💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
前往频道在 Telegram
💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው። 👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው። 💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።
显示更多8 819
订阅者
-724 小时
-227 天
-830 天
帖子存档
~ሌሎች መሆን ያለባቸውን ስታውቅ አንተ መሆን ያለብህ እንዳይጠፋህ ተጠንቀቅ።
~አንዳንዱ ስለ ሌሎች በቂ ማብራሪያ ይሰጣል።ስለ ራሱ ምንም የሚያውቀው ነገር የለም። ምን ማድረግ እንዳለበት ምን ማድረግ እንደለለበት ለይቶ አያውቅም። ስለሌሎች በማውራት፣በመከታተል እራሱን ዘንግቷል።ለራሱ መሆን ያለበትን ረስቷል።
@AbuHafsaYimam
سُـفيَان الثُّوري- رَحمهالله- :
«عَليك بِتقوَى الله عَز وجل، والزَم العُزلة
واشتَغل بِنفسِك، واستَأنِس بِكتَاب الله عَز وجـل»
[ الجَرح والتّعديل(٨٧/١)]
Repost from قناة دروس فضيلة الشيخ محمد زين بن آدم الحبشي - Sheikh MuhammedZain Adam - ሸይኽ ሙሐመድዘይን ኣደም
🌹 بشرى سارة 🌹
📢 አስደሳች ዜና ለተፍሲር እውቀት ፈላጊዎች!
📖 አዲስ የደርስ ማስታወቂያ
📚 የሚጀመረው ደርስ :-
تيسير الكريم الرحمن في تفسير كلام المنان
✍ የኪታቡ አዘጋጅ :-
الشيخ العلامة عبد الرحمن بن ناصر السعدي -رحمه الله-
🎙 ትምህርቱን የሚሰጡት :-
ሸይኽ ሙሐመድ ዘይን ኣደም -ሐፊዘሁላህ-
🕌 ትምህርቱ የሚሰጥበት ቦታ:- ፉሪ (በፉሪ ሜዳ ፊት ለፊት ባለው ቅያስ ገባ ብሎ) አቡበክር አስሲዲቅ መስጂድ
🕔 ትምህርት የሚሰጥበት ቀንና ሰዐት :- ከሰኞ እስከ ሐሙስ ከረፋዱ 4:20 ጀምሮ እስከ 5:00
🗓 ትምህርቱ ሚጀመረው :- ማክሰኞ ረቢዐል አወል 21/1445 ሂጅሪ (መስከረም 14/2016 ዓ.ል)
-
* ለሴቶች በቂ ቦታ አለ
* በአካል ተገኝታችሁ መከታተል ለማትችሉ በዚህ የቴሌግራም ቻናል በቀጥታ ስርጭት ይተላለፋል እንዲሁም ሪከርዱም ይለቀቃል ኢን ሻአ ላህ።
የቴሌግራም ቻናል፦
https://t.me/SheikhMuhammedZainAdam
ሙሓደራ 213
ርእስ ★ስለ ታላቁ መከራ ማስታወስ★
በ ኡስታዝ ኸድር አሕመድ አል ከሚሴ (አቡ ጁወይሪያ )
https://t.me/UstazKedirAhmed/8227
~እናንተ የሴቶች ስብስቦች ሆይ !
قال رسول الله ﷺ :
" يا مَعْشَرَ النِّساءِ،
تَصَدَّقْنَ وأَكْثِرْنَ الاسْتِغْفارَ،
فإنِّي رَأَيْتُكُنَّ أكْثَرَ أهْلِ النَّارِ
فَقالتِ امْرَأَةٌ منهنَّ جَزْلَةٌ :
وما لنا يا رَسولَ اللهِ، أكْثَرُ أهْلِ النَّارِ ؟
قالَ : تُكْثِرْنَ اللَّعْنَ ، وتَكْفُرْنَ العَشِيرَ ".
📓 صحيح مسلم˓٭˛✿🌹🍃 t.me/https_Asselfya
﴿ وَهُوَ معَكم أينَما كُنتُم ﴾
طمأنيـنة في كل خطوة نخطوها
~አላህ አንተን እንደወደደህ ከሚታወቅባቸዉ ምልክቶች .....
