EFF Refereeing Departement (የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን የዳኞች ዲፖርትመንት)
رفتن به کانال در Telegram
This is official telegram chanel of Ethiopian football federation refereeing department.
نمایش بیشتر1 673
مشترکین
-224 ساعت
اطلاعاتی وجود ندارد7 روز
+1930 روز
در حال بارگیری داده...
کانالهای مشابه
ابر برچسبها
هیچ دادهای
مشکلی وجود دارد؟ لطفاً صفحه را تازه کنید یا با مدیر پشتیبانی ما تماس بگیرید.
اشارات ورودی و خروجی
---
---
---
---
---
---
جذب مشترکین
ژوئیه '26
ژوئیه '26
+4
در 0 کانالها
ژوئن '26
+39
در 0 کانالها
Get PRO
مه '26
+24
در 0 کانالها
Get PRO
آوریل '26
+31
در 0 کانالها
Get PRO
مارس '26
+35
در 0 کانالها
Get PRO
فوریه '26
+50
در 0 کانالها
Get PRO
ژانویه '26
+22
در 0 کانالها
Get PRO
دسامبر '25
+36
در 0 کانالها
Get PRO
نوامبر '25
+21
در 0 کانالها
Get PRO
اکتبر '25
+46
در 0 کانالها
Get PRO
سپتامبر '25
+33
در 0 کانالها
Get PRO
اوت '25
+77
در 0 کانالها
Get PRO
ژوئیه '25
+38
در 0 کانالها
Get PRO
ژوئن '25
+17
در 0 کانالها
Get PRO
مه '25
+10
در 0 کانالها
Get PRO
آوریل '25
+16
در 0 کانالها
Get PRO
مارس '25
+41
در 0 کانالها
Get PRO
فوریه '25
+19
در 0 کانالها
Get PRO
ژانویه '25
+38
در 0 کانالها
Get PRO
دسامبر '24
+73
در 0 کانالها
Get PRO
نوامبر '24
+81
در 0 کانالها
Get PRO
اکتبر '24
+61
در 0 کانالها
Get PRO
سپتامبر '24
+43
در 1 کانالها
Get PRO
اوت '24
+45
در 0 کانالها
Get PRO
ژوئیه '24
+49
در 0 کانالها
Get PRO
ژوئن '24
+40
در 1 کانالها
Get PRO
مه '24
+49
در 1 کانالها
Get PRO
آوریل '24
+43
در 0 کانالها
Get PRO
مارس '24
+82
در 0 کانالها
Get PRO
فوریه '24
+28
در 1 کانالها
Get PRO
ژانویه '24
+23
در 0 کانالها
Get PRO
دسامبر '23
+61
در 1 کانالها
Get PRO
نوامبر '23
+55
در 0 کانالها
Get PRO
اکتبر '23
+1 066
در 1 کانالها
| تاریخ | رشد مشترکین | اشارات | کانالها | |
| 08 ژوئیه | 0 | |||
| 07 ژوئیه | 0 | |||
| 06 ژوئیه | 0 | |||
| 05 ژوئیه | +1 | |||
| 04 ژوئیه | 0 | |||
| 03 ژوئیه | +1 | |||
| 02 ژوئیه | +2 | |||
| 01 ژوئیه | 0 |
پستهای کانال
| 2 | የሀዘን መግለጫ !
የጨዋታ ታዛቢ (ኮሚሽነር) አበራ ቡፌቦ ከዚህ ዓለም በሞት ተለይተዋል።
ኮሚሽነር አበራ ቡፌቦ በኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን በሚያዘጋጃቸው የተለያዩ ውድድሮች በጨዋታ አመራርነት እና ኮሚሽነርነት ለረጅም ጊዜያት በማገልገል አሳልፈዋል።
የኮሚሽነር አበራ ቡፌቦ ሥርዓተ ቀብር በነገው እለት ሰኔ 10 በሺንሺቾ ከተማ ቃለ ህይወት ቤተ-ክርስቲያን ከቀኑ 7፡00 ይፈፀማል።
የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን በኮሚሸነር አበራ ህልፈት የተሰማውን እጅግ ጥልቅ ሀዘን እየገለፀ ለቤተሰብ፣ ለወዳጅ ዘመድ፣ ለእግር ኳስ ቤተሰብ እና ለሙያ ባልደረቦች መፅናናትን ይመኛል። | 769 |
| 3 | بدون متن... | 2 285 |
| 4 | ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች እንኳን ለ1447ኛው የኢድ አል - አድሃ (አረፋ) በዓል በሠላም አደረሳችሁ !
ኢድ ሙባረክ !
የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን | 1 896 |
| 5 | Laws of the Game 2026_27_single pages.pdf | 2 738 |
| 6 | የሀዘን መግለጫ !
