uz
Feedback

Firibgarlarga uchmang! Telemetrio bunday kanallarni topadi va belgilaydi 👉 Belgini ko‘rmoqchi bo‘lsangiz, obuna bo‘ling 👈

EvaSUE |ኢቫሱ

EvaSUE |ኢቫሱ

Kanalga Telegram’da o‘tish

የኢትዮጵያ ወንጌላውያን ክርስቲያን ተማሪዎችና ምሩቃን ማሕበር [ኢቫሱ] -ከ1950ዎቹ ጀምሮ #ተቀዳሚ_ዐላማ፤የምንኖርለት:- <<ተማሪዎችን በማገልገል የእግዚአብሔርን መንግስት ማስፋት>> ኢቫሱ፣ በመላው ኢትዮጵያ የሚገኙ #176 የዩኒቨርሲቲና ኮሌጅ ወንጌላውያን ክርስቲያን ተማሪዎች ሕብረቶችን በማቀፍ ያገለግላል። #በዚህ_ቻናል:- ☞ለካምፓስ ሕብረቶች የሚጠቅሙ መልእክቶች ይተላለፉበታል!

Ko'proq ko'rsatish

📈 Telegram kanali EvaSUE |ኢቫሱ analitikasi

EvaSUE |ኢቫሱ (@evasue58) Amxar til segmentidagi kanali faol ishtirokchi. Hozirda hamjamiyat 16 801 obunachidan iborat bo'lib, Din & Maʼnaviyat toifasida 4 961-o'rinni va Efiopiya mintaqasida 2 132-o'rinni egallagan.

📊 Auditoriya ko‘rsatkichlari va dinamika

невідомо sanasidan buyon loyiha tez o‘sib, 16 801 obunachiga ega bo‘ldi.

13 Oktabr, 2026 dagi oxirgi ma’lumotlarga ko‘ra kanal barqaror faollikka ega. Oxirgi 30 kunda obunachilar soni -125 ga, so‘nggi 24 soatda esa -3 ga o‘zgardi va umumiy qamrov yuqori darajada qolmoqda.

  • Tasdiqlash holati: Tasdiqlanmagan
  • Jalb etish (ER): Auditoriya o‘rtacha 36.96% darajada jalb etiladi. Nashrdan keyingi dastlabki 24 soatda kontent odatda umumiy obunachilar sonining 9.64% ini tashkil etuvchi reaksiyalarni to‘playdi.
  • Post qamrovi: Har bir post o‘rtacha 6 209 marta ko‘riladi; birinchi sutkada odatda 1 620 ta ko‘rish yig‘iladi.
  • Reaksiyalar va o‘zaro ta’sir: Auditoriya faol: har bir postga o‘rtacha 118 ta reaksiya keladi.

📝 Tavsif va kontent siyosati

Muallif resursni shaxsiy fikrni ifoda etish maydoni sifatida ta’riflaydi:
“የኢትዮጵያ ወንጌላውያን ክርስቲያን ተማሪዎችና ምሩቃን ማሕበር [ኢቫሱ] -ከ1950ዎቹ ጀምሮ #ተቀዳሚ_ዐላማ፤የምንኖርለት:- <<ተማሪዎችን በማገልገል የእግዚአብሔርን መንግስት ማስፋት>> ኢቫሱ፣ በመላው ኢትዮጵያ የሚገኙ #176 የዩኒቨርሲቲና ኮሌጅ ወንጌላውያን ክርስቲያን ተማሪዎች ሕብረቶችን በማቀፍ ያገለግላል። #በዚህ_ቻናል:- ☞ለካምፓስ ሕብረቶች የሚጠቅሙ መልእክቶች ይተላለፉበ...”

Yuqori yangilanish chastotasi (oxirgi ma’lumot 14 Oktabr, 2026 da olingan) sababli kanal doimo dolzarb va katta qamrovli bo‘lib qoladi. Analitika auditoriya kontent bilan faol hamkorlik qilishini, uni Din & Maʼnaviyat toifasidagi muhim ta’sir nuqtasiga aylantirishini ko‘rsatadi.

