRO
May '26
+51
0 kanalda
Get PRO
Aprel '26
+41
0 kanalda
Get PRO
Mart '26
+27
0 kanalda
Get PRO
Fevral '26
+24
0 kanalda
Get PRO
Yanvar '26
+35
0 kanalda
Get PRO
Dekabr '25
+27
0 kanalda
Get PRO
Noyabr '25
+42
0 kanalda
Get PRO
Oktabr '25
+33
0 kanalda
Get PRO
Sentabr '25
+74
0 kanalda
Get PRO
Avgust '25
+37
0 kanalda
Get PRO
Iyul '25
+37
0 kanalda
Get PRO
Iyun '25
+29
0 kanalda
Get PRO
May '25
+33
0 kanalda
Get PRO
Aprel '25
+41
1 kanalda
Get PRO
Mart '25
+54
0 kanalda
Get PRO
Fevral '25
+41
0 kanalda
Get PRO
Yanvar '25
+79
0 kanalda
Get PRO
Dekabr '24
+100
0 kanalda
Get PRO
Noyabr '24
+34
0 kanalda
Get PRO
Oktabr '24
+62
0 kanalda
Get PRO
Sentabr '24
+41
0 kanalda
Get PRO
Avgust '24
+50
0 kanalda
Get PRO
Iyul '24
+44
0 kanalda
Get PRO
Iyun '24
+25
0 kanalda
Get PRO
May '24
+32
0 kanalda
Get PRO
Aprel '24
+32
0 kanalda
Get PRO
Mart '24
+54
0 kanalda
Get PRO
Fevral '24
+30
0 kanalda
Get PRO
Yanvar '24
+53
0 kanalda
Get PRO
Dekabr '23
+51
0 kanalda
Get PRO
Noyabr '23
+38
0 kanalda
Get PRO
Oktabr '23
+42
0 kanalda
Get PRO
Sentabr '23
+49
0 kanalda
Get PRO
Avgust '23
+58
0 kanalda
Get PRO
Iyul '23
+49
0 kanalda
Get PRO
Iyun '23
+35
0 kanalda
Get PRO
May '23
+50
0 kanalda
Get PRO
Aprel '23
+29
0 kanalda
Get PRO
Mart '23
+1 047
0 kanalda
Sana
Obunachilarni jalb qilish
Esdaliklar
Kanallar
04 Sentabr+1
03 Sentabr+6
02 Sentabr+2
01 Sentabr+2
Kanal postlari
2
+6
Matn yo'q...
444
3