የቀድሞ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ተጫዋች፣ ዓለም አቀፍ ዳኛ እና አመራር የነበሩት አንጋፋው የእግር ኳስ ሰው ጌታቸው ገብረማርያም ከዚህ ዓለም በሞት ተለይተዋል።
ጌታቸው ገብረማርያም በተጫዋችነት ለኦሜድላ እና ጥጥ ማኅበር እንዲሁም የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ተጫውተው ያሳለፉ ሲሆን በመቀጠል ለረጅም ዘመናት በዓለም አቀፍ ዳኝነት ጭምር በሚታወቁበት የዳኝነት ሙያ አገልግለዋል። ከዳኝነት ከተገለሉ በኋላም በኮምሽነርነት፣ በአዲስ አበባ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ፕሬዝዳንትነት እንዲሁም በኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን የተለያዩ የሥራ ኃላፊነቶች በጥቅሉ ከ60 ዓመታት በላይ በኢትዮጵያ እግር ኳስ ላይ በማገልገል አሳልፈዋል።
የአቶ ጌታቸው ገብረማርያም ሥርዓተ ቀብር በነገው ዕለት በአማኑኤል ቤተ-ክርስቲያን ከቀኑ 9፡00 ይፈፀማል።
የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን በእኚህ ታላቅ የእግር ኳስ ሰው ጌታቸው ገብረማርያም ህልፈት የተሰማውን እጅግ ጥልቅ ሀዘን እየገለፀ ለቤተሰብ፣ ለወዳጅ ዘመድ፣ ለእግር ኳስ ቤተሰብ እና ለሙያ ባልደረቦች መፅናናትን ይመኛል። | 1 835 |
| 7 | ለመላው ኢትዮጵያውያን እንኳን ለ85ኛው የኢትዮጵያ ጀግኖች አርበኞች ድል መታሰቢያ በዓል በሰላም አደረሳችሁ
መልካም በዓል ! | 1 680 |
| 8 | ለU20 ፕሪሚየር ሊግ የጨዋታ አመራሮች የተስተካከለ
⚽️⚽️⚽️⚽️⚽️⚽️⚽️⚽️⚽️⚽️⚽️⚽️⚽️
የኢትዮጵያ ከ20 ዓመት በታች ፕሪሚየር ሊግ ውድድር ላይ ጨዋታ ለመምራት የአካል ብቃት ፈተና ወስዳችሁ ማለፍ ያልቻላችሁ እና በተለያየ ጊዜ የፌዴራል ዳኝነት ስልጠና ወስዳችሁ ወደ ኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ሊጎች ያልተቀላቀላችሁ ዳኞች የአካል ብቃት ፈተና የሚሰጠው 19/08/2018 ዓ/ም ከጠዋቱ በ12፡00 ጀምሮ በአበበ ቢቂላ ስታድየም በመሆኑ የጤና የምርመራ ውጤት ይዛችሁ በመምጣት ለባለሙያዎች ማረጋገጥ እና በዚያው ቀን ከ1፡00 ጀምሮ የአካል ብቃት ፈተና ስለሚሰጥ በተገለፀው አግባብ ራሳችሁን አዘጋጅታችሁ እንድትገኙ እናሳውቃለን።
ማስታወሻ - የፈተናው አይነትYOYO intermittent, RSA እንዲሁም CODA መሆኑን እንገልፃለን።
ለአዲስ ፌደራል ዳኞች እድሜ አንዱ መመዘኛ ነው።
👇👇👇👇👇
“ዓለምአቀፍ ተወዳዳሪነት ያላቸው የዳኝነት ባለሙያዎች ለመፍጠር እንሰራለን” | 0 |
| 9 | ለወንዶች ፕሪሚየር ሊግ የጨዋታ አመራሮች
⚽️⚽️⚽️⚽️⚽️⚽️⚽️⚽️⚽️⚽️⚽️⚽️⚽️
የኢትዮጵያ ከ20 ዓመት በታች ፕሪሚየር ሊግ ውድድር ላይ ጨዋታ ለመምራት የአካል ብቃት ፈተና ወስዳችሁ ማለፍ ያልቻላችሁ እና በተለያየ ጊዜ የፌዴራል ዳኝነት ስልጠና ወስዳችሁ ወደ ኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ሊጎች ያልተቀላቀላችሁ ዳኞች የአካል ብቃት ፈተና የሚሰጠው 19/08/2018 ዓ/ም ከጠዋቱ በ12፡00 ጀምሮ በአበበ ቢቂላ ስታድየም በመሆኑ የጤና የምርመራ ውጤት ይዛችሁ በመምጣት ለባለሙያዎች ማረጋገጥ እና በዚያው ቀን ከ1፡00 ጀምሮ የአካል ብቃት ፈተና ስለሚሰጥ በተገለፀው አግባብ ራሳችሁን አዘጋጅታችሁ እንድትገኙ እናሳውቃለን።
ማስታወሻ - የፈተናው አይነትYOYO intermittent, RSA እንዲሁም CODA መሆኑን እንገልፃለን
👇👇👇👇👇
“ዓለምአቀፍ ተወዳዳሪነት ያላቸው የዳኝነት ባለሙያዎች ለመፍጠር እንሰራለን” | 0 |
| 10 | ለመላው የክርስትና ዕምነት ተከታዮች እንኳን ለኢየሱስ ክርስቶስ የትንሣኤ በዓል በሰላም አደረሳችሁ !
መልካም በዓል !
የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን | 0 |