16 801
Obunachilar
-324 soatlar
-217 kun
-12530 kun
Postlar arxiv
ተስፋ የሕይወት ሽታ የሚሆነው ምንጭ እና መሠረቱ እግዚአብሔር ሲሆን ነው ። ተስፋ የሕይወት ሽታ ብቻ ሳይሆን የሕይወት ውሃ ወንዝ ነው ። ወንዝ ደግሞ ምንጭ አለው ። ምንጩም እግዚአብሔር ነው ። ወን
ተስፋ የሕይወት ሽታ የሚሆነው ምንጭ እና መሠረቱ እግዚአብሔር ሲሆን ነው ። ተስፋ የሕይወት ሽታ ብቻ ሳይሆን የሕይወት ውሃ ወንዝ ነው ። ወንዝ ደግሞ ምንጭ አለው ። ምንጩም እግዚአብሔር ነው ። ወንዝ የተጓዘበት መንገድ ሁሉ ልምላሜን ይቸራል ። ከወንዝ አጠገብ ያለ ተክል ፍሬያማ ፣ ቅጠሉም እንደማይረግፍ ሁሉ በተስፋ የሚደረግ ጉዞ ሕይወት እና ስኬታማነትን ይጎናጸፋል ። መሠረቱ ምንጭ የሆነ ወንዝ የማይቆም ወንዝ ነው ። የማይቆም ወንዝ ደግሞ ድንጋዩን ሰንጥቆ ያልፋል ። ድንጋዩን ሰንጥቆ የሚያልፈው ግን በጉልበቱ ሳይሆን በጽናቱ ነው ። ለዚህም ጽናትን ወልደ ተስፋ ልንለው እንችላለን ። ያለተስፋ ጽናት እንዲሁ የሚመጣ ነገር አይደለም ። የምንጸናው በተስፋ ነውና ። ተስፋ ከእግዚአብሔር ስለሚመነጭ ተስፋ ቢስ ሆኖ ለደከመው የሰው ልጅ ልምላሜ እንዲሆን እግዚአብሔር አስቀድሞ የማይጠፋ ተስፋን ሰጠው ። ሙሉውን ለማንበብ ከታችህ ያለውን ሊንክ ይጫኑ! https://telegra.ph/%E1%89%B0%E1%88%B5%E1%8D%8B-10-03

የመንግሥቱ ተስፋ ለማን ነው የተሰጠው? የማናውቀውን ነገር አንናፍቅም። የማንወደውንም አንገዛለትም። የማንፈልገውን አንጠብቅም። ታዲያ የመንግሥቱን ተስፋ እየጠበቅን ከሆነ፣ የምንጠብቀውን መንግሥት በእ
የመንግሥቱ ተስፋ ለማን ነው የተሰጠው? የማናውቀውን ነገር አንናፍቅም። የማንወደውንም አንገዛለትም። የማንፈልገውን አንጠብቅም። ታዲያ የመንግሥቱን ተስፋ እየጠበቅን ከሆነ፣ የምንጠብቀውን መንግሥት በእውነት እናውቀዋለን? የመንግሥቱ ተስፋ አውቀን፣ ወደን፣ በክርስቶስ አምነን ለዳንን የተሰጠ ተስፋ ነው። ድነን ብቻ ግን የቆምን አይደለንም፤ እንደ ፈቃዱ ለመኖር የወሰንንም ነን። እዚህ ላይ ልንረሳው የማይገባን አንድ ነገር አለ፦ ኢየሱስ አዳኛችን ብቻ ሳይሆን ንጉሣችንም ነው። ንጉሥ ከሆነ ደግሞ፣ የእርሱ ሕዝብ የሆኑት ሁሉ እንደ ፈቃዱ መኖር አለባቸው። ልንገዛለት፣ ልንቀደስ እና ሕይወታችንን ለእርሱ ፈቃድ ልንሰጥ የሚገባንም ለዚህ ነው። ተስፋ የምናደርገው መንግሥቱን ነውና። እስቲ ቆም ብለን እናስብ፦ ኑሮአችን ለክርስቶስ የተገዛ ነው? ካልሆነስ፣ የመንግሥቱን ተስፋ መጠበቅ ምን ያህል ትርጉም ይኖረዋል? በእርግጥም፣ በዚህ ተስፋ ስንኖር፣ የእግዚአብሔርን ፈቃድ እያደረግን፣ በቃሉ ራሳችንን እየመገብን፣ ራሳችንን እየቀደስን፣ በማንኛውም ሁኔታ ከፊታችን ያለውን ተስፋ በደስታ መጠበቅ ይኖርብናል። 1 ጴጥሮስ 1:13, 15 — NASV [13] ስለዚህ ልባችሁን አዘጋጁ፤ ራሳችሁንም ግዙ፤ ተስፋችሁን ኢየሱስ ክርስቶስ ሲገለጥ ለእናንተ በሚሰጠው ጸጋ ላይ ሙሉ በሙሉ አድርጉ። [15] ነገር ግን የጠራችሁ እርሱ ቅዱስ እንደ ሆነ፣ እናንተም በኑሯችሁ ሁሉ ቅዱሳን ሁኑ። እንደዚህ መኖር ይሁንልን! አሜን። —ምህረት

