uz
Feedback
የጥበብ ማዕድ

የጥበብ ማዕድ

Kanalga Telegram’da o‘tish

ዝም ብለህ ተቀላቀል!

Ko'proq ko'rsatish

📈 Telegram kanali የጥበብ ማዕድ analitikasi

የጥበብ ማዕድ (@yetbebmead_ab) Amxar til segmentidagi kanali faol ishtirokchi. Hozirda hamjamiyat 16 106 obunachidan iborat bo'lib, Din & Maʼnaviyat toifasida 5 309-o'rinni va Efiopiya mintaqasida 2 094-o'rinni egallagan.

📊 Auditoriya ko‘rsatkichlari va dinamika

невідомо sanasidan buyon loyiha tez o‘sib, 16 106 obunachiga ega bo‘ldi.

01 Iyul, 2026 dagi oxirgi ma’lumotlarga ko‘ra kanal barqaror faollikka ega. Oxirgi 30 kunda obunachilar soni 660 ga, so‘nggi 24 soatda esa 29 ga o‘zgardi va umumiy qamrov yuqori darajada qolmoqda.

  • Tasdiqlash holati: Tasdiqlanmagan
  • Jalb etish (ER): Auditoriya o‘rtacha 2.96% darajada jalb etiladi. Nashrdan keyingi dastlabki 24 soatda kontent odatda umumiy obunachilar sonining 2.05% ini tashkil etuvchi reaksiyalarni to‘playdi.
  • Post qamrovi: Har bir post o‘rtacha 477 marta ko‘riladi; birinchi sutkada odatda 331 ta ko‘rish yig‘iladi.
  • Reaksiyalar va o‘zaro ta’sir: Auditoriya faol: har bir postga o‘rtacha 10 ta reaksiya keladi.

📝 Tavsif va kontent siyosati

Muallif resursni shaxsiy fikrni ifoda etish maydoni sifatida ta’riflaydi:
ዝም ብለህ ተቀላቀል!

Yuqori yangilanish chastotasi (oxirgi ma’lumot 02 Iyul, 2026 da olingan) sababli kanal doimo dolzarb va katta qamrovli bo‘lib qoladi. Analitika auditoriya kontent bilan faol hamkorlik qilishini, uni Din & Maʼnaviyat toifasidagi muhim ta’sir nuqtasiga aylantirishini ko‘rsatadi.

16 106
Obunachilar
+2924 soatlar
+2067 kunlar
+66030 kunlar
Postlar arxiv
አንዳንዴ ቆመህ እያየህ የሆነ ዘመን እንደ ህልም ሆኖ ያልፍሃል ልጅ ሳለህ እርጅና እንደጎበኘህ እስኪሰማህ ድረስ!!!

ተጠንቀቁ‼️❕❕ ሐሜት እስከ 1 አመት እስር ያስቀጣል። # I በኢፌዴሪ የወንጀል ህግ ክሪሚናላይዝ ተደርገው ያስቀጣሉ ተብለው ከተቀመጡ ተግባራት አንዱ ሀሜት መሆኑን ጠበቃ ሰብለ አሰፋ ገልጻለች። ማን
ተጠንቀቁ‼️❕❕ ሐሜት እስከ 1 አመት እስር ያስቀጣል። # I በኢፌዴሪ የወንጀል ህግ ክሪሚናላይዝ ተደርገው ያስቀጣሉ ተብለው ከተቀመጡ ተግባራት አንዱ ሀሜት መሆኑን ጠበቃ ሰብለ አሰፋ ገልጻለች። ማንም ሰው ስለሌላ ሰው በተለይም ደግሞ ሀሰተኛ መረጃ እየነዛ ስሙን ለማጥፋት ወይም በማህበረሰቡ ዘንድ ያለውን ተቀባይነት ለማጥፋት ቢሞክር በኢፌድሪ የወንጀል ህግ አንቀጽ 613 ከአንድ ወር እስከ አንድ አመት እንደሚቀጣ ተገልጿል። ሰውየው አድርጓል ብለን በሌለበት ለተለያዩ ሰዎች የምናወራው ነገር ሰውየው ፈጽሞት እውነት እንኳን ቢሆን ሀሜት ተብሎ በወንጀል ሊያስቀጣ ይችላል ስለሆነም ሀሜተኞች ሰው በሌለበት ስለሌላ ሰው የምታወሩ ድርጊታችሁ የወንጀል ተግባር መሆኑን ማወቅና መጠንቀቅ ይገባል ስትል ጠበቃ ሰብለ አስጠንቅቃለች። #FastMereja

