ተምሮ ማስተማር ሰ/ት/ቤት
Відкрити в Telegram
''ሂዱና አሕዛብን ሁሉ በአብ በወልድና በመንፈስ ቅዱስ ስም እያጠመቃችኋቸው ያዘዛኋችሁንም ሁሉ እያስተማራችኋቸው ደቀ መዛሙርት አድርጓቸው'' contact : 0111 23 99 96 Facebook : @temromastemar YouTube : https://www.youtube.com/channel/UCZI9ztt_MA_dRnqGH6PTCvw
Показати більше1 899
Підписники
+124 години
+77 днів
+4130 днів
Триває завантаження даних...
Схожі канали
Хмара тегів
Немає даних
Виникли проблеми? Будь ласка, оновіть сторінку або зверніться до нашого support-менеджера.
Вхідні та вихідні згадування
---
---
---
---
---
---
Залучення підписників
вересень '26
вересень '26
+6
в 0 каналах
серпень '26
+98
в 0 каналах
Get PRO
липень '26
+87
в 0 каналах
Get PRO
червень '26
+71
в 0 каналах
Get PRO
травень '26
+51
в 0 каналах
Get PRO
квітень '26
+41
в 0 каналах
Get PRO
березень '26
+27
в 0 каналах
Get PRO
лютий '26
+24
в 0 каналах
Get PRO
січень '26
+35
в 0 каналах
Get PRO
грудень '25
+27
в 0 каналах
Get PRO
листопад '25
+42
в 0 каналах
Get PRO
жовтень '25
+33
в 0 каналах
Get PRO
вересень '25
+74
в 0 каналах
Get PRO
серпень '25
+37
в 0 каналах
Get PRO
липень '25
+37
в 0 каналах
Get PRO
червень '25
+29
в 0 каналах
Get PRO
травень '25
+33
в 0 каналах
Get PRO
квітень '25
+41
в 1 каналах
Get PRO
березень '25
+54
в 0 каналах
Get PRO
лютий '25
+41
в 0 каналах
Get PRO
січень '25
+79
в 0 каналах
Get PRO
грудень '24
+100
в 0 каналах
Get PRO
листопад '24
+34
в 0 каналах
Get PRO
жовтень '24
+62
в 0 каналах
Get PRO
вересень '24
+41
в 0 каналах
Get PRO
серпень '24
+50
в 0 каналах
Get PRO
липень '24
+44
в 0 каналах
Get PRO
червень '24
+25
в 0 каналах
Get PRO
травень '24
+32
в 0 каналах
Get PRO
квітень '24
+32
в 0 каналах
Get PRO
березень '24
+54
в 0 каналах
Get PRO
лютий '24
+30
в 0 каналах
Get PRO
січень '24
+53
в 0 каналах
Get PRO
грудень '23
+51
в 0 каналах
Get PRO
листопад '23
+38
в 0 каналах
Get PRO
жовтень '23
+42
в 0 каналах
Get PRO
вересень '23
+49
в 0 каналах
Get PRO
серпень '23
+58
в 0 каналах
Get PRO
липень '23
+49
в 0 каналах
Get PRO
червень '23
+35
в 0 каналах
Get PRO
травень '23
+50
в 0 каналах
Get PRO
квітень '23
+29
в 0 каналах
Get PRO
березень '23
+1 047
в 0 каналах
| Дата | Залучення підписників | Згадування | Канали | |
| 03 вересня | +2 | |||
| 02 вересня | +2 | |||
| 01 вересня | +2 |
Дописи каналу
| 2 | ዜና
የተምሮ ማስተማር ሰ/ት/ቤት የ፳፻፲ወ፱ ዓ.ም. የበጀት ዕቅዱን አጸደቀ!
