📚منهج السلف طريقنا الى الله 📚
Kanalga Telegram’da o‘tish
↘️በዚህ ቻናል የሚተላለፉት ↘️በሱና ኡስታዞች የተቀሩ ደርሶች ↘️የሱና ኡስታዞች ሙሀደራዎች ↘️በመቀጠል አስተማሪ ፁሁፎች ➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴ https://t.me/htt_asselfya
Ko'proq ko'rsatish3 819
Obunachilar
-524 soatlar
+1617 kun
+15530 kun
Postlar arxiv
Repost from دورة الخليفة الراشد
🔴 بدأ البث المباشر🔴
#دورة_الخليفة_الراشد علي بن أبي طالب رضي الله عنه العلمية ٢٦
⬅️ *البث المرئي*📽
1️⃣ يوتيوب 👇
https://www.youtube.com/c/ibnabitalib/live
2️⃣ انستغرام 👇
https://www.instagram.com/ibnabitalib/
3️⃣ تويتر 👇
https://twitter.com/IBNABITALIB
4️⃣ تيلغرام 👇
https://t.me/ibnabitalib
5️⃣ فيسبوك 👇
http://facebook.com/ibnabitalib20/
⬅️ *البث الصوتي*🎤
مكسلر 👇
https://ibnabitalib.mixlr.com/
Repost from A/shikur abu fewzan~ibnu muhamod
ለየት ባለ መልኩ ወሎ ካሉ ወንድሞቼ ጋር መደዋወል የሚናፍቀኝ ወንድሜዋ የሚለዉ ቃላቸዉ ስለሚናፍቀኝ ነዉ
ወንድምዋ
እህቴዋ
ጋሻየ
ሺታየ
ሸጋዋ ሲሉህ ልብህ ፍስስ ይላል ፍቅርም ይገባሃል ፡፡
አሁንስ ዎሎየዎች ናፈቁኝ
አዲስ ሙሀደራ
ከሽርክ መዳኛ ሰበቦች....!?
ዛሬ ሻዕባን 1/1445 በፉሪ ሰልሰቢል መስጂድ የቀረበ ምክር
🎙በኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር ሀፊዘሁላህ
~ t.me/Darutewhide
Repost from አቡ ሙዓዝ (Abu muaz)
ሸይኽ ሙሐመድ ጘዛል ታላቅ ሽልማት ተሸለሙ
አንድ የደገር ሸይኽ ከዚህ ቡሃላ ሸይኽ ጘዛል አቡ ሷዒቃ ብያቸዋለሁ አሉ
በደዕዋቸው ተገርመው
✅ቀጣይ የሙሐደራ ፕሮግራም
📍ከሽርክ መዳኛ ነጥቦች
🎙በኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር
https://t.me/furiselsebla
https://t.me/furiselsebla
🥀🥀3⃣ተኛው ፕሮግራም ቀጥታ ስርጭት🥀
🥀በዉዱ ኡስታዛችን ኡስታዝ ሙሐመድ አህምድ(ኢብኑ ሙነወር) ሀፊዞሁሏህ🥀
🌹🌹ከሽርክ ለመዳን ሁነኛ ነጥቦች በሚል ርእስ🌹🌹
🚧ቶሎ
🚧ገባ
🚧ገባ
🚧በሉና
🚧አዳምጡ ‼️🥀
🥀ተ🥀
🥀 ጀ🥀
🥀 ም🥀
🥀 ሯ🥀
🥀 ል🥀
🥀ሼር 🥀
🥀ሼር🥀
🥀