ar
Feedback

لا تقع ضحية للمخادعين! تيليمتريو يكتشف ويُميّز هذه القنوات 👉 إذا كنت تريد رؤية العلامة، اشترك

💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀

💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀

الذهاب إلى القناة على Telegram

💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው። 👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው። 💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።

إظهار المزيد
8 819
المشتركون
-724 ساعات
-227 أيام
-830 أيام
أرشيف المشاركات
~ሌሎች መሆን ያለባቸውን ስታውቅ አንተ መሆን ያለብህ እንዳይጠፋህ ተጠንቀቅ። ~አንዳንዱ ስለ ሌሎች በቂ ማብራሪያ ይሰጣል።ስለ ራሱ ምንም የሚያውቀው ነገር የለም። ምን ማድረግ እንዳለበት ምን ማድረግ እንደለለበት ለይቶ  አያውቅም። ስለሌሎች በማውራት፣በመከታተል እራሱን ዘንግቷል።ለራሱ መሆን ያለበትን ረስቷል። @AbuHafsaYimam

سُـفيَان الثُّوري- رَحمهالله- : «‏عَليك بِتقوَى الله عَز وجل، والزَم العُزلة واشتَغل بِنفسِك، واستَأنِس بِكتَاب الله عَز وجـل» ‏[ الجَرح والتّعديل(٨٧/١)]

🌹 بشرى سارة 🌹 📢 አስደሳች ዜና ለተፍሲር እውቀት ፈላጊዎች! 📖 አዲስ የደርስ ማስታወቂያ 📚 የሚጀመረው ደርስ :- تيسير الكريم الرحمن في تفسير كلام المنان ✍
🌹 بشرى سارة 🌹 📢 አስደሳች ዜና ለተፍሲር እውቀት ፈላጊዎች! 📖 አዲስ የደርስ ማስታወቂያ 📚 የሚጀመረው ደርስ :- تيسير الكريم الرحمن في تفسير كلام المنان ✍ የኪታቡ አዘጋጅ :- الشيخ العلامة عبد الرحمن بن ناصر السعدي -رحمه الله- 🎙 ትምህርቱን የሚሰጡት :- ሸይኽ ሙሐመድ ዘይን ኣደም -ሐፊዘሁላህ- 🕌 ትምህርቱ የሚሰጥበት ቦታ:- ፉሪ (በፉሪ ሜዳ ፊት ለፊት ባለው ቅያስ ገባ ብሎ) አቡበክር አስሲዲቅ መስጂድ 🕔 ትምህርት የሚሰጥበት ቀንና ሰዐት :- ከሰኞ እስከ ሐሙስ ከረፋዱ 4:20 ጀምሮ እስከ 5:00 🗓 ትምህርቱ ሚጀመረው :- ማክሰኞ ረቢዐል አወል 21/1445 ሂጅሪ (መስከረም 14/2016 ዓ.ል) - * ለሴቶች በቂ ቦታ አለ * በአካል ተገኝታችሁ መከታተል ለማትችሉ በዚህ የቴሌግራም ቻናል በቀጥታ ስርጭት ይተላለፋል እንዲሁም ሪከርዱም ይለቀቃል ኢን ሻአ ላህ። የቴሌግራም ቻናል፦ https://t.me/SheikhMuhammedZainAdam

من لم يعرف ربه لم يحسن التوكل عليه...

📢ኡስታዝ አብደሽኩር ገብቷል https://t.me/+TZJZMDDF-iUyMDE0

ሙሓደራ 213 ርእስ ★ስለ ታላቁ መከራ ማስታወስ★ በ ኡስታዝ ኸድር አሕመድ አል ከሚሴ (አቡ ጁወይሪያ ) https://t.me/UstazKedirAhmed/8227

4_5789880540828010239.mp31.51 KB

~እናንተ የሴቶች ስብስቦች ሆይ ! قال رسول الله ﷺ : " يا مَعْشَرَ النِّساءِ، تَصَدَّقْنَ وأَكْثِرْنَ الاسْتِغْفارَ، فإنِّي رَأَيْتُكُنَّ أكْثَرَ أهْلِ النَّارِ فَقالتِ امْرَأَةٌ منهنَّ جَزْلَةٌ : وما لنا يا رَسولَ اللهِ، أكْثَرُ أهْلِ النَّارِ ؟ قالَ : تُكْثِرْنَ اللَّعْنَ ، وتَكْفُرْنَ العَشِيرَ ".
📓 صحيح مسلم
                          ˓٭˛✿🌹🍃 t.me/https_Asselfya

‏﴿ وَهُوَ معَكم أينَما كُنتُم ﴾ ‏ طمأنيـنة في كل خطوة نخطوها

~አላህ አንተን  እንደወደደህ ከሚታወቅባቸዉ ምልክቶች ..... #ነፍስህ ላይ መቆጣትህ ነዉ።ያራስህን ስራ መናቅህ ማሳነስህ፦# አላህ በኔላይ ግዴታ ካደረገዉ አንፃር ምንም አልሰራሁ ብለህ። ስራህን ትንሸ አደረከዉ ማለት ይበልጥ# ለመስራት ትነሳሳላህ። #ስራህን ትልቅ አደረከዉ  ማለት፦እንዲቆም ያደርገሀል። ~ነፍስያን መቆጣት .አደብ ለማሲያዝ ይረዳል። ~ነፍስን ማሠልጠን...! ~ነፍስን በእዉነት ላይ ማሠልጠን ~በማጥራት ላይ ማሠልጠን ~አኸላቅን (ስነምግባርን) በኢልም ማጥራት ። _

-- የሚን ኡሱሊ...ደርስ ያለቀ በመሆኑ፡ በቦታው 📚"كن سلفيا على الجادة" የተሰኘ ሪሳላ በቦታው ተክተናል፡ የቻለ ከስር ባለው ልክ መከታተል ይችላል። የሚጀመርበት ስአት ከዚህ በፊት እንደተለመደው 11:00⏰ በኋላ ↩ 🌐 t.me/AbuOubeida

5_6300656739071041404.ogg4.50 MB

ወላሂ! እኔ ለብሄር ትግል ህይወቴን ቀርቶ እንቅልፌን አልሰጥም። እጣ ፈንታችን ተሳስሮ አገር በሚባል አንድ ጣራ ስር ስንኖር በእምነቴ ለይቶ ከሚያጠቃኝ ወይም በእምነቴ ሰበብ ለሚደርስብኝ ጥቃት ሽፋን የሚሰጥ ወይም ለጋጠ ወጦች ውግንና ከሚያሳይ አካል ጋር የትኛውንም አይነት መስዋእትነት ልከፍል ዝግጁ አይደለሁም። በዘር የተደራጀው ሁሉ የኔ የሚለው የራሱ ምክንያት እንዳለው አውቃለሁ። ነገር ግን ይሄ የሚዋደቅለት ብሄር ተኮር ትግል ኢስላምና የሙስሊሞች ጉዳይ ላይ ሲደርስ ወገቤን እንደሚል በተደጋጋሚ አይቻለሁ። መጠኑ ይለያይ እንጂ ይሄ የሁሉም ብሄር ተኮር ንቅናቄዎች የጋራ በሽታ ነው። ኢስላምን ወደ ጎን ገፍቶ፣ ላኢላሀ ኢለላህን አስገልሎ ዘርን መሰረት ያደረገ "ወላእ" እና "በራእ" የሚያራምድ መሆኑ ብቻውን የዘር ፖለቲካን ለመፀየፍ በቂ ምክንያት ነው። በዚህ ክፉ ቫይረስ የተለከፈ ሰው እድሩንም፣ እቁቡንም፣ ኮሚቴውንም፣ ... አደረጃጀቱን ሁሉ በዘር መነፅር ነው የሚመለከተው። የላኢላሀ ኢለላህን ዋጋ ከዘር በታች ያደረገ ንቅናቄ ሁሉ የጃሂሊያ ስርአት ነው። እንዴት ነው ለዚህ ዘሩ ከዘሬ ስለተለየ ብቻ ሙስሊም ወገኔን እንድጠላ ለሚሞላኝ "የማንነት ትግል" ህይወቴን፣ ላቤን የምሰጠው? የፈለገ ምክንያት ቢኖረው፣ የእናቴ ልጅ እንኳን ቢሆን በላኢላሀ ኢለላህ ሰበብ እየገፋኝ ከላኢላሀ ኢለላህ ባነሱ የጋራ ማንነቶች እንዲደልለኝ አልፈቅድም። = የቴሌግራም ቻናል፡- https://t.me/IbnuMunewor

የመጀመሪያው ፕሮግራም በኡስታዝ አቡ መርጃን በይፋ ተጀምሯል t.me/+lmLw2jJXwF45Zjdk

ሀያ ቀድመን ቦታ ቦታችንን እንያዝ'ማ ⬇️⬇️ t.me/+KgW1mviu_thiOGQ0 t.me/+KgW1mviu_thiOGQ0

ዛሬ እኮ ቀጠሮ አለን አይደል? በሉ እየለባበሳችሁ ጠብቁን፦ በሉ እየመረጣችሁ ልበሱ'ማ መርከዝ ኢብኑ አባስ ኬሚሴ t.me/+lmLw2jJXwF45Zjdk t.me/+lmLw2jJXwF45Zjdk
+1
ዛሬ እኮ ቀጠሮ አለን አይደል? በሉ እየለባበሳችሁ ጠብቁን፦ በሉ እየመረጣችሁ ልበሱ'ማ መርከዝ ኢብኑ አባስ ኬሚሴ t.me/+lmLw2jJXwF45Zjdk t.me/+lmLw2jJXwF45Zjdk