በነሐሴ ፳፬ /፳፻፲ወ፰ (24/2018) ዓ.ም በሰንበት ት/ቤቱ ሥራ አመራር ጉባኤ ሰብሳቢ በዲ/ን መስፍን ተ/ዮሐንስ የተጠራው ጠቅላላ ጉባኤ እንደ እግዚአብሔር ቅዱስ ፈቃድ አከናውናቸዋለኁ ያላቸውን የዐሥራ ሰባት ሚሊዮን ብር ዕቅዱን አስጸደቀ።
በጠቅላላ ጉባኤው የ፳፻፲ወ፰ ዓ.ም የሥራ ክንውን ሥራ አመራሩ ያከናወነውን እና በሥራ አስፈጻሚው የተፈጸሙትን ዘገባዎች እንዲኹም ሳይፈጸሙ የቀሩትን እና ከዕቅድ ውጪ የተከናወኑትን በቅደም ተከተላቸው በሥራ አመራር ጉባኤው ሰብሳቢ በዲ/ን መስፍን ተ/ዮሐንስ እና በዋና ሥራ አስፈጻሚው መ/ር ሲሳይ አበበ ቀርቦ ከዚኹም ጋር የሥራ ግምገማ ግኝቶች እስከ መፍትሔው እና የሒሳብ ዘገባ በሰ/ት/ቤቱ ኦዲት እና ኢንስፔክሽን አገልግሎት ሐላፊ በአቶ አንተነኽ ታረቀኝ እና በሒሳብ ክፍል ሐላፊው አቶ ተረፈ አማረ ቀርቦ ውይይት ተደርጎበታል።
የ፳፻፲ወ፱ ዓ.ም. የተምሮ ማስተማር ሰ/ት/ቤት የሥራ ዕቅድ ቀርቦ ለዚኹ መፈጸሚያ በጀት ዐሥራ ሰባት ሚሊየን ሦስት መቶ ሠላሳ ሁለት ሺሕ ኹለት መቶ ዐሥራ ዘጠኝ ብር ከስድሳ ኹለት ሣንቲም (17,332,219.62) እንደሚያስፈልግ በሀብት አስተዳደር ሥራ አስፈጻሚ በመ/ር ምስጋናው ደፋር በኩል ቀርቦ ጸድቋል።
በቀጣይ ሰ/ት/ቤቱ ሊተገብር ካቀዳቸው ዋና ዋና ተግባራትም ከ፲፱፻፴ወ፱ ዓ.ም ጀምሮ እስከ ፳፻፲ወ፱ ዓ.ም የ፹ (80) ዓመት ጉዞ ክብረ በዓል ስለሚከበር በዚኽ ወቅት የሕንጻ ግንባታ የመሠረት ድንጋይ እንደሚቀመጥ መታቀዱ ተሰምቷል፡፡ ተምሮ ማስተማር ይመራበት የነበረው መመሪያ ዘመኑን በዋጀ መልኩ ተሻሽሎ ዐዲስ መዋቅር በማቅረብ መንፈሳዊ አገልግሎት እና የአስተዳደር ሥራዎችን በመነጠል እንዲሠራ ለጉባኤው ቀርቦ ጸድቋል።
ከዚኽ በተጨማሪም በጠቅላላ ጉባኤው ላይ በተምሮ ማስተማር ሰ/ት/ቤት ከቅድመ መደበኛ ጀምሮ እስከ ከፍተኛ የክፍል ደረጃ የተዘጋጀው የሥርዓተ ትምህርት ፍሬም ወርክ (የሥርዓተ ትምህርት ማዕቀፍ)፣ ኤም ኤል ሲ (አነስተኛ የትምህርት ብቃት ) እና የትምህርት እና የጊዜ ምጣኔ ያሟላ የተሻሻለ ሥርዓተ ትምህርት የጸደቀ ሲኾን ከመጪው ዘመነ ሉቃስ ፳፻፲ወ፱ ዓ.ም. ጀምሮ በሰንበት ት/ቤቱ የሚተገበር ይኾናል።
በመጨረሻም የ፳፻፲ወ፱ ዓ/ም በሰንበት ት/ቤቱ ሊሠሩ የታቀዱት ዕቅዶች ላይ ከጠቅላላ ጉባኤው ጥያቄ ቀርቦ ምላሽ ከተሰጠ በኋላ፤ ከሰባ ዓመታት በላይ ያገለገሉ ነባር አባላት የተምሮ ማስተማር ጉዞ በምን መልኩ እዚኽ እንደ ደረሰ እያስታወሱ ለወደ ፊቱም ከመድኀኔ ዓለም ቸርነት እንድንበረታ እና እንድንጠነክር አሳስበው ጉባኤው በቀሲስ ዮሐንስ ተስፋዬ በጸሎት ተዘግቷል ። | 358 |
| 3 | https://forms.gle/4XYVEi7o4tm6pDQH8 | 585 |
| 4 | አስቸኳይ የሥራ ማስታወቂያ (ዋና ጸሐፊ)
ተምሮ ማስተማር ሰ/ት/ቤት ክፍት የሥራ መደብ ላይ ባለሙያ አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል። መስፈርቱን የምታሟሉ አመልካቾች ማመልከት ትችላላችኁ!