70 ሺ ብር ካላችሁ ጃፓን ውስጥ የቤት ባለቤት መሆን ትችላላችሁ!!! ከ9 ሚሊየን ቤቶች በላይ ባዶ ናቸው(ሰው የለባቸውም)። በዚሁ ምክንያት ከ500 ዳላር ባነሰ ቤት መግዛት ይቻላል። የሀገሪቱ  1/7  ቤቶች ማለት ነው። ይህም የሆነው አንድም በጃፓን የውልደት ምጣኔው በጣም አነስተኛ በመሆኑ  በእድሜ የገፉት ሲሞቱ ልጆች  ደግሞ ኑሯቸውን በከተማ ማድረግ ስለሚነርጡ ነው። ሌላው ደግሞ ቤት ማፍረስ ከፍተኛ ታክስ  ስለሚያስከፍል አብዛኞቹ ገዥ ካላገኙ ትተውት ነው ሚሄዱት

ይህ ቻይናዊ ፍቅረኛው ስለተለየችው በጣም ስለተናደደ ለራሴ ግዜ እፈልጋለው በሚል ወደ ተራራ ሄዶ በመቅረቱ በ6ኛው ቀን ከ100 በላይ ሰው፣በድሮን፣ ዘመናዊ ካሜራዎች እና ሌሎች መሳሪያዎች ታግዞ በተደ
ይህ ቻይናዊ ፍቅረኛው ስለተለየችው በጣም ስለተናደደ ለራሴ ግዜ እፈልጋለው በሚል ወደ ተራራ ሄዶ በመቅረቱ በ6ኛው ቀን ከ100 በላይ ሰው፣በድሮን፣ ዘመናዊ ካሜራዎች እና ሌሎች መሳሪያዎች ታግዞ በተደረገ ፍለጋ ተገኝቷል። ስልኩን፣ምግብ፣ልብስ እና ውሃ ሳይዝ የመነነው ወጣት ሲገኝ እጅክ ተዳክሞ ነበር። አንዱ አስተያየት ሰጪ"ይህን ሞኝስ እንኳንም ተለየችው" ያለ ሲሆን። ሌላዋ ደግሞ "በዚህን ሰዓት እንዲህ አይነት አፍቃሪ መገኘቱ ደስ ይላል። ልጅቷ ቀርቶባታል" ብላለች።

ከ80 በመቶ በላይ የሚሆነው የዓለማችን ህዝብ በአውሮፕላን ተጉዞ አያውቅም፡፡ ይህም ማለት የዓለም ህዝብ 8 ቢሊዮን ቢሆን 1.6 ቢሊዮን ገደማ ብቻ ነው በአውሮፕላን ተጉዞ የሚያውቀው ማለት ነው፡፡
ከ80 በመቶ በላይ የሚሆነው የዓለማችን ህዝብ በአውሮፕላን ተጉዞ አያውቅም፡፡ ይህም ማለት የዓለም ህዝብ 8 ቢሊዮን ቢሆን 1.6 ቢሊዮን ገደማ ብቻ ነው በአውሮፕላን ተጉዞ የሚያውቀው ማለት ነው፡፡

በሜክሲኮ የሚኖሩ የቪቹዋሊ ህዝቦች ከተለመዱት አስገራሚ ልማዶች አንዱ ሴት በምትወልድበት ጊዜ ገመድ ከባሏ የዘርፍሬ ጋር ይታሰራል፤ከዛ በምጥ ጊዜ ገመዱን በመሳብ ባልየው በወሊድ ህመም እንዲካፈል ይደ
በሜክሲኮ የሚኖሩ የቪቹዋሊ ህዝቦች ከተለመዱት አስገራሚ ልማዶች አንዱ ሴት በምትወልድበት ጊዜ ገመድ ከባሏ የዘርፍሬ ጋር ይታሰራል፤ከዛ በምጥ ጊዜ ገመዱን በመሳብ ባልየው በወሊድ ህመም እንዲካፈል ይደረጋል

አምስት ልጆቿን ከእሳት ለማዳን አምስት ጊዜ እሳቱ ውስጥ የገባችው እናት ድመት!
አምስት ልጆቿን ከእሳት ለማዳን አምስት ጊዜ እሳቱ ውስጥ የገባችው እናት ድመት!

