uz
Feedback
EFF Refereeing Departement (የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን የዳኞች ዲፖርትመንት)

EFF Refereeing Departement (የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን የዳኞች ዲፖርትመንት)

Kanalga Telegram’da o‘tish

This is official telegram chanel of Ethiopian football federation refereeing department.

Ko'proq ko'rsatish
1 668
Obunachilar
+324 soatlar
+47 kunlar
-1130 kunlar

Ma'lumot yuklanmoqda...

Taglar buluti
Ma'lumot yo'q
Muammo bormi? Iltimos, sahifani yangilang yoki bizning qo'llab-quvvatlash boshqaruvchimizga murojaat qiling>.
Kirish va chiqish esdaliklari
---
---
---
---
---
---
Obunachilarni jalb qilish
Iyun '26
Iyun '26
+18
0 kanalda
May '26
+24
0 kanalda
Get PRO
Aprel '26
+31
0 kanalda
Get PRO
Mart '26
+35
0 kanalda
Get PRO
Fevral '26
+50
0 kanalda
Get PRO
Yanvar '26
+22
0 kanalda
Get PRO
Dekabr '25
+36
0 kanalda
Get PRO
Noyabr '25
+21
0 kanalda
Get PRO
Oktabr '25
+46
0 kanalda
Get PRO
Sentabr '25
+33
0 kanalda
Get PRO
Avgust '25
+77
0 kanalda
Get PRO
Iyul '25
+38
0 kanalda
Get PRO
Iyun '25
+17
0 kanalda
Get PRO
May '25
+10
0 kanalda
Get PRO
Aprel '25
+16
0 kanalda
Get PRO
Mart '25
+41
0 kanalda
Get PRO
Fevral '25
+19
0 kanalda
Get PRO
Yanvar '25
+38
0 kanalda
Get PRO
Dekabr '24
+73
0 kanalda
Get PRO
Noyabr '24
+81
0 kanalda
Get PRO
Oktabr '24
+61
0 kanalda
Get PRO
Sentabr '24
+43
1 kanalda
Get PRO
Avgust '24
+45
0 kanalda
Get PRO
Iyul '24
+49
0 kanalda
Get PRO
Iyun '24
+40
1 kanalda
Get PRO
May '24
+49
1 kanalda
Get PRO
Aprel '24
+43
0 kanalda
Get PRO
Mart '24
+82
0 kanalda
Get PRO
Fevral '24
+28
1 kanalda
Get PRO
Yanvar '24
+23
0 kanalda
Get PRO
Dekabr '23
+61
1 kanalda
Get PRO
Noyabr '23
+55
0 kanalda
Get PRO
Oktabr '23
+1 066
1 kanalda
Sana
Obunachilarni jalb qilish
Esdaliklar
Kanallar
17 Iyun0
16 Iyun+3
15 Iyun+1
14 Iyun+1
13 Iyun+3
12 Iyun0
11 Iyun0
10 Iyun+1
09 Iyun+5
08 Iyun+1
07 Iyun0
06 Iyun0
05 Iyun0
04 Iyun+3
03 Iyun0
02 Iyun0
01 Iyun0
Kanal postlari
የሀዘን መግለጫ ! የጨዋታ ታዛቢ (ኮሚሽነር) አበራ ቡፌቦ ከዚህ ዓለም በሞት ተለይተዋል። ኮሚሽነር አበራ ቡፌቦ በኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን በሚያዘጋጃቸው የተለያዩ ውድድሮች በጨዋታ አመራርነት እ
የሀዘን መግለጫ ! የጨዋታ ታዛቢ (ኮሚሽነር) አበራ ቡፌቦ ከዚህ ዓለም በሞት ተለይተዋል። ኮሚሽነር አበራ ቡፌቦ በኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን በሚያዘጋጃቸው የተለያዩ ውድድሮች በጨዋታ አመራርነት እና ኮሚሽነርነት ለረጅም ጊዜያት በማገልገል አሳልፈዋል። የኮሚሽነር አበራ ቡፌቦ ሥርዓተ ቀብር በነገው እለት ሰኔ 10 በሺንሺቾ ከተማ ቃለ ህይወት ቤተ-ክርስቲያን ከቀኑ 7፡00 ይፈፀማል። የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን በኮሚሸነር አበራ ህልፈት የተሰማውን እጅግ ጥልቅ ሀዘን እየገለፀ ለቤተሰብ፣ ለወዳጅ ዘመድ፣ ለእግር ኳስ ቤተሰብ እና ለሙያ ባልደረቦች መፅናናትን ይመኛል።

