uz
Feedback
የጥበብ ማዕድ

የጥበብ ማዕድ

Kanalga Telegram’da o‘tish

ዝም ብለህ ተቀላቀል!

Ko'proq ko'rsatish

📈 Telegram kanali የጥበብ ማዕድ analitikasi

የጥበብ ማዕድ (@yetbebmead_ab) Amxar til segmentidagi kanali faol ishtirokchi. Hozirda hamjamiyat 16 106 obunachidan iborat bo'lib, Din & Maʼnaviyat toifasida 5 309-o'rinni va Efiopiya mintaqasida 2 094-o'rinni egallagan.

📊 Auditoriya ko‘rsatkichlari va dinamika

невідомо sanasidan buyon loyiha tez o‘sib, 16 106 obunachiga ega bo‘ldi.

01 Iyul, 2026 dagi oxirgi ma’lumotlarga ko‘ra kanal barqaror faollikka ega. Oxirgi 30 kunda obunachilar soni 660 ga, so‘nggi 24 soatda esa 29 ga o‘zgardi va umumiy qamrov yuqori darajada qolmoqda.

  • Tasdiqlash holati: Tasdiqlanmagan
  • Jalb etish (ER): Auditoriya o‘rtacha 2.96% darajada jalb etiladi. Nashrdan keyingi dastlabki 24 soatda kontent odatda umumiy obunachilar sonining 2.05% ini tashkil etuvchi reaksiyalarni to‘playdi.
  • Post qamrovi: Har bir post o‘rtacha 477 marta ko‘riladi; birinchi sutkada odatda 331 ta ko‘rish yig‘iladi.
  • Reaksiyalar va o‘zaro ta’sir: Auditoriya faol: har bir postga o‘rtacha 10 ta reaksiya keladi.

📝 Tavsif va kontent siyosati

Muallif resursni shaxsiy fikrni ifoda etish maydoni sifatida ta’riflaydi:
ዝም ብለህ ተቀላቀል!

Yuqori yangilanish chastotasi (oxirgi ma’lumot 02 Iyul, 2026 da olingan) sababli kanal doimo dolzarb va katta qamrovli bo‘lib qoladi. Analitika auditoriya kontent bilan faol hamkorlik qilishini, uni Din & Maʼnaviyat toifasidagi muhim ta’sir nuqtasiga aylantirishini ko‘rsatadi.

16 106
Obunachilar
+2924 soatlar
+2067 kunlar
+66030 kunlar
Postlar arxiv
🙀ይህ ህንፃ መገኛውን በሆንግ ኮንግ ያደረገ ሲሆን የህዝቦች መኖሪያ ቤት ነው።
🙀ይህ ህንፃ መገኛውን በሆንግ ኮንግ ያደረገ ሲሆን የህዝቦች መኖሪያ ቤት ነው።

ማፅናናትም ለካ አላቂ ነው!

ቢጣበብም ቦታ ላለህ ጊዜ አለህ! ላልፈለከው ደግሞ ትንሽ ጉዳይ ብዙ ሰበብ ይኖርሃል።

አንዳንዴ በራስህ ተስፋ ስትቆርጥ በራስህ ግዛት ሌሎችን ታነግሳለህ!

መጨከን ሚሰጠው ፈጣን ውጤት መጠበቅ አይሰጠውም!

ከጅምሩ ድሮ ከአድማጭ ወዳጅ ስር እልፍኝ ካልቀለሱ የመውደድን ልክ ከልብ ትርታቸው ቀድመው ካላሰሱ ካንገት በላይ ቢሆን ጥቂት ሰነባብቶ የመደመጥ ጥጉ ሊቅ አያስብልም ከዝምታ እልፍኝ አልቅሰው ቢሰርጉ! አቡ(አላዛር ቴዎድሮስ)