አብዛኛውን ጊዜ፣አንድን ሰው ስናጣ፣ ችግር ውስጥ ስንገባ፣ውጤት አልመጣ ሲለን፣ ብቸኝነት ሲሰማን እና ነገሮች እንዳሰብነው ሳይሆኑ ሲቀሩ፣ እግዚአብሔር እንደተወን እናስባለን፤ ተስፋ እንቆርጣለን። አም
አብዛኛውን ጊዜ፣አንድን ሰው ስናጣ፣ ችግር ውስጥ ስንገባ፣ውጤት አልመጣ ሲለን፣ ብቸኝነት ሲሰማን እና ነገሮች እንዳሰብነው ሳይሆኑ ሲቀሩ፣ እግዚአብሔር እንደተወን እናስባለን፤ ተስፋ እንቆርጣለን። አምላካችን ማን እንደሆነ እንረሳለን። ይህ በእኛ አልተጀመረም። በኢሳይያስ ምዕራፍ 40:27ን ብናይ፣ እስራኤላውያን መብታቸው በእግዚአብሔር እንደተዘነጋ፣ እንደተተዉ እና እንደተረሱ ስለተሰማቸው፣ በእግዚአብሔር ላይ ተስፋ መቁረጣቸውን እናያለን። እኔም ብዙ ጊዜ ይህን አድርጌያለሁ። ዓለም በዙሪያዬ እየፈራረሰ እንደሆነ ፣ እግዚአብሔር ግን የትም እንደሌለ የተሰማኝ ወቅቶች ነበሩ። እግዚአብሔር ግን ለእስራኤላውያን የሰጠውን መልስ ቁጥር 28 ላይ እዩ። የእስራኤላውያን ትኩረት ሁኔታቸው ላይ ስለነበር፣ እግዚአብሔር ትኩረታቸውን ወደ እርሱ ማንነት መለሰ። ስለ ታላቅነቱ በማስታወስ፣ እርሱ የምድር ፈጣሪ መሆኑን፣ የማይደክም፣ የማይታክት፣ ብርታት ሰጪ አምላክ እንደሆነ ዘርዝሮ፣ ተስፋ የሚጣልበት አምላክ መሆኑን አሳያቸው። ቁጥር 31 ላይም፦ “እግዚአብሔርን በመተማመን የሚጠባበቁ ግን ኃይላቸውን ያድሳሉ፥ እንደ ንስር በክንፍ ይወጣሉ፥ ይሮጣሉ፥ አይታክቱም፥ ይሄዳሉ፥ አይደክሙም።” በማለት መልእክቱን ደመደመው። እስራኤል በወቅቱ የእግዚአብሔርን ማንነት ማስታወስ እንደነበረባት ሁሉ፣ እኛም እንዲሁ ማድረግ አለብን ብዬ አስባለሁ። አዎ፣ ሁኔታዎቻችን እግዚአብሔር እንደረሳን ሊነግሩን ይችላሉ፤ ነገር ግን ባሕርዩ የሚነግረን ከዚህ በተቃራኒ ነው። ለዛም ነው እርሱ ማን እንደሆነ ራሳችንን ማስታወስና ተስፋችንን በእርሱ ላይ ማድረግ የሚገባን። ምክንያቱም እግዚአብሔርን በመተማመን የሚጠባበቁ ሁሉ ኃይላቸውን ያድሳሉና። እግዚአብሔር ይህን ዓመት ዕለት ተዕለት ማንነቱን እንድናስታውስ ይርዳን! አሜን። —ምሕረት

@HEYAWE_TESFA_bot በመጠቀም እንኳን አደረሳቹ ዲጂታል ፖስትካርድ እንላላክ!
@HEYAWE_TESFA_bot በመጠቀም እንኳን አደረሳቹ ዲጂታል ፖስትካርድ እንላላክ!