ጥሩ ልንሆንላቸው ካልቻልን ጥሩ ስለሚገባቸው ለጭለማቸው መቅረዝ ለሆነው መልካምነታቸው እነርሱን መልቀቅ ተገቢ ነው እርሱ ወደ መልካሙ ይመራቸዋል!

ሸክምህ ምን ያህል እንደከበደህ አይደለም የሚታያቸው! በግራና በቀኝ ትከሻህ ማቀያየርህ እንጂ ከዛም ስለድካምህ ሳይሆን ስለመቀያየርህ ያወሩሃል!

https://youtube.com/@geminitezeuu?si=lluRI ቤተሰቦች ተቀላቀሏት

ሞት ማረፊያ ሳይሆን መንገድ ነው! ምናልባት መቃብር ቦታ መዋል ማብዛት ዝምታው እረፍት ያስመስለዋል እንጂ።

፡ መልሼ ልደውል የምትል አንደበት በቃሏ ካልዋለች በግልፅነት ቋንቋ ማውራት መነጋገር አለመፈለግን ታንፀባርቃለች (ምናልባትም አለመመቸት ነው😊) ✍Mekdi @amen1995

እኔና አንቺ ማን ነበርን እኔና አንቺ ማን ነበርን መሬት ሰማይ የሚጠበን በፍቅር ስም ተንቦርቅቀን ብርሃን ናፍቆት 'ካመት ዓመት የተዋጠ ድቅድቅ ፅልመት እንደሚሻ ጭላንጭሉን ምንራበው ፍቅራችንን እኔና አንቺ ማን ነበርን እኔና አንቺ ማን ነበርን ፍቅራችንም ፀባችንም ሚያንገበግብ ሚያፍገመግም ጥልቅ ፍቅርን የተራበ በጥላቻ ያልታጀበ ዘንግቻለው ማንነቴን እኔና አንቺ ማን ነበርን? እኔና አንቺ ማን ነበርን ትዝታችን ትውስታችን ያሳለፍነው አብረን ሳለን እንዲያው ቶሎ ሚዘነጋ ነበር እንዴ ያጣ ዋጋ የማያረጅ የመሰለን አለመኖር የሚለየን ናፍቆትና ትዝታችን ጊዜ ከንቱ እጅ ላይ ጣለን 🤔😔 ተለያየን ተረሳሳን ሳንጠብቀው ለዚ በቃን🥺🥺 አሁን ድረስ ያልመለስኩት መልሺለኝ ጥያቄዬን እኔና አንቺ ማን ነበርን የት ይደርሳል የተባለ ለተራ ቃል 'ላፍ ቀለለ የነበረን ስንት ታሪክ ለብዙ አጋር የሚተረክ አሁን ጊዜ ተገልብጦ ማሰብ ሆኗል ከዝቅታው ተቀምጦ የሕይወትን ጥልቅ ውቅያኖስ እየዋኘን ልናዳርስ ስንት ህልሞችን ጀምረናል ግን አበቃ ተኳርፈናል እኔና አንቺ ማን ነበርን???? ገጣሚ @Yojo282

መልሼ እደውላለሁ ቻዎን የተካችው ከመቼ ጀምሮ ነው?!

አንዳንድ መመረጦች ያስገርማሉ ሰው እንዴት ለችግር ይመረጣል?!

ተወቃሾቹ ሲወቅሱህ እንደማየት ሚያስገርም ነገር የለም! ሳልቀደም ልቅደም ይመስል።

፡ የወደደን ወዶ መያዝ የናቀን ሰው ትቶ ለቀቅ ከእራስ አለም ሞቅ ደመቅ ሰላም ይዞ ወጣ ገባ መልካም ሆኖ ሽር ብትን የጠላን ሰው ግፍ እስኪያንቀው የክፋቱን እስኪለው ትን😊 ✍Mekdi @amen1995

ቤተሰብ ስማኝ ልንገርህ 🫡🫡🫡 ሕይወት በጣም አጭር ናት ደስታህን ከሚነፍጉህ ርቀህ አሁን ምትዝናናበትን ነገር በቻ አስብና ፈታ በል እያዳሜ ገደል መግባት ይችላሉ:: ማንም ካንተ ቀጥሎ ነው ብሮ move on 🏃🏃

👆👆👆👆 እቺን ግጥም ተጋበዙልኝ በዛው follow እና like በማድረግ ተባበሩኝ ቤተሰብ