ዜና የተምሮ ማስተማር ሰ/ት/ቤት የ፳፻፲ወ፱ ዓ.ም. የበጀት ዕቅዱን አጸደቀ! በነሐሴ ፳፬ /፳፻፲ወ፰ (24/2018) ዓ.ም በሰንበት ት/ቤቱ ሥራ አመራር ጉባኤ ሰብሳቢ በዲ/ን መስፍን ተ/ዮሐንስ የተጠራው ጠቅላላ ጉባኤ እንደ እግዚአብሔር ቅዱስ ፈቃድ አከናውናቸዋለኁ ያላቸውን የዐሥራ ሰባት ሚሊዮን ብር ዕቅዱን አስጸደቀ። በጠቅላላ ጉባኤው የ፳፻፲ወ፰  ዓ.ም የሥራ ክንውን ሥራ አመራሩ ያከናወነውን እና በሥራ አስፈጻሚው የተፈጸሙትን  ዘገባዎች እንዲኹም ሳይፈጸሙ የቀሩትን እና ከዕቅድ ውጪ የተከናወኑትን በቅደም ተከተላቸው በሥራ አመራር ጉባኤው ሰብሳቢ በዲ/ን መስፍን ተ/ዮሐንስ እና በዋና ሥራ አስፈጻሚው መ/ር ሲሳይ አበበ ቀርቦ ከዚኹም ጋር የሥራ ግምገማ ግኝቶች እስከ መፍትሔው እና የሒሳብ  ዘገባ በሰ/ት/ቤቱ ኦዲት እና ኢንስፔክሽን አገልግሎት ሐላፊ  በአቶ አንተነኽ ታረቀኝ እና በሒሳብ ክፍል ሐላፊው አቶ ተረፈ አማረ ቀርቦ ውይይት ተደርጎበታል። የ፳፻፲ወ፱ ዓ.ም. የተምሮ ማስተማር ሰ/ት/ቤት  የሥራ ዕቅድ ቀርቦ ለዚኹ መፈጸሚያ በጀት ዐሥራ ሰባት ሚሊየን ሦስት መቶ ሠላሳ ሁለት ሺሕ ኹለት መቶ ዐሥራ ዘጠኝ ብር ከስድሳ ኹለት ሣንቲም (17,332,219.62) እንደሚያስፈልግ በሀብት አስተዳደር ሥራ አስፈጻሚ በመ/ር ምስጋናው ደፋር በኩል ቀርቦ ጸድቋል። በቀጣይ ሰ/ት/ቤቱ  ሊተገብር ካቀዳቸው ዋና ዋና ተግባራትም ከ፲፱፻፴ወ፱ ዓ.ም ጀምሮ እስከ ፳፻፲ወ፱ ዓ.ም የ፹ (80) ዓመት ጉዞ ክብረ በዓል ስለሚከበር በዚኽ ወቅት የሕንጻ ግንባታ የመሠረት ድንጋይ እንደሚቀመጥ መታቀዱ ተሰምቷል፡፡ ተምሮ ማስተማር ይመራበት የነበረው መመሪያ ዘመኑን በዋጀ መልኩ ተሻሽሎ ዐዲስ መዋቅር በማቅረብ  መንፈሳዊ አገልግሎት እና የአስተዳደር ሥራዎችን በመነጠል እንዲሠራ ለጉባኤው ቀርቦ ጸድቋል። ከዚኽ በተጨማሪም በጠቅላላ ጉባኤው ላይ በተምሮ ማስተማር ሰ/ት/ቤት ከቅድመ መደበኛ ጀምሮ እስከ ከፍተኛ የክፍል ደረጃ የተዘጋጀው የሥርዓተ ትምህርት ፍሬም ወርክ (የሥርዓተ ትምህርት ማዕቀፍ)፣ ኤም ኤል ሲ (አነስተኛ የትምህርት ብቃት ) እና የትምህርት እና የጊዜ ምጣኔ ያሟላ የተሻሻለ ሥርዓተ ትምህርት የጸደቀ ሲኾን ከመጪው ዘመነ ሉቃስ ፳፻፲ወ፱ ዓ.ም. ጀምሮ በሰንበት ት/ቤቱ የሚተገበር ይኾናል። በመጨረሻም የ፳፻፲ወ፱ ዓ/ም በሰንበት ት/ቤቱ ሊሠሩ የታቀዱት ዕቅዶች ላይ ከጠቅላላ ጉባኤው ጥያቄ ቀርቦ ምላሽ ከተሰጠ በኋላ፤ ከሰባ ዓመታት በላይ ያገለገሉ ነባር አባላት የተምሮ ማስተማር ጉዞ በምን መልኩ እዚኽ እንደ ደረሰ እያስታወሱ ለወደ ፊቱም ከመድኀኔ ዓለም ቸርነት እንድንበረታ እና እንድንጠነክር አሳስበው ጉባኤው በቀሲስ ዮሐንስ ተስፋዬ በጸሎት ተዘግቷል ።
424
4
https://forms.gle/4XYVEi7o4tm6pDQH8
660
5