📋 የሥራ መደብ ዝርዝር
የሥራ መደብ: ዋና ጸሐፊ
ብዛት: አንድ
የቅጥር ኹኔታ: በኮንትራት
ደሞዝ: በስምምነት
የሥራ ቦታ: ተምሮ ማስተማር
🎓 የትምህርት ዝግጅት
የመጀመሪያ ዲግሪ በማኔጅመንት፣ ቢዝነስ ማኔጅመንት፣ ቢዝነስ አድሚኒስትሬሽን
፣ ሰፕላይ/ማቴሪያል/ሎጅስቲክስ ማኔጅመንት
ሰፕላይ ቼይን ማኔጅመንት፣ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ች።
⏳ የሥራ ልምድ
አራት ዓመታት እና ከዚያ በላይ የሥራ ልምድ ያለው/ላት።
📝 የማመልከቻ መመሪያ
መስፈርቱን የምታሟሉ አመልካቾች፡
ማመልከቻዎን፣
የተሟላ የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃ ዋናውን ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ፣
በተምሮ ማስተማር ሰ/ት/ቤት የሀብት አስተዳደር ሥራ አስፈጻሚ ቢሮ በአካል በመቅረብ ወይም በወኪል መመዝገብ ትችላላችኁ።
⚠️ ማስታወሻ፡
፩.መወዳደር የሚችለው የሰ/ት/ቤቱ አባል የኾነ ብቻ ነው።
፪· አመልካቾች ሙሉ ስም፣ የስልክ አድራሻ፣ የሚያመለክቱበትን የሥራ መደብና ደረጃ በተዘጋጀው የማመልከቻ ቅጽ ላይ መሙላትና መፈረም ይኖርባቸዋል።
የፈተና ቀን በውስጥ ማስታወቂያ ይገለጻል።
(እባክዎ ይኽንን መልእክት ለሚያውቋቸው አባላት እንዲደርሳቸው ያድርጉ!) | 825 |
| 5 | ለአባላት በሙሉ
በመርሐ ግብር መደራረብ ምክንያት እና ጸሎተ ፍትሐቱ እሑድ ጠዋት በአራት ሰዓት መኾን ስለ አለበት ወደ መስከረም ዐሥር ፳፻፲ወ፱ (2019) ዓ.ም. የተሸጋገረ መኾኑን እናሳስባለን። | 731 |
| 6 | ለአባላት በሙሉ
"ያገለገለኽን ሰው ሞት ቸል አትበል፤ " መ.ሲራክ ፴፰÷፲፮
በየዓመቱ ማጠናቀቂያ በመደበኛ ጉባኤያችን ሰዓት በአጸደ ነፍስ ያሉ አባላትን የምናስብበት የጸሎተ ፍትሐት መርሐ ግብር እንደምናካሂድ ይታወቃል፤ በዚኹ መሠረት የፊታችን ቅዳሜ ነሐሴ ሠላሳ ቀን ፳፻፲ወ፰ ዓ.ም. ከስምንት ሰዓት እስከ ዐሥር ሰዓት ድረስ በቤተ ክርስቲያን ውስጥ (በቅኔ ማሕሌት) ጉባኤው እና ጸሎተ ፍትሐቱ በገዳማችን መምህር (አስተዳዳሪ) መጋቤ ኅሩያን አባ ኤልያስ፣ በአበው መነኮሳት እና አኀው ዲያቆናት መሪነት የሚካሄድ ስለ ኾነ አባላት በዕለቱ እና በሰዓቱ በቤተ ክርስቲያን ውስጥ እንድትሰበሰቡ ይኹን፤
በተጨማሪም ያረፉ አባላትን አንድ አንድ ፎቶ ከዕለቱ በፊት እንድታመጡ ይኹን።
"ይኄይስ: ስም: ሠናይ: እም: ቅብዐ፡ መዓዛ፤ ወዕለተ: ሞት: እም: ዕለተ: ልደት፤ ከመልካም ሽቱ መልካም ስም፤ ከመወለድ ቀንም የሞት ቀን ይበልጣል/ይሻላል።" መ.መክብብ ፯÷፩
"ኦ: ክርስቶስ: ዘትፈትሖሙ: ለሙቁሐን፤ ፍትሓ: ወአግዕዛ: ለነፍሰ: ኲሎሙ: ክርስቶሳውያን: እም፡ ኩሉ፡ ሐዘን፡ ወአንብራ፡ ኀበ፡ ተጋብኡ፡ ቅዱሳን፤ በእንተ፡ ሚካኤል፡ ቃለ፡ አብ፡ ሰማኢ፤ ወገብርኤል፡ መዋዒ፤ ወሩፋኤል፡ እሳት፡ በላኢ፤ ወዑራኤል፡ ማኅፈድ ጽኑዕ፡ ቅድመ፡ ገጸ፡ ጸላኢ፤ ሥረይ፡ ላቲ፡ ኃጢአታ፡ ለነፍሰ፡ ክርስቲያን!" ግብረ ሕማማት ገጽ ፺፭~፺፮÷፵፮~፵፯
