uz
Feedback

Firibgarlarga uchmang! Telemetrio bunday kanallarni topadi va belgilaydi 👉 Belgini ko‘rmoqchi bo‘lsangiz, obuna bo‘ling

💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀

💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀

Kanalga Telegram’da o‘tish

💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው። 👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው። 💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።

Ko'proq ko'rsatish
8 806
Obunachilar
-724 soatlar
-287 kun
-530 kun
Postlar arxiv
﴿وَالْبَاقِيَاتُ الصَّالِحَاتُ خَيْرٌ عِندَ رَبِّكَ ثَوَابًا وَخَيْرٌ مَّرَدًّا﴾ «سُبْحَانَ اللهِ ، وَالحَمْدُ للهِ ، وَلَا إلَهَ إلَّا اللهُ ، وَاللهُ أكْبَرُ ، وَلَا حَوْلَ وَلَا قُوَّةَ إلَّا بِاللهِ» .

ቁርአን አዘውትሮ መቅራት.mp34.32 KB

السلام عليكم ورحمة الله وبركاته ከማንኛዉም ግሩፕ እያወጣ ዉስጥ ለዉስጥ እየሄዱ ቂርአት እናቅራችሁ የሚለዉ በዝቷልና ጥንቃቄ አድርጉ። መንሀጃቸዉን አጣሩ ዝም ብላችሁ ንክር እንዳትሉ !! ~

ማንም የማይቀርበት = ሞት ማንንም የማይፈራው = ሞት የኛ እቅድ ውስጥ ብንረሳውም የአላህ ውሳኔ ውስጥ አለ ሑስነል ኺታም ስጠን ።

✅ ሞት .....! 🎙ሙሐመድ ሲራጅ ሙ/ኑር https://t.me/Muhammedsirage

የተዋሉልን ፀጋዎች እና የኛ አያያዝ ~ አላህ ለኛ የዋለልን ፀጋዎች ምን ያህል በሚገባ መልኩ አስተንትነናቸው እናውቃለን? ከዒልም፣ ከሃብት፣ ከጤና፣ ከሰላም፣ ከትዳር፣ ከልጅ፣ ከጓደኛ፣ ከጎረቤት፣ ከብዙ አቅጣጫ ብንመለከት ስንትና ስንት የአላህ ፀጋዎች አሉ?! ሌላው ሁሉ ይቅር። አላህ ኢስላምን ስለሰጠን ብቻ የዋለልንን ውለታ በምን መመለስ ይቻላል? በህይወታችን ከባድ ፈተና ላይ ወድቀን ከጭንቅ የወጣንባቸውን ጊዜዎች አሉ? እነሱ የአላህ ፀጋዎች ናቸው። ህመም ራሱ የአላህ ፀጋ ነው። በህመም ወንጀል ይረግፋል። ትእቢት ይተነፍሳል። ኣኺራን ማስታወስ ይኖራል። ለተውበት ያዘጋጃል። መርሳት የአላህ ፀጋ ነው። በህይወታችን ስንት የሚያሸማቅቁ፣ የሚያሳቅቁ፣ የሚያስጨንቁ ነገሮች ይገጥሙናል። ባንረሳቸው ኖሮ ሰላም ይነሱን ነበርኮ። የምንመገበው ምግብ፣ የምንጠጣው ውሃ፣ የምንስበው አየር የአላህ ፀጋዎች አይደሉ? ሰላም ትልቅ የአላህ ፀጋ ነው። ሰላም ሲጠፋ የሰላም ኒዕማ ጎልቶ እየታየ ነው። አካላችን ሁሉ የአላህ ፀጋ ነው። እስኪ ህይወትን ያለ ዐቅላችን፣ ያለ ምላሳችን፣ ያለ አይኖቻችን፣ ያለ ጆሮዎቻችን፣ ያለ እጆቻችን፣ ያለ እግሮቻችን፣ ... እናስበው። ምን ያህል ፈታኝ ነበር? ጊዜ የአላህ ፀጋ ነው። እንዴት እያሳለፍነው ነው? ወጣትነት የአላህ ፀጋ ነው። ምን ተሰራበት? እድሜ ፀጋ ነው። ምን ተሸመተበት? ሃብት ፀጋ ነው። ሃብታችን ከኣኺራ አንፃር እዳ ነው ወይስ ምንዳ? ዝናቡ፣ ፀሐዩ፣ ነፋሱ፣ ቀኑ፣ ሌቱ፣ ብርሃኑ፣ ጨለማው፣ እንስሳቱ፣ እፅዋቱ፣ እሳቱ፣ የትኛው ፀጋ ተወስቶ የቱ ይቀራል? እስኪ ህይወትን ያለነዚህ ኒዕማዎች አስቧት። ሱብሓነሏህ! ያለ ምክንያት አይደለም ጌታችን አላህ እንዲህ ማለቱ፦ {وَإِن تَعُدُّوا۟ نِعۡمَةَ ٱللَّهِ لَا تُحۡصُوهَاۤۗ إِنَّ ٱللَّهَ لَغَفُورࣱ رَّحِیمࣱ} "የአላህንም ፀጋ ብትቆጥሩ አትዘልቋትም። አላህ በእርግጥ መሃሪ አዛኝ ነውና።" [አነሕል፡ 18] ስለዚህ የጎደለን ላይ ብቻ እያሰብን አናማር። የተሰጠንን እያስተዋልን እናመስግን። ጀሊሉ እንዲህ ብሏል፦ {لَئن شَكَرۡتُمۡ لَأَزِیدَنَّكُمۡۖ وَلَىِٕن كَفَرۡتُمۡ إِنَّ عَذَابِی لَشَدِیدࣱ} "ብታመሰግኑ በእርግጥ እጨምርላችኋለሁ። ብትክዱም (እቀጣችኋለሁ) ቅጣቴ በእርግጥ ብርቱ ነውና።" [ኢብራሂም፡ 7] ደግሞም ምስጋና ከቃልም ባለፈ በተግባር ይገለፃል። "ምስጋና (ሹክር) ማለት ወንጀልን መራቅ ነው" ይላሉ መኽለድ ብኑ ሑሰይን። ውለታ ቢስ ልንሆን አይገባም። የተሰጡንን ፀጋዎች አላህን ለማመፅ ካዋልናቸው ይሄ ከባድ ውለታ ቢስነት ነው። ስለዚህ የአላህን ፀጋዎች ወደ አላህ መቃረቢያ እንጂ ከሱ ጋር የምንጣላባቸው እንዳይሆኑ እንጠንቀቅ። ሰለማህ ብኑ ዲናር እንዲህ ይላሉ፦ "كل نعمة لا تقرّب من اللَّه فهي بلية" "ወደ አላህ የማያቃርብ ፀጋ ሁሉ ፈተና ነው።" [አልሒልያ፡ 3/230] የተሰጠን ፀጋ፣ የተዋለልን ኒዕማ ፈተና እንዳይሆንብን አላህ ይጠብቀን። ኣሚን። = የቴሌግራም ቻናል፡- https://t.me/IbnuMunewor

ጠቃሚ የቴሌግራም ቻናሎች በቀላሉ ይቀላቀላሉ 👇👇

ሲያገቡ Sim ሚቀይሩ ወንድምና እህቶች ...? 🎙በኡስታዝ ሳዳት ከማል ሓፊዘሁላህ           t.me/Darutewhide

~ሌሎች መሆን ያለባቸውን ስታውቅ አንተ መሆን ያለብህ እንዳይጠፋህ ተጠንቀቅ። ~አንዳንዱ ስለ ሌሎች በቂ ማብራሪያ ይሰጣል።ስለ ራሱ ምንም የሚያውቀው ነገር የለም። ምን ማድረግ እንዳለበት ምን ማድረግ እንደለለበት ለይቶ  አያውቅም። ስለሌሎች በማውራት፣በመከታተል እራሱን ዘንግቷል።ለራሱ መሆን ያለበትን ረስቷል። @AbuHafsaYimam

سُـفيَان الثُّوري- رَحمهالله- : «‏عَليك بِتقوَى الله عَز وجل، والزَم العُزلة واشتَغل بِنفسِك، واستَأنِس بِكتَاب الله عَز وجـل» ‏[ الجَرح والتّعديل(٨٧/١)]

🌹 بشرى سارة 🌹 📢 አስደሳች ዜና ለተፍሲር እውቀት ፈላጊዎች! 📖 አዲስ የደርስ ማስታወቂያ 📚 የሚጀመረው ደርስ :- تيسير الكريم الرحمن في تفسير كلام المنان ✍
🌹 بشرى سارة 🌹 📢 አስደሳች ዜና ለተፍሲር እውቀት ፈላጊዎች! 📖 አዲስ የደርስ ማስታወቂያ 📚 የሚጀመረው ደርስ :- تيسير الكريم الرحمن في تفسير كلام المنان ✍ የኪታቡ አዘጋጅ :- الشيخ العلامة عبد الرحمن بن ناصر السعدي -رحمه الله- 🎙 ትምህርቱን የሚሰጡት :- ሸይኽ ሙሐመድ ዘይን ኣደም -ሐፊዘሁላህ- 🕌 ትምህርቱ የሚሰጥበት ቦታ:- ፉሪ (በፉሪ ሜዳ ፊት ለፊት ባለው ቅያስ ገባ ብሎ) አቡበክር አስሲዲቅ መስጂድ 🕔 ትምህርት የሚሰጥበት ቀንና ሰዐት :- ከሰኞ እስከ ሐሙስ ከረፋዱ 4:20 ጀምሮ እስከ 5:00 🗓 ትምህርቱ ሚጀመረው :- ማክሰኞ ረቢዐል አወል 21/1445 ሂጅሪ (መስከረም 14/2016 ዓ.ል) - * ለሴቶች በቂ ቦታ አለ * በአካል ተገኝታችሁ መከታተል ለማትችሉ በዚህ የቴሌግራም ቻናል በቀጥታ ስርጭት ይተላለፋል እንዲሁም ሪከርዱም ይለቀቃል ኢን ሻአ ላህ። የቴሌግራም ቻናል፦ https://t.me/SheikhMuhammedZainAdam

من لم يعرف ربه لم يحسن التوكل عليه...

📢ኡስታዝ አብደሽኩር ገብቷል https://t.me/+TZJZMDDF-iUyMDE0

ሙሓደራ 213 ርእስ ★ስለ ታላቁ መከራ ማስታወስ★ በ ኡስታዝ ኸድር አሕመድ አል ከሚሴ (አቡ ጁወይሪያ ) https://t.me/UstazKedirAhmed/8227