አስቸኳይ የሥራ ማስታወቂያ (ዋና ጸሐፊ) ​ተምሮ ማስተማር ሰ/ት/ቤት ክፍት የሥራ መደብ ላይ ባለሙያ አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል። መስፈርቱን የምታሟሉ አመልካቾች ማመልከት ትችላላችኁ! ​📋 የሥራ መደብ ዝርዝር ​የሥራ መደብ: ዋና ጸሐፊ ​ብዛት: አንድ ​የቅጥር ኹኔታ: በኮንትራት ደሞዝ: በስምምነት ​የሥራ ቦታ: ተምሮ ማስተማር ​🎓 የትምህርት ዝግጅት ​የመጀመሪያ ዲግሪ በ​ማኔጅመንት፣ ቢዝነስ ማኔጅመንት፣ ቢዝነስ አድሚኒስትሬሽን ​፣ ሰፕላይ/ማቴሪያል/ሎጅስቲክስ ማኔጅመንት ​ሰፕላይ ቼይን ማኔጅመንት፣  የትምህርት መስክ የተመረቀ/ች። ​⏳ የሥራ ልምድ ​አራት ዓመታት እና ከዚያ በላይ የሥራ ልምድ ያለው/ላት። ​📝 የማመልከቻ መመሪያ ​መስፈርቱን የምታሟሉ አመልካቾች፡ ​ማመልከቻዎን፣ ​የተሟላ የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃ ዋናውን ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ፣ ​በተምሮ ማስተማር ሰ/ት/ቤት የሀብት አስተዳደር ሥራ አስፈጻሚ ቢሮ በአካል በመቅረብ ወይም በወኪል መመዝገብ ትችላላችኁ። ​⚠️ ማስታወሻ፡ ፩.​መወዳደር የሚችለው የሰ/ት/ቤቱ አባል የኾነ ብቻ ነው። ፪· አመልካቾች ሙሉ ስም፣ የስልክ አድራሻ፣ የሚያመለክቱበትን የሥራ መደብና ደረጃ በተዘጋጀው የማመልከቻ ቅጽ ላይ መሙላትና መፈረም ይኖርባቸዋል። ​የፈተና ቀን በውስጥ ማስታወቂያ ይገለጻል። ​(እባክዎ ይኽንን መልእክት ለሚያውቋቸው አባላት እንዲደርሳቸው ያድርጉ!)
889
6
ለአባላት በሙሉ በመርሐ ግብር መደራረብ ምክንያት እና ጸሎተ ፍትሐቱ እሑድ ጠዋት በአራት ሰዓት መኾን ስለ አለበት ወደ መስከረም ዐሥር ፳፻፲ወ፱ (2019) ዓ.ም. የተሸጋገረ መኾኑን እናሳስባለን።
770
7
ለአባላት በሙሉ "ያገለገለኽን ሰው ሞት ቸል አትበል፤ " መ.ሲራክ ፴፰÷፲፮ በየዓመቱ ማጠናቀቂያ በመደበኛ ጉባኤያችን ሰዓት በአጸደ ነፍስ ያሉ አባላትን የምናስብበት የጸሎተ ፍትሐት መርሐ ግብር እንደምናካሂድ ይታወቃል፤ በዚኹ መሠረት የፊታችን ቅዳሜ ነሐሴ ሠላሳ ቀን ፳፻፲ወ፰ ዓ.ም. ከስምንት ሰዓት እስከ ዐሥር ሰዓት ድረስ በቤተ ክርስቲያን ውስጥ (በቅኔ ማሕሌት) ጉባኤው እና ጸሎተ ፍትሐቱ በገዳማችን መምህር (አስተዳዳሪ) መጋቤ ኅሩያን አባ ኤልያስ፣ በአበው መነኮሳት እና አኀው ዲያቆናት መሪነት የሚካሄድ ስለ ኾነ አባላት በዕለቱ እና በሰዓቱ በቤተ ክርስቲያን ውስጥ እንድትሰበሰቡ ይኹን፤ በተጨማሪም ያረፉ አባላትን አንድ አንድ ፎቶ ከዕለቱ በፊት እንድታመጡ ይኹን። "ይኄይስ: ስም: ሠናይ: እም: ቅብዐ፡ መዓዛ፤ ወዕለተ: ሞት: እም: ዕለተ: ልደት፤ ከመልካም ሽቱ መልካም ስም፤ ከመወለድ ቀንም የሞት ቀን ይበልጣል/ይሻላል።" መ.