#ነፍስህ ላይ መቆጣትህ ነዉ።ያራስህን ስራ መናቅህ ማሳነስህ፦# አላህ በኔላይ ግዴታ ካደረገዉ አንፃር ምንም አልሰራሁ ብለህ። ስራህን ትንሸ አደረከዉ ማለት ይበልጥ# ለመስራት ትነሳሳላህ። #ስራህን ትልቅ አደረከዉ ማለት፦እንዲቆም ያደርገሀል።
~ነፍስያን መቆጣት .አደብ ለማሲያዝ ይረዳል።
~ነፍስን ማሠልጠን...!
~ነፍስን በእዉነት ላይ ማሠልጠን
~በማጥራት ላይ ማሠልጠን
~አኸላቅን (ስነምግባርን) በኢልም ማጥራት ።
_
Repost from Abu_Oubeida~channel
--
የሚን ኡሱሊ...ደርስ ያለቀ በመሆኑ፡ በቦታው
📚"كن سلفيا على الجادة"
የተሰኘ ሪሳላ በቦታው ተክተናል፡ የቻለ ከስር ባለው ልክ መከታተል ይችላል።
የሚጀመርበት ስአት ከዚህ በፊት እንደተለመደው 11:00⏰ በኋላ
↩
🌐 t.me/AbuOubeida
ወላሂ! እኔ ለብሄር ትግል ህይወቴን ቀርቶ እንቅልፌን አልሰጥም። እጣ ፈንታችን ተሳስሮ አገር በሚባል አንድ ጣራ ስር ስንኖር በእምነቴ ለይቶ ከሚያጠቃኝ ወይም በእምነቴ ሰበብ ለሚደርስብኝ ጥቃት ሽፋን የሚሰጥ ወይም ለጋጠ ወጦች ውግንና ከሚያሳይ አካል ጋር የትኛውንም አይነት መስዋእትነት ልከፍል ዝግጁ አይደለሁም።
በዘር የተደራጀው ሁሉ የኔ የሚለው የራሱ ምክንያት እንዳለው አውቃለሁ። ነገር ግን ይሄ የሚዋደቅለት ብሄር ተኮር ትግል ኢስላምና የሙስሊሞች ጉዳይ ላይ ሲደርስ ወገቤን እንደሚል በተደጋጋሚ አይቻለሁ። መጠኑ ይለያይ እንጂ ይሄ የሁሉም ብሄር ተኮር ንቅናቄዎች የጋራ በሽታ ነው። ኢስላምን ወደ ጎን ገፍቶ፣ ላኢላሀ ኢለላህን አስገልሎ ዘርን መሰረት ያደረገ "ወላእ" እና "በራእ" የሚያራምድ መሆኑ ብቻውን የዘር ፖለቲካን ለመፀየፍ በቂ ምክንያት ነው። በዚህ ክፉ ቫይረስ የተለከፈ ሰው እድሩንም፣ እቁቡንም፣ ኮሚቴውንም፣ ... አደረጃጀቱን ሁሉ በዘር መነፅር ነው የሚመለከተው። የላኢላሀ ኢለላህን ዋጋ ከዘር በታች ያደረገ ንቅናቄ ሁሉ የጃሂሊያ ስርአት ነው። እንዴት ነው ለዚህ ዘሩ ከዘሬ ስለተለየ ብቻ ሙስሊም ወገኔን እንድጠላ ለሚሞላኝ "የማንነት ትግል" ህይወቴን፣ ላቤን የምሰጠው? የፈለገ ምክንያት ቢኖረው፣ የእናቴ ልጅ እንኳን ቢሆን በላኢላሀ ኢለላህ ሰበብ እየገፋኝ ከላኢላሀ ኢለላህ ባነሱ የጋራ ማንነቶች እንዲደልለኝ አልፈቅድም።
=
የቴሌግራም ቻናል፡-
https://t.me/IbnuMunewor
የመጀመሪያው ፕሮግራም
በኡስታዝ አቡ መርጃን በይፋ ተጀምሯል
t.me/+lmLw2jJXwF45Zjdk
ሀያ ቀድመን ቦታ ቦታችንን እንያዝ'ማ
⬇️⬇️
t.me/+KgW1mviu_thiOGQ0
t.me/+KgW1mviu_thiOGQ0
Repost from Ustaz Kedir Ahmed Al—Kemisse (Abu Juweyriya)
+1
ዛሬ እኮ ቀጠሮ አለን አይደል?
በሉ እየለባበሳችሁ ጠብቁን፦
በሉ እየመረጣችሁ ልበሱ'ማ
መርከዝ ኢብኑ አባስ ኬሚሴ
t.me/+lmLw2jJXwF45Zjdk
t.me/+lmLw2jJXwF45Zjdk
