ch
Feedback
💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀

💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀

前往频道在 Telegram

💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው። 👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው። 💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።

显示更多
9 025
订阅者
-724 小时
-497
-7230
帖子存档
አስር ምክሮች ለእህቶች - በረመዷን። ከኡስታዝ አቡ ረይስ ሙሓዶራ የተወሰደ። = 1- ለረመዷን ወር መድረስ ትልቁ የአላህ ፀጋ ስለሆነ ማመስገን ይገባናል። 2- ረመዷንን እንዴት ነው የምትቀበይው?    - በትክክለኛ ተውበት።    - ሶላትን በወቅቱ በመስገድ።    - ከመጥፎ ተግባራት በመራቅ።    - ዚክር፣ ዱዓ እና ቁርአን በመቅራት።    - ለመልካም ስራ ቁርጠኛ በመሆን። 3- የፆም ህግጋቶችን ፆም ከመግባቱ በፊት ተማሪ።      ፆምን የሚያበላሹ ነገሮች፦ 1- የግብረ ስጋ ግንኙነት። 2- የሐይድ እና የኒፋስ ደም መውጣት። 3- በመሳሳምና በመነካካት ዘር ፈሳሽ ማውጣት። 4- መብላት፣ መጠጣጥ እና ሁለቱን የሚተኩ ነገሮች። የምግብ መርፌ ይመስል። 4- ረመዷን የሶላት ወር ነው። 5- ረመዷን የቁርአን ወር ነው። 6- አካሎችሽ ባጠቃላይ ይፁሙ። 7- ረመዷን የመስጠትና የመለገስ ወር ነው። 8- ረመዷን የፆም ወር እንጂ የምግብ ወር አይደለም። 9- ጊዜሽን በአግባቡ ተጠቀሚ። - በገበያዎች አትዙሪ። - ዘመድ ዚያራ አታብዢ። - በቀን እንቅልፍ አታብዢ። - መጥፎ ስብስብን እራቂ። - ያለ አስፈላጊ ነገር ከቤት አትውጪ። - የሙሰልሰል ፊልም ቦታዎችን እራቂ። 10- የመጨረሻዎቹን አስሩን ቀኖች ተጠቀሚባቸው። ረመዷንን ደርሰው ቀኑን በፆም ሌቱን በቂያም ከሚያሳልፉት ያድርገን::

የአላህ መልእክተኛ ﷺ እንዲህ ብለዋል፦ "ዱንያ መጣቀሚያ ነች። ከዱንያ መጣቀሚያ ውስጥ ከመልካም ሚስት የሚበልጥ ምንም ነገር የለም።" [ሶሒሕ ኢብኒ ማጀህ፡ 1516] = የቴሌግራም ቻናል፡- https
የአላህ መልእክተኛ ﷺ እንዲህ ብለዋል፦ "ዱንያ መጣቀሚያ ነች። ከዱንያ መጣቀሚያ ውስጥ ከመልካም ሚስት የሚበልጥ ምንም ነገር የለም።" [ሶሒሕ ኢብኒ ማጀህ፡ 1516] = የቴሌግራም ቻናል፡- https://t.me/IbnuMunewor

Get Your Free Gift! 🎁Get the Shein App! Please accept my invitation, so I can earn my free gift!🎉 https://onelink.shein.com/9/4gawr45x732w

🔖ብዙ ባሎች በሚስቶቻቸው ሰበብ ለቅናቻው መንገድ ተመርተዋል። ሌሊት መቆም የማያውቁ ብዙ ወንዶች ከሚስታቸው ጋር ሌሊት ተነስተው መስገድ ጀምረዋል። አንድ ሰው የዲን ባለቤት ከሆነች ከመልካም ሚስት በተቆራኘ ቁጥር ይረጋጋል፤ እረፍት ያገኛል፤ ደስተኛ ሆኖ ይኖራል። الشَّيخ فرحان العنزي حفظه الله.

ሙሓደራ 221 የተውሒድ አንገብጋቢነት እና በሱ ላይም መፅናት ↪️ በ ቡታጅራ ከተማ የተደረገ ሙሓደራ 🎤 በ ኡስታዝ ኸድር አሕመድ አል ከሚሴ (አቡ ሓቲም) https://t.me/UstazKedirAhmed/8378