መክብብ  ፯÷፩ "ኦ: ክርስቶስ: ዘትፈትሖሙ: ለሙቁሐን፤ ፍትሓ: ወአግዕዛ: ለነፍሰ: ኲሎሙ: ክርስቶሳውያን: እም፡ ኩሉ፡ ሐዘን፡ ወአንብራ፡ ኀበ፡ ተጋብኡ፡ ቅዱሳን፤ በእንተ፡ ሚካኤል፡ ቃለ፡ አብ፡ ሰማኢ፤ ወገብርኤል፡ መዋዒ፤ ወሩፋኤል፡ እሳት፡ በላኢ፤ ወዑራኤል፡ ማኅፈድ ጽኑዕ፡ ቅድመ፡ ገጸ፡ ጸላኢ፤ ሥረይ፡ ላቲ፡ ኃጢአታ፡ ለነፍሰ፡ ክርስቲያን!" ግብረ ሕማማት ገጽ ፺፭~፺፮÷፵፮~፵፯ የታሰሩትን የምትፈታ ክርስቶስ ሆይ! የአብን ቃል ስለሚሰማ ስለ ቅዱስ ሚካኤል ብለኽ፣ ድል ስለሚያደርገው ስለ ቅዱስ ገብርኤል ብለኽ፣ የሚባላ እሳት ስለ ኾነው ስለ ቅዱስ ሩፋኤል ብለኽ፣ ከጠላት ፊት የጸና መሸፈኛ ስለ ኾነው ስለ ቅዱስ ዑራኤል ብለኽ የኹሉንም ክርስቲያኖች ነፍስን ከሐዘን ኹሉ ፍታቸው፤ ቅዱሳን በተሰበሰቡበትም አስቀምጣቸው፤ የክርስቲያንንም ኹሉ ነፍስ ኃጢአቷን ደምስስላት!!!
957
8
https://youtu.be/-Z0Dgy2eYIc
770
9
https://youtu.be/Bi2J8MJsmEc?si=YYTGks1kJVp-tn7W
697
10
https://www.tiktok.com/@temro.media/video/7676109038400048392
https://www.tiktok.com/@temro.media/video/7676109038400048392
968
11
https://www.tiktok.com/@temro.media/video/7676109038400048392
1
12
https://youtu.be/dmxYE7O59T4?si=ZoQ5W9td7n-uUx6B
999
13
Matn yo'q...
1 298
14
https://vt.tiktok.com/ZSVYqXEwn/ "ወተወለጠ፡ ራእዩ፡ በቅድሜሆሙ፤ ወአብርሃ፡ ገጹ፡ ከመ፡ ፀሐይ፤ ወአልባሲሁኒ፡ ኮነ፡ ጸዐዳ፡ ከመ፡ በረድ።  መልኩም በፊታቸው ተለወጠ፤ ልብሱም እንደ በረዶ ነጭ ኾነ። " ማቴ.፲፯÷፪  እንኳን አምላካችን ኢየሱስ ክርስቶስ ብርሃነ መለኮቱን ለገለጠበት ለበዓለ ደብረ ታቦር  በሰላም አደረሳችኁ!                                                በምስካየ ኅዙናን መድኀኔ ዓለም ገዳም የተምሮ ማስተማር ሰ/ት/ቤት አይቀርም!! ኹላችኹም ተጋብዛችኋል!!!
1 049
15
https://vt.tiktok.com/ZSVYV2LwE/ "ወተወለጠ፡ ራእዩ፡ በቅድሜሆሙ፤ ወአብርሃ፡ ገጹ፡ ከመ፡ ፀሐይ፤ ወአልባሲሁኒ፡ ኮነ፡ ጸዐዳ፡ ከመ፡ በረድ።  መልኩም በፊታቸው ተለወጠ፤ ልብሱም እንደ በረዶ ነጭ ኾነ። " ማቴ.፲፯÷፪  እንኳን አምላካችን ኢየሱስ ክርስቶስ ብርሃነ መለኮቱን ለገለጠበት ለበዓለ ደብረ ታቦር  በሰላም አደረሳችኁ!                                                በምስካየ ኅዙናን መድኀኔ ዓለም ገዳም የተምሮ ማስተማር ሰ/ት/ቤት አይቀርም!! ኹላችኹም ተጋብዛችኋል!!!
20
16
Matn yo'q...
1 637
17
Matn yo'q...
24
18
https://youtu.be/ZRJgV-WauC4
974
19
https://www.youtube.com/watch?v=LfwkibHDNI8
1 095
20
https://youtu.be/UOTxckud7Xo?si=2PlMR6M0-yntMX4D
1 161