አደይ አበባ ሳይ መጀመሪያ ትዝ የሚለኝ እንቁጣጣሽ ነው። ቀኑ ሲደርስ እንኳን አደረሰህ! እንኳን አደረሰሽ! እየተባባልን በማዕድ ዙሪያ አንድ ላይ እንቀርባለን። በጨዋታውም መሃል ስለሚመጣው ዓመት ብዙ
አደይ አበባ ሳይ መጀመሪያ ትዝ የሚለኝ እንቁጣጣሽ ነው። ቀኑ ሲደርስ እንኳን አደረሰህ! እንኳን አደረሰሽ! እየተባባልን በማዕድ ዙሪያ አንድ ላይ እንቀርባለን። በጨዋታውም መሃል ስለሚመጣው ዓመት ብዙ ተስፋ እንሰንቃለን፤ ከፊት ያለውንም እያሰብን እራሳችንን እናበረታለን። ታዲያ ስለ ተስፋ ሲነሳ፣ በሐዋርያት ሥራ ላይ ውብ በተባለው ደጅ ጴጥሮስ ለሽባው ለማኝ ያደረገው ትዝ አለኝ። ተስፋው መንምኖ ጴጥሮስን ለአንዳች ነገር እየጠበቀ ነበር፤ እርሱም ገንዘብ! አልፈርድበትም! ጴጥሮስ ግን ከገንዘብ ይልቅ የተሻለ ነገርን ለማካፈል ወደደ። በደንብ ስናጠና ጴጥሮስ ገንዘብ ቸግሮት እንዳልነበር እንረዳለን። ለለማኙ ገንዘብ ከመስጠት ይልቅ ግን ፣ በጌታው የተስፋ ቃል ታምኖ፣ “ተነስ እና ተመላለስ” ማለትን መረጠ። ቁርጭምጭሚቶቹም ፀንተው ቀሩ! ከጠበቀው እና ካሰበው፣ ተስፋም ሊያደርገው ከሚችለው በላይ ሆነለት። ከዚያም ሕይወቱን ሙሉ እያየው ያላገኘው፣ እየተመኘው ተስፋ የቆረጠበት፣ ቤተ መቅደስ መግባት ቻለ! እግዚአብሔርንም አመሰገነ! ሕይወቱን ሙሉ ከተቀበለው ገንዘብም በላይ ሆነለት። ዛሬስ እኛ ለዚህ ተስፋ ለቆረጠ ትውልድ ምንድነው የምንሰጠው? ብር? ወርቅ? ልብስ? ቤት? ጌጥ? ከእነዚህ ጊዜያዊ ነገሮች በላይ፣ ነፍስን የሚያድስ፣ ከጨለማ የሚያወጣ ሕያው የሆነ ተስፋ ተቀብለናል። ስለዚህ፣ አዲሱን ዓመት ይህን ተስፋ በጨለማ ላሉት ሁሉ የምናጋራበት፣ ስለማይጠፋው እና ስለማይበላሸው በሰማይ ላለው ርስት የምናወራበት፣ እንዲሁም የትውልዱን ትኩረት እንደገና ወደ የኢየሱስ መምጣት የምናዞርበት ዓመት ይሁንልን። ✨መልካም አዲስ ዓመት✨ —ምሕረት

ተስፋ የሕይወት ሽታ የሚሆነው ምንጭ እና መሠረቱ እግዚአብሔር ሲሆን ነው ። ተስፋ የሕይወት ሽታ ብቻ ሳይሆን የሕይወት ውሃ ወንዝ ነው ። ወንዝ ደግሞ ምንጭ አለው ። ምንጩም እግዚአብሔር ነው ። ወን
ተስፋ የሕይወት ሽታ የሚሆነው ምንጭ እና መሠረቱ እግዚአብሔር ሲሆን ነው ። ተስፋ የሕይወት ሽታ ብቻ ሳይሆን የሕይወት ውሃ ወንዝ ነው ። ወንዝ ደግሞ ምንጭ አለው ። ምንጩም እግዚአብሔር ነው ። ወንዝ የተጓዘበት መንገድ ሁሉ ልምላሜን ይቸራል ። ከወንዝ አጠገብ ያለ ተክል ፍሬያማ ፣ ቅጠሉም እንደማይረግፍ ሁሉ በተስፋ የሚደረግ ጉዞ ሕይወት እና ስኬታማነትን ይጎናጸፋል ። መሠረቱ ምንጭ የሆነ ወንዝ የማይቆም ወንዝ ነው ። የማይቆም ወንዝ ደግሞ ድንጋዩን ሰንጥቆ ያልፋል ። ድንጋዩን ሰንጥቆ የሚያልፈው ግን በጉልበቱ ሳይሆን በጽናቱ ነው ። ለዚህም ጽናትን ወልደ ተስፋ ልንለው እንችላለን ። ያለተስፋ ጽናት እንዲሁ የሚመጣ ነገር አይደለም ። የምንጸናው በተስፋ ነውና ። ተስፋ ከእግዚአብሔር ስለሚመነጭ ተስፋ ቢስ ሆኖ ለደከመው የሰው ልጅ ልምላሜ እንዲሆን እግዚአብሔር አስቀድሞ የማይጠፋ ተስፋን ሰጠው ።... የቀረውን ለማንበብ 👇 https://telegra.ph/%E1%89%B0%E1%88%B5%E1%8D%8B--%E1%8A%AD%E1%8D%8D%E1%88%8D-4-08-29

#National_Leadership_Summit_2026 #HOPE_of_the_kingdom#seeing#Living#witnessing#
#National_Leadership_Summit_2026 #HOPE_of_the_kingdom#seeing#Living#witnessing#

#National_Leadership_Summit_2026 #HOPE_of_the_kingdom#seeing#Living#witnessing
#National_Leadership_Summit_2026 #HOPE_of_the_kingdom#seeing#Living#witnessing

Thank you to our amazing volunteers #NLS26 #HOPE_of_the_kingdom #EvaUE
Thank you to our amazing volunteers #NLS26 #HOPE_of_the_kingdom #EvaUE

#ድምፅ_አልባው_ሞገድ #The_Silent_Wave #መጽሐፍ_ምረቃ
+8
#ድምፅ_አልባው_ሞገድ #The_Silent_Wave #መጽሐፍ_ምረቃ

#ድምፅ_አልባው_ሞገድ #The_Silent_Wave #መጽሐፍ_ምረቃ
+7
#ድምፅ_አልባው_ሞገድ #The_Silent_Wave #መጽሐፍ_ምረቃ

photo content
+7

#ድምፅ_አልባው_ሞገድ #The_Silent_Wave #መጽሐፍ_ምረቃ
+7
#ድምፅ_አልባው_ሞገድ #The_Silent_Wave #መጽሐፍ_ምረቃ

#ድምፅ_አልባው_ሞገድ #The_Silent_Wave #መጽሐፍ_ምረቃ
+7
#ድምፅ_አልባው_ሞገድ #The_Silent_Wave #መጽሐፍ_ምረቃ

#ድምፅ_አልባው_ሞገድ #The_Silent_Wave #መጽሐፍ_ምረቃ
+5
#ድምፅ_አልባው_ሞገድ #The_Silent_Wave #መጽሐፍ_ምረቃ

#ድምፅ_አልባው_ሞገድ #The_Silent_Wave #መጽሐፍ_ምረቃ
+5
#ድምፅ_አልባው_ሞገድ #The_Silent_Wave #መጽሐፍ_ምረቃ

#ድምፅ_አልባው_ሞገድ #The_Silent_Wave #መጽሐፍ_ምረቃ
+5
#ድምፅ_አልባው_ሞገድ #The_Silent_Wave #መጽሐፍ_ምረቃ

#ድምፅ_አልባው_ሞገድ #The_Silent_Wave #መጽሐፍ_ምረቃ
+5
#ድምፅ_አልባው_ሞገድ #The_Silent_Wave #መጽሐፍ_ምረቃ

#ድምፅ_አልባው_ሞገድ #The_Silent_Wave #መጽሐፍ_ምረቃ
+5
#ድምፅ_አልባው_ሞገድ #The_Silent_Wave #መጽሐፍ_ምረቃ

#ድምፅ_አልባው_ሞገድ #The_Silent_Wave #መጽሐፍ_ምረቃ
+2
#ድምፅ_አልባው_ሞገድ #The_Silent_Wave #መጽሐፍ_ምረቃ