፡ ጥበብና ቅኔ ባይታደል እንኳ ላልተመረጠ ሰው ጭንቀቱን ለማራቅ ብሶቱን ተናግሮ ምላሽ ካልደረሰው ስሙልኝ አያለ          ጥሪውን ሲያሰማ                 ከሚዝል አንደበት ብሎም ምላሽ ካጣ ከመናገር በላይ           ዝም ማለት ቋንቋ                  ስሙኝ ቃል አለበት ✍Mekdi @amen1995

ጥበብና ቅኔ ሁሉ ሳይታደል ላልተመረጠ ሰው ገድል እንደ ገደል መጥፊያው ሆኖ ሳለ! ዝምታን ማዳመጥ መልስ አያስገኝም            ጭንቀትን አርቆ ላልተናገረ ሰው       ማንስ ይረዳዋል               ጥርሱ እየሳቀ                      ከመንገድ ላይ ወድቆ! አቡ(አላዛር ቴዎድሮስ)

፡ ከመምሰል ጋር ተወዳጅተህ አይሆን ነገር እያላመጥክ እኔ የታየኝ መቼ ታየህ ዝምታዬን መች አደመጥክ? ✍Mekdi @amen1995

ስናጣ ግን "አጎደሉብን" ለማለት የሚቀናን ለምን ይሆን? ሲሞላልን "እኔ ነኝ" እንደምንለው ሁሉ!

፡ ባናውቅ እንኳን ከመረዳታችን በፊት በሰው ባንፈርድ ጥሩ ነው!

ማኖር ሚባለውን ምታውቀው የእውነት ለራስህ ኖረህ ስታልፍ ነው።

ምን አልባት ድጋሜ ላንገናኝ እንችላለን 🤔🤔 ግን አስታውሺ በአንቺ መወደዴ በህይወቴ ትልቁ ደስታዬ ነበር 😭😭😭🥰

ያቺ እለት የሁለታችን የፍቅር ማብቂያ ቀን እንደሆነ ባውቅ ኖሮ ያንን ቀን በጊዜ አግኝቼሽ አቅፌ ምን ያህል ቦታ ላንቺ እንዳለኝ እና የልቤን በሙሉ እነግረሽ ነበር 😭

የምትፈልጋቸው ግን እማይፈልጉህን ድካምህ አያመጣቸውም! ሁሉንም ነገር ጥረት ሊያስገኝልህ አይችልም ሲቀጥል አንዳንድ ተፈላጊ ነገሮች ስትለቃቸው የማግኘት እድል አለህ ጊዜ ሰጥተህ ከምትንከባከበው ይልቅ!!! ሒዱ ካልሆነ እኛ እንሔዳለን!

ስውር በሆንክ ቁጥር ፈተና ይበረታብሃል ብቻህን ነገሮችን ስለምትጋፈጥ ነው! አዳክሞ ያበረታሃል!

አንዳንዴ ጥረትህና መጣር ያለብህ ልክ ይለያይና ልፋትህ ከንቱ ይሆናል! ሸክም በትከሻህ ይዘህ መቆምህ እስካልተንቀሳቀስክ ድረስ ለውጥ እንደማያመጣውና ስራ እንዳልሰራህ ሁሉ ማለት ነው።

ለችግሮች መፍትሔ ሞት የሚመስለን ውስጣችን ዝም እንዲልና ማምለጫ የሚሆነን የሚመስለን ነን ግን እውነቱ መኖራችን የሚያስፈልጋቸው ሰዎች አሉ መኖር ያልፈታው ችግር ሞት መፍትሔ አይሰጠውም ጥለናቸው በምንሔዳቸው ሰዎች ላይ ይበረታል! ቀላል አይደለም ግን በርታ እንበል!!!

መንገድ ከሳትህ በቀናው መንገድ የተጓዘ ሁሉ ላንተ የተሳሳተ ነው።

አንዳንዴ ቆመህ እያየህ የሆነ ዘመን እንደ ህልም ሆኖ ያልፍሃል ልጅ ሳለህ እርጅና እንደጎበኘህ እስኪሰማህ ድረስ!!!