⭕️👉ተከታታይ ፅሁፍ ስለረመዷን አህካም ዳሰሳ ➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖ 【ክፍል አንድ 0⃣1⃣】 〰〰〰〰〰〰〰 👉ረመዷንን ግዴታ የሚሆንባቸው ሰዎች ረመዷን በገባ ወቅት በትኩሱ (ቀዷ ሳያደርጉ) መፃም ግዴታ የሚሆንባቸው አካላቶች ⭕️👉ከታች የተዘረዘሩትን መስፈርት ያሟላ ማንኛውም ሰው ረመዷንን መፃም ግዴታ ይሆንበታል። ፃሙንም አላህ ዘንድ ተቀባይነት ያገኛል። ከወቅቱ ማዘግየት ግን አይፈቀድለት። እነዚህ መስፈርቶች፦ ▪️ሙስሊም የሆነ👉 ካፊር ይወጣል ▪️ለአቅመ አዳም የደረሰ👉 ህፃን ይወጣል ▪️አቅሉ ጤነኛ የሆነ👉 እብድ ይወጣል ▪️መንገደኛ ያልሆነ👉 ሙሳፊር ይወጣል ▪️መፆም የሚችል👉 የማይችል ሰው ይወጣል ▪️ጾምን ከልካይ ከሆኑ ነገሮች ሰላም የሆነ▪️ ፃም ከልካይ ምክንያት ያለበት ይወጣልይህንን መስፈርት ያሟላ ሰው ወዳው በግዜው መጾም እንዳለበት የቁረአንና የሀድስ መረጃ እንዲሁም የሙስሊሞች ስምምነት ያመላክታል። ◾️ شَهْرُ رَمَضَانَ ٱلَّذِىٓ أُنزِلَ فِيهِ ٱلْقُرْءَانُ هُدًۭى لِّلنَّاسِ وَبَيِّنَٰتٍۢ مِّنَ ٱلْهُدَىٰ وَٱلْفُرْقَانِ ۚ فَمَن شَهِدَ مِنكُمُ ٱلشَّهْرَ فَلْيَصُمْهُ ۖ ➀(እንድትጾሙ የተጻፈባችሁ) ያ በርሱ ውስጥ ለሰዎች መሪ ከቅን መንገድና (ሀቅና ከባጢል) ከሚለዩም ገላጮች (አንቀጾች) ሲኾን ቁርኣን የተወረደበት የረመዳን ወር ነው፡፡ ከእናንተም ወሩን ያገኘ ይፁም። ✅‏ قال النبيﷺ: ((إذا رأيْتُمُ اله‍لالَ فصُومُوا)) ➁【ጨረቃን ባያችሁ ግዜ ረመዷንን ጹሙ】 📚 مُتَّفَقٌ عَليْهِ ➂ ከላይ የጠቀስናቸው መስፈርቶች ያሟሉ ሰዎች ረመዷንን ያለ ቀዷእ ወዳው በትኩሱ እንደገባ መፃም ግዴታ በመሆኑ ላይ የሙስሊሞች ስምምነት እንዳለ ኢብኑ ኡሰይሚን ገልፀዋል። 📚 مجالس شهر رمضان (٤٦) 🔘 ክፍል ሁለት ይቀጥላል ኢንሻአላህ                ፧              ፧                ፧              ፧ t.me/https_Asselfya

🛑👉ተከታታይ ፅሁፍ ስለረመዷን አህካም ዳሰሳ...! 〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️ 【ክፍል አንድt.me/https_Asselfya/8066 t.me/https_Asselfya/8066 【ክፍል ሁለትt.me/https_Asselfya/8074 t.me/https_Asselfya/8074 【 ክፍልሶስትt.me/https_Asselfya/8084 t.me/https_Asselfya/8084 【ክፍል አራትt.me/https_Asselfya/8097 t.me/https_Asselfya/8097 ~አንብብ! ማንበብ የተሻለ ሰዉ ያደርጋል።

ኹጥባ የአማኝ የመጀመሪያ ቀን የቀብር ውሎው፡፡ ክፍል 21 https://t.me/SadatKemalAbuMeryem

~ይህ መድሃኒት ባይኖረን ምን ይውጠን ነበር። "ጉዞው የብቸኝነት እንደሆነ፣ አብሮኝም የሚጓዝ ወዳጅ እንደሌለኝ ሳውቅ ቁርዓንን ሃፈዝኩ።" ሀሰን አል በስሪይ رحمه الله

ጓደኛ ብዙ አይነት ነው እንደ አየር የሆነ አለ 👉በሁሉ ነገር የሚያስፈልግህ..❶ እንደ ምግብ የሚሆን አለ 👉መገጫገጭ ቢኖርም ታግሰኸው የምትቀጥለው..❷ እንደ መዳኒት የሆነ ጓደኛ አለ 👉አንዳንዴ የሚጠቅም...❸ እንደ አስካሪ መጠጥ የሆነ ጓደኛ አለ ልትርቀው የሚገባ

አስመሳይን ጓደኛን ተጠንቀቅ‼️ ሲያገኝህ እንደሚያምንህ ያረጋግጥልህና ከአንተ ዘወር ሲል ግን አንተን በመጥፎ እሚያነሳ ጊንጥ ይሆናል።

🔖አላህ ዘንድ ሰዎች የበላይ የሚሆኑበት የእውቀት ዘርፍ# ሸሪዓዊ እውቀት ነው። ٱلَّذِينَ ءَامَنُوا۟ مِنكُمْ وَٱلَّذِينَ أُوتُوا۟ ٱلْعِلْمَ دَرَجَٰتٍۢ ۚ አላህ ከናንተ እነዚያን ያመኑትንና እነዚያንም ዕውቀትን የተሰጡትን በደረጃዎች ከፍ ያደርጋል፡፡

😤☹️🙁☹️አል- ዋዓድ😵🤔🙁😝 🔣የሙስሊሙ ማህበረሰብ መዘናጋት ትልቅ 🔣ዋጋ እያስከፈለ ያለበት ተጨባጭ ላይ ነው ያለነው ለዚህም ምሳሌ በጉራጌ ዞን እነሞር እነር በሚባለው ወረዳ እየሆነ ያለው በቂ ምሳሌ ነው ለመሆኑ  በዚህ ቦታ እየሆነ ያለው ምንድነው ⁉️ ⬇️ሙሉ ፅሁፍ⬇️ ✈️ t.me/+eWy4dgKs3GZkODA0 ➡️ t.me/+eWy4dgKs3GZkODA0

🔖ጥንቃቄ ~ ~በተለያዩ ሚዲያዎች የጀመረዉን አያ እንኳ ሳይጨርስ ቁርአንን ቁርጥርጥ የምታደርጉ ሠዎች ጥንቃቄ አድርጉ። ~

አዲስ ወቅታዊ ሙሓደራ ◍ርእስ - ረመዳንን እንዴት እናሳልፈው 🎙ኡስታዝ ሙሐመድ ሲራጅ        🔗 t.me/Achachir_mkroch