2
Matn yo'q...
1 711
3
ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች እንኳን ለ1447ኛው የኢድ አል - አድሃ (አረፋ) በዓል በሠላም አደረሳችሁ ! ኢድ ሙባረክ ! የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን
ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች እንኳን ለ1447ኛው የኢድ አል - አድሃ (አረፋ) በዓል በሠላም አደረሳችሁ ! ኢድ ሙባረክ ! የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን
1 705
4
Laws of the Game 2026_27_single pages.pdf
2 738
5
የሀዘን መግለጫ ! የቀድሞ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ተጫዋች፣ ዓለም አቀፍ ዳኛ እና አመራር የነበሩት አንጋፋው የእግር ኳስ ሰው ጌታቸው ገብረማርያም ከዚህ ዓለም በሞት ተለይተዋል። ጌታቸው ገብረማርያ
የሀዘን መግለጫ ! የቀድሞ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ተጫዋች፣ ዓለም አቀፍ ዳኛ እና አመራር የነበሩት አንጋፋው የእግር ኳስ ሰው ጌታቸው ገብረማርያም ከዚህ ዓለም በሞት ተለይተዋል። ጌታቸው ገብረማርያም በተጫዋችነት ለኦሜድላ እና ጥጥ ማኅበር እንዲሁም የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ተጫውተው ያሳለፉ ሲሆን በመቀጠል ለረጅም ዘመናት በዓለም አቀፍ ዳኝነት ጭምር በሚታወቁበት የዳኝነት ሙያ አገልግለዋል። ከዳኝነት ከተገለሉ በኋላም በኮምሽነርነት፣ በአዲስ አበባ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ፕሬዝዳንትነት እንዲሁም በኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን የተለያዩ የሥራ ኃላፊነቶች በጥቅሉ ከ60 ዓመታት በላይ በኢትዮጵያ እግር ኳስ ላይ በማገልገል አሳልፈዋል። የአቶ ጌታቸው ገብረማርያም ሥርዓተ ቀብር በነገው ዕለት በአማኑኤል ቤተ-ክርስቲያን ከቀኑ 9፡00 ይፈፀማል። የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን በእኚህ ታላቅ የእግር ኳስ ሰው ጌታቸው ገብረማርያም ህልፈት የተሰማውን እጅግ ጥልቅ ሀዘን እየገለፀ ለቤተሰብ፣ ለወዳጅ ዘመድ፣ ለእግር ኳስ ቤተሰብ እና ለሙያ ባልደረቦች መፅናናትን ይመኛል።
1 835
6
ለመላው ኢትዮጵያውያን እንኳን ለ85ኛው የኢትዮጵያ ጀግኖች አርበኞች ድል መታሰቢያ በዓል በሰላም አደረሳችሁ መልካም በዓል !
ለመላው ኢትዮጵያውያን እንኳን ለ85ኛው የኢትዮጵያ ጀግኖች አርበኞች ድል መታሰቢያ በዓል በሰላም አደረሳችሁ መልካም በዓል !
1 680
7
ለU20 ፕሪሚየር ሊግ የጨዋታ አመራሮች የተስተካከለ ⚽️⚽️⚽️⚽️⚽️⚽️⚽️⚽️⚽️⚽️⚽️⚽️⚽️ የኢትዮጵያ ከ20 ዓመት በታች ፕሪሚየር ሊግ ውድድር ላይ ጨዋታ ለመምራት የአካል ብቃት ፈተና ወስዳችሁ ማለፍ ያልቻላችሁ እና በተለያየ ጊዜ የፌዴራል ዳኝነት ስልጠና ወስዳችሁ ወደ ኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ሊጎች ያልተቀላቀላችሁ ዳኞች የአካል ብቃት ፈተና የሚሰጠው 19/08/2018 ዓ/ም ከጠዋቱ በ12፡00 ጀምሮ በአበበ ቢቂላ ስታድየም በመሆኑ የጤና የምርመራ ውጤት ይዛችሁ በመምጣት ለባለሙያዎች ማረጋገጥ እና በዚያው ቀን ከ1፡00 ጀምሮ የአካል ብቃት ፈተና ስለሚሰጥ በተገለፀው አግባብ ራሳችሁን አዘጋጅታችሁ እንድትገኙ እናሳውቃለን። ማስታወሻ - የፈተናው አይነትYOYO intermittent, RSA እንዲሁም CODA መሆኑን እንገልፃለን። ለአዲስ ፌደራል ዳኞች እድሜ አንዱ መመዘኛ ነው። 👇👇👇👇👇 “ዓለምአቀፍ ተወዳዳሪነት ያላቸው የዳኝነት ባለሙያዎች ለመፍጠር እንሰራለን”
0
8
ለወንዶች ፕሪሚየር ሊግ የጨዋታ አመራሮች ⚽️⚽️⚽️⚽️⚽️⚽️⚽️⚽️⚽️⚽️⚽️⚽️⚽️ የኢትዮጵያ ከ20 ዓመት በታች ፕሪሚየር ሊግ ውድድር ላይ ጨዋታ ለመምራት የአካል ብቃት ፈተና ወስዳችሁ ማለፍ ያልቻላችሁ እና በተለያየ ጊዜ የፌዴራል ዳኝነት ስልጠና ወስዳችሁ ወደ ኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ሊጎች ያልተቀላቀላችሁ ዳኞች የአካል ብቃት ፈተና የሚሰጠው 19/08/2018 ዓ/ም ከጠዋቱ በ12፡00 ጀምሮ በአበበ ቢቂላ ስታድየም በመሆኑ የጤና የምርመራ ውጤት ይዛችሁ በመምጣት ለባለሙያዎች ማረጋገጥ እና በዚያው ቀን ከ1፡00 ጀምሮ የአካል ብቃት ፈተና ስለሚሰጥ በተገለፀው አግባብ ራሳችሁን አዘጋጅታችሁ እንድትገኙ እናሳውቃለን። ማስታወሻ - የፈተናው አይነትYOYO intermittent, RSA እንዲሁም CODA መሆኑን እንገልፃለን 👇👇👇👇👇 “ዓለምአቀፍ ተወዳዳሪነት ያላቸው የዳኝነት ባለሙያዎች ለመፍጠር እንሰራለን”
0
9
ለመላው የክርስትና ዕምነት ተከታዮች እንኳን ለኢየሱስ ክርስቶስ የትንሣኤ በዓል በሰላም አደረሳችሁ ! መልካም በዓል ! የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን
ለመላው የክርስትና ዕምነት ተከታዮች እንኳን ለኢየሱስ ክርስቶስ የትንሣኤ በዓል በሰላም አደረሳችሁ ! መልካም በዓል ! የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን
0
10
የሀዘን መግለጫ ! በኢትዮጵያ እግር ኳስ ለረጅም ጊዜያት በዳኝነት እንዲሁም በአሁኑ ወቅት በሴቶች ፕሪምየር ሊግ እና ሴቶች ከፍተኛ ሊግ ውድድሮች ላይ በጨዋታ ታዛቢነት ሲያገለገሉ የቆዩት በቀለ ወልደ
የሀዘን መግለጫ ! በኢትዮጵያ እግር ኳስ ለረጅም ጊዜያት በዳኝነት እንዲሁም በአሁኑ ወቅት በሴቶች ፕሪምየር ሊግ እና ሴቶች ከፍተኛ ሊግ ውድድሮች ላይ በጨዋታ ታዛቢነት ሲያገለገሉ የቆዩት በቀለ ወልደጊዮርጊስ ከዚህ ዓለም በሞት ተለይተዋል። የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን በጨዋታ ታዛቢ በቀለ ወልደጊዮርጊስ ህልፈት የተሰማውን እጅግ ጥልቅ ሀዘን እየገለፀ ለቤተሰብ፣ ለወዳጅ ዘመድ፣ ለእግር ኳስ ቤተሰብ እና ለሙያ ባልደረቦች መፅናናትን ይመኛል።
0
11
Circular-32_2026_EN.pdf
0
12
Law_Changes_2026_EN_S_260331_194801.pdf
0
13
ለመላው የእስልምና ዕምነት ተከታዮች እንኳን ለ1447ኛው የኢድ አል ፈጥር በዓል በሰላም አደረሳችሁ ! ኢድ ሙባረክ ! የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን
ለመላው የእስልምና ዕምነት ተከታዮች እንኳን ለ1447ኛው የኢድ አል ፈጥር በዓል በሰላም አደረሳችሁ ! ኢድ ሙባረክ ! የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን
0