EFF Refereeing Departement (የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን የዳኞች ዲፖርትመንት)
前往频道在 Telegram
This is official telegram chanel of Ethiopian football federation refereeing department.
显示更多1 668
订阅者
+324 小时
+47 天
-1130 天
数据加载中...
吸引订阅者
六月 '26
六月 '26
+18
在0个频道中
五月 '26
+24
在0个频道中
Get PRO
四月 '26
+31
在0个频道中
Get PRO
三月 '26
+35
在0个频道中
Get PRO
二月 '26
+50
在0个频道中
Get PRO
一月 '26
+22
在0个频道中
Get PRO
十二月 '25
+36
在0个频道中
Get PRO
十一月 '25
+21
在0个频道中
Get PRO
十月 '25
+46
在0个频道中
Get PRO
九月 '25
+33
在0个频道中
Get PRO
八月 '25
+77
在0个频道中
Get PRO
七月 '25
+38
在0个频道中
Get PRO
六月 '25
+17
在0个频道中
Get PRO
五月 '25
+10
在0个频道中
Get PRO
四月 '25
+16
在0个频道中
Get PRO
三月 '25
+41
在0个频道中
Get PRO
二月 '25
+19
在0个频道中
Get PRO
一月 '25
+38
在0个频道中
Get PRO
十二月 '24
+73
在0个频道中
Get PRO
十一月 '24
+81
在0个频道中
Get PRO
十月 '24
+61
在0个频道中
Get PRO
九月 '24
+43
在1个频道中
Get PRO
八月 '24
+45
在0个频道中
Get PRO
七月 '24
+49
在0个频道中
Get PRO
六月 '24
+40
在1个频道中
Get PRO
五月 '24
+49
在1个频道中
Get PRO
四月 '24
+43
在0个频道中
Get PRO
三月 '24
+82
在0个频道中
Get PRO
二月 '24
+28
在1个频道中
Get PRO
一月 '24
+23
在0个频道中
Get PRO
十二月 '23
+61
在1个频道中
Get PRO
十一月 '23
+55
在0个频道中
Get PRO
十月 '23
+1 066
在1个频道中
| 日期 | 订阅者增长 | 提及 | 频道 | |
| 17 六月 | 0 | |||
| 16 六月 | +3 | |||
| 15 六月 | +1 | |||
| 14 六月 | +1 | |||
| 13 六月 | +3 | |||
| 12 六月 | 0 | |||
| 11 六月 | 0 | |||
| 10 六月 | +1 | |||
| 09 六月 | +5 | |||
| 08 六月 | +1 | |||
| 07 六月 | 0 | |||
| 06 六月 | 0 | |||
| 05 六月 | 0 | |||
| 04 六月 | +3 | |||
| 03 六月 | 0 | |||
| 02 六月 | 0 | |||
| 01 六月 | 0 |
频道帖子
Repost from Ethiopian Football Federation
የሀዘን መግለጫ !
የጨዋታ ታዛቢ (ኮሚሽነር) አበራ ቡፌቦ ከዚህ ዓለም በሞት ተለይተዋል።
ኮሚሽነር አበራ ቡፌቦ በኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን በሚያዘጋጃቸው የተለያዩ ውድድሮች በጨዋታ አመራርነት እና ኮሚሽነርነት ለረጅም ጊዜያት በማገልገል አሳልፈዋል።
የኮሚሽነር አበራ ቡፌቦ ሥርዓተ ቀብር በነገው እለት ሰኔ 10 በሺንሺቾ ከተማ ቃለ ህይወት ቤተ-ክርስቲያን ከቀኑ 7፡00 ይፈፀማል።
የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን በኮሚሸነር አበራ ህልፈት የተሰማውን እጅግ ጥልቅ ሀዘን እየገለፀ ለቤተሰብ፣ ለወዳጅ ዘመድ፣ ለእግር ኳስ ቤተሰብ እና ለሙያ ባልደረቦች መፅናናትን ይመኛል።
| 2 | 没有文字... | 1 711 |
| 3 | ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች እንኳን ለ1447ኛው የኢድ አል - አድሃ (አረፋ) በዓል በሠላም አደረሳችሁ !
ኢድ ሙባረክ !
የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን | 1 705 |
| 4 | Laws of the Game 2026_27_single pages.pdf | 2 738 |
| 5 | የሀዘን መግለጫ !
የቀድሞ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ተጫዋች፣ ዓለም አቀፍ ዳኛ እና አመራር የነበሩት አንጋፋው የእግር ኳስ ሰው ጌታቸው ገብረማርያም ከዚህ ዓለም በሞት ተለይተዋል።
ጌታቸው ገብረማርያም በተጫዋችነት ለኦሜድላ እና ጥጥ ማኅበር እንዲሁም የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ተጫውተው ያሳለፉ ሲሆን በመቀጠል ለረጅም ዘመናት በዓለም አቀፍ ዳኝነት ጭምር በሚታወቁበት የዳኝነት ሙያ አገልግለዋል። ከዳኝነት ከተገለሉ በኋላም በኮምሽነርነት፣ በአዲስ አበባ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ፕሬዝዳንትነት እንዲሁም በኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን የተለያዩ የሥራ ኃላፊነቶች በጥቅሉ ከ60 ዓመታት በላይ በኢትዮጵያ እግር ኳስ ላይ በማገልገል አሳልፈዋል።
የአቶ ጌታቸው ገብረማርያም ሥርዓተ ቀብር በነገው ዕለት በአማኑኤል ቤተ-ክርስቲያን ከቀኑ 9፡00 ይፈፀማል።
የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን በእኚህ ታላቅ የእግር ኳስ ሰው ጌታቸው ገብረማርያም ህልፈት የተሰማውን እጅግ ጥልቅ ሀዘን እየገለፀ ለቤተሰብ፣ ለወዳጅ ዘመድ፣ ለእግር ኳስ ቤተሰብ እና ለሙያ ባልደረቦች መፅናናትን ይመኛል። | 1 835 |
| 6 | ለመላው ኢትዮጵያውያን እንኳን ለ85ኛው የኢትዮጵያ ጀግኖች አርበኞች ድል መታሰቢያ በዓል በሰላም አደረሳችሁ
መልካም በዓል ! | 1 680 |
| 7 | ለU20 ፕሪሚየር ሊግ የጨዋታ አመራሮች የተስተካከለ
⚽️⚽️⚽️⚽️⚽️⚽️⚽️⚽️⚽️⚽️⚽️⚽️⚽️
የኢትዮጵያ ከ20 ዓመት በታች ፕሪሚየር ሊግ ውድድር ላይ ጨዋታ ለመምራት የአካል ብቃት ፈተና ወስዳችሁ ማለፍ ያልቻላችሁ እና በተለያየ ጊዜ የፌዴራል ዳኝነት ስልጠና ወስዳችሁ ወደ ኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ሊጎች ያልተቀላቀላችሁ ዳኞች የአካል ብቃት ፈተና የሚሰጠው 19/08/2018 ዓ/ም ከጠዋቱ በ12፡00 ጀምሮ በአበበ ቢቂላ ስታድየም በመሆኑ የጤና የምርመራ ውጤት ይዛችሁ በመምጣት ለባለሙያዎች ማረጋገጥ እና በዚያው ቀን ከ1፡00 ጀምሮ የአካል ብቃት ፈተና ስለሚሰጥ በተገለፀው አግባብ ራሳችሁን አዘጋጅታችሁ እንድትገኙ እናሳውቃለን።
ማስታወሻ - የፈተናው አይነትYOYO intermittent, RSA እንዲሁም CODA መሆኑን እንገልፃለን።
ለአዲስ ፌደራል ዳኞች እድሜ አንዱ መመዘኛ ነው።
👇👇👇👇👇
“ዓለምአቀፍ ተወዳዳሪነት ያላቸው የዳኝነት ባለሙያዎች ለመፍጠር እንሰራለን” | 0 |
| 8 | ለወንዶች ፕሪሚየር ሊግ የጨዋታ አመራሮች
⚽️⚽️⚽️⚽️⚽️⚽️⚽️⚽️⚽️⚽️⚽️⚽️⚽️
የኢትዮጵያ ከ20 ዓመት በታች ፕሪሚየር ሊግ ውድድር ላይ ጨዋታ ለመምራት የአካል ብቃት ፈተና ወስዳችሁ ማለፍ ያልቻላችሁ እና በተለያየ ጊዜ የፌዴራል ዳኝነት ስልጠና ወስዳችሁ ወደ ኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ሊጎች ያልተቀላቀላችሁ ዳኞች የአካል ብቃት ፈተና የሚሰጠው 19/08/2018 ዓ/ም ከጠዋቱ በ12፡00 ጀምሮ በአበበ ቢቂላ ስታድየም በመሆኑ የጤና የምርመራ ውጤት ይዛችሁ በመምጣት ለባለሙያዎች ማረጋገጥ እና በዚያው ቀን ከ1፡00 ጀምሮ የአካል ብቃት ፈተና ስለሚሰጥ በተገለፀው አግባብ ራሳችሁን አዘጋጅታችሁ እንድትገኙ እናሳውቃለን።
ማስታወሻ - የፈተናው አይነትYOYO intermittent, RSA እንዲሁም CODA መሆኑን እንገልፃለን
👇👇👇👇👇
“ዓለምአቀፍ ተወዳዳሪነት ያላቸው የዳኝነት ባለሙያዎች ለመፍጠር እንሰራለን” | 0 |
| 9 | ለመላው የክርስትና ዕምነት ተከታዮች እንኳን ለኢየሱስ ክርስቶስ የትንሣኤ በዓል በሰላም አደረሳችሁ !
መልካም በዓል !
የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን | 0 |
| 10 | የሀዘን መግለጫ !
በኢትዮጵያ እግር ኳስ ለረጅም ጊዜያት በዳኝነት እንዲሁም በአሁኑ ወቅት በሴቶች ፕሪምየር ሊግ እና ሴቶች ከፍተኛ ሊግ ውድድሮች ላይ በጨዋታ ታዛቢነት ሲያገለገሉ የቆዩት በቀለ ወልደጊዮርጊስ ከዚህ ዓለም በሞት ተለይተዋል።
የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን በጨዋታ ታዛቢ በቀለ ወልደጊዮርጊስ ህልፈት የተሰማውን እጅግ ጥልቅ ሀዘን እየገለፀ ለቤተሰብ፣ ለወዳጅ ዘመድ፣ ለእግር ኳስ ቤተሰብ እና ለሙያ ባልደረቦች መፅናናትን ይመኛል። | 0 |
| 11 | Circular-32_2026_EN.pdf | 0 |
| 12 | Law_Changes_2026_EN_S_260331_194801.pdf | 0 |
| 13 | ለመላው የእስልምና ዕምነት ተከታዮች እንኳን ለ1447ኛው የኢድ አል ፈጥር በዓል በሰላም አደረሳችሁ !
ኢድ ሙባረክ !
የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን | 0 |
现已上线!2025 年 Telegram 研究 — 年度关键洞察 
