uz
Feedback
💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀

💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀

Kanalga Telegram’da o‘tish

💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው። 👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው። 💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።

Ko'proq ko'rsatish
8 844
Obunachilar
+1724 soatlar
+97 kun
+1130 kun
Postlar arxiv
ያ'ረብ ለመልካም ነገር የተገራን ሰዎች አድርገን።

በአዲስ የዩቲዩብ ቻናል ብቅ ብለናል ዕርሶም ቻናላችንን Subcribe በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ ሊንኩ ለሌሎች ወዳጅዎም ሼር በማድረግ ያጋሩ    👇👇 https://youtube.com/@muhammedfedlu?si=S7lDN9bAhQeUJM42 በቻናሉ ላይ በአላህ ፍቃድ በሱና ኡስታዞቻችን የቀረቡ አጫጭር ነሲሃዎቻቸው የማጋራችሁ ይሆናል።

አሁን ቀጥታ ስርጭት ሪያዱ ሷሊሒን باب في آداب المجلس والجليس https://t.me/SheikhMuhammedZainAdam?livestream

✏️ ما هي السورة التي ذُكرت فيها عقوبة أبي لهب وزوجته؟
Anonymous voting

✏️ من هو الصحابي الذي كانت تستحي منه الملائكة؟
Anonymous voting

🕋 كم مرّة حجّ النّبي ﷺ؟
Anonymous voting

✏️ ما معنى "لا إله إلاّ الله" ؟
Anonymous voting

{رَبَّنَا لَا تُزِغْ قُلُوبَنَا بَعْدَ إِذْ هَدَيْتَنَا وَهَبْ لَنَا مِن لَّدُنكَ رَحْمَةً ۚ إِنَّكَ أَنتَ الْوَهَّابُ﴾ [ آل عمران: 8] تلاوة الآية بصوت القارىء محمود_خليل الحصري - رحمه الله تعالى -

ሁለት አጅነብይ የሆኑ ወንድ እና ሴት በሶሻል ሚድያ ማዉራት እንደ ኽልዋ ይቆጠራልን ?! ~

🍂 ቁም ነገሩ ምሳሌ መደረግህ ሳይሆን ይማሩብሃል ወይንስ ያስተምሩብሃል የሚለው ነው። منقول

ለሊት አሏህ ፊት መቆም ቢቀለን ኖሮ     ህይወት አትከብደንም ነበር። .

عَنْ عَبْدِ اللهِ بْنِ عَبَّاسٍ-رضي الله عنهما- قَالَ:  «إِنَّكُمْ مِنَ اللَّيْلِ وَالنَّهَارِ فِي آجَالٍ مَنْقُوصَةٍ وَأَعْمَالٍ مَحْفُوظَةٍ، مَنْ زَرَعَ خَيْرًا يُوشِكُ أَنْ يَحْصُدَ رَغْبَةً وَمَنْ زَرَعَ شَرًّا يُوشِكُ أَنْ يَحْصُدَ نَدَامَةً، وَلِكُلِّ زَارِعٍ مِثْلَمَا زَرَعَ، لَا يُسْبَقُ بَطِيءٌ بِحَظِّهِ، وَلَا يُدْرِكُ حَرِيصٌ مَا لَمْ يُقَدَّرْ لَهُ،
فَمَنْ أُعْطِيَ خَيْرًا فَاللهُ أَعْطَاهُ، وَمَنْ وُقِيَ شَرًّا فَاللهُ وَقَاهُ.
الْمُتَّقُونَ سَادَةٌ، وَالْعُلَمَاءُ قَادَةٌ، وَمُجَالَسَتُهُمْ رِيَادَةٌ» كلام الليالي والأيام لابن أبي الدنيا (صـ ١٦) •••

🔖መልካሞችን ጓደኛ አድርግ       እነሱን ስታይ አላህን ታስታውሳለህ      ስትዘናጋ አላህን ያስታውሱሀል ~

አንዴ ስሚኝ እህቴ...... ☘️በጨለማ ባህር ዉስጥ እንዳትወድቂ ዘንድ ➝ህይወትሽን በወንድ ላይ ጥገኛ አታድርጊ ➝ያገባን ወንድ አትዉደጂ ➝ከአንድ ጎን ብቻ አትዉደጂ ➝አንቺን የማይፈልግ ወንድን አታሣጂ ➝ከዐቅልሽ ጋር የማይገጥምን ወንድ አታግቢ

"ለሽቶ እና ለኪታብ ያወጣኸው ወጪ መቼም እንዳይቆጭህ!"
+1
"ለሽቶ እና ለኪታብ ያወጣኸው ወጪ መቼም እንዳይቆጭህ!"