የታሰሩትን የምትፈታ ክርስቶስ ሆይ! የአብን ቃል ስለሚሰማ ስለ ቅዱስ ሚካኤል ብለኽ፣ ድል ስለሚያደርገው ስለ ቅዱስ ገብርኤል ብለኽ፣ የሚባላ እሳት ስለ ኾነው ስለ ቅዱስ ሩፋኤል ብለኽ፣ ከጠላት ፊት የጸና መሸፈኛ ስለ ኾነው ስለ ቅዱስ ዑራኤል ብለኽ የኹሉንም ክርስቲያኖች ነፍስን ከሐዘን ኹሉ ፍታቸው፤ ቅዱሳን በተሰበሰቡበትም አስቀምጣቸው፤ የክርስቲያንንም ኹሉ ነፍስ ኃጢአቷን ደምስስላት!!! | 909 |
| 7 | https://youtu.be/-Z0Dgy2eYIc | 747 |
| 8 | https://youtu.be/Bi2J8MJsmEc?si=YYTGks1kJVp-tn7W | 679 |
| 9 | https://www.tiktok.com/@temro.media/video/7676109038400048392 | 941 |
| 10 | https://www.tiktok.com/@temro.media/video/7676109038400048392 | 1 |
| 11 | https://youtu.be/dmxYE7O59T4?si=ZoQ5W9td7n-uUx6B | 986 |
| 12 | Немає тексту... | 1 268 |
| 13 | https://vt.tiktok.com/ZSVYqXEwn/
"ወተወለጠ፡ ራእዩ፡ በቅድሜሆሙ፤ ወአብርሃ፡ ገጹ፡ ከመ፡ ፀሐይ፤ ወአልባሲሁኒ፡ ኮነ፡ ጸዐዳ፡ ከመ፡ በረድ። መልኩም በፊታቸው ተለወጠ፤ ልብሱም እንደ በረዶ ነጭ ኾነ። " ማቴ.፲፯÷፪ እንኳን አምላካችን ኢየሱስ ክርስቶስ ብርሃነ መለኮቱን ለገለጠበት ለበዓለ ደብረ ታቦር በሰላም አደረሳችኁ! በምስካየ ኅዙናን መድኀኔ ዓለም ገዳም የተምሮ ማስተማር ሰ/ት/ቤት አይቀርም!! ኹላችኹም ተጋብዛችኋል!!! | 1 038 |
| 14 | https://vt.tiktok.com/ZSVYV2LwE/
"ወተወለጠ፡ ራእዩ፡ በቅድሜሆሙ፤ ወአብርሃ፡ ገጹ፡ ከመ፡ ፀሐይ፤ ወአልባሲሁኒ፡ ኮነ፡ ጸዐዳ፡ ከመ፡ በረድ። መልኩም በፊታቸው ተለወጠ፤ ልብሱም እንደ በረዶ ነጭ ኾነ። " ማቴ.፲፯÷፪ እንኳን አምላካችን ኢየሱስ ክርስቶስ ብርሃነ መለኮቱን ለገለጠበት ለበዓለ ደብረ ታቦር በሰላም አደረሳችኁ! በምስካየ ኅዙናን መድኀኔ ዓለም ገዳም የተምሮ ማስተማር ሰ/ት/ቤት አይቀርም!! ኹላችኹም ተጋብዛችኋል!!! | 20 |
| 15 | Немає тексту... | 1 600 |
| 16 | Немає тексту... | 24 |
| 17 | https://youtu.be/ZRJgV-WauC4 | 974 |
| 18 | https://www.youtube.com/watch?v=LfwkibHDNI8 | 1 095 |
| 19 | https://youtu.be/UOTxckud7Xo?si=2PlMR6M0-yntMX4D | 1 161 |
| 20 | https://www.youtube.com/watch?v=PuL96ZA8bVk | 1 009 |
