የጥበብ ማዕድ
前往频道在 Telegram
📈 Telegram 频道 የጥበብ ማዕድ 的分析概览
频道 የጥበብ ማዕድ (@yetbebmead_ab) 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 16 106 名订阅者,在 宗教与灵性 类别中位列第 5 309,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 2 094 位。
📊 受众指标与增长动态
自 невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 16 106 名订阅者。
根据 01 七月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 660,过去 24 小时变化为 29,整体触达仍然可观。
- 认证状态: 未认证
- 互动率 (ER): 平均受众互动率为 2.96%。内容发布后 24 小时内通常能获得 2.05% 的反应,占订阅者总量。
- 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 477 次浏览,首日通常累积 331 次浏览。
- 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 10。
📝 描述与内容策略
作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
“ዝም ብለህ ተቀላቀል!”
凭借高频更新(最新数据采集于 02 七月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 宗教与灵性 类别中的关键影响点。
16 106
订阅者
+2924 小时
+2067 天
+66030 天
帖子存档
16 106
ከጅምሩ ድሮ
ከአድማጭ ወዳጅ ስር
እልፍኝ ካልቀለሱ
የመውደድን ልክ
ከልብ ትርታቸው ቀድመው ካላሰሱ
ካንገት በላይ ቢሆን
ጥቂት ሰነባብቶ
የመደመጥ ጥጉ
ሊቅ አያስብልም
ከዝምታ እልፍኝ
አልቅሰው ቢሰርጉ!
አቡ(አላዛር ቴዎድሮስ)
16 106
ጥበብና ቅኔ ሁሉ ሳይታደል
ላልተመረጠ ሰው
ገድል እንደ ገደል
መጥፊያው ሆኖ ሳለ!
ዝምታን ማዳመጥ
መልስ አያስገኝም
ጭንቀትን አርቆ
ላልተናገረ ሰው
ማንስ ይረዳዋል
ጥርሱ እየሳቀ
ከመንገድ ላይ ወድቆ!
አቡ(አላዛር ቴዎድሮስ)
16 106
ያቺ እለት የሁለታችን የፍቅር ማብቂያ ቀን እንደሆነ ባውቅ ኖሮ ያንን ቀን በጊዜ አግኝቼሽ አቅፌ ምን ያህል ቦታ ላንቺ እንዳለኝ እና የልቤን በሙሉ እነግረሽ ነበር 😭
16 106
የምትፈልጋቸው ግን እማይፈልጉህን ድካምህ አያመጣቸውም! ሁሉንም ነገር ጥረት ሊያስገኝልህ አይችልም ሲቀጥል አንዳንድ ተፈላጊ ነገሮች ስትለቃቸው የማግኘት እድል አለህ ጊዜ ሰጥተህ ከምትንከባከበው ይልቅ!!!
ሒዱ ካልሆነ እኛ እንሔዳለን!
16 106
አንዳንዴ ጥረትህና መጣር ያለብህ ልክ ይለያይና ልፋትህ ከንቱ ይሆናል! ሸክም በትከሻህ ይዘህ መቆምህ እስካልተንቀሳቀስክ ድረስ ለውጥ እንደማያመጣውና ስራ እንዳልሰራህ ሁሉ ማለት ነው።
16 106
ለችግሮች መፍትሔ ሞት የሚመስለን ውስጣችን ዝም እንዲልና ማምለጫ የሚሆነን የሚመስለን ነን ግን እውነቱ መኖራችን የሚያስፈልጋቸው ሰዎች አሉ መኖር ያልፈታው ችግር ሞት መፍትሔ አይሰጠውም ጥለናቸው በምንሔዳቸው ሰዎች ላይ ይበረታል!
ቀላል አይደለም ግን በርታ እንበል!!!
现已上线!2025 年 Telegram 研究 — 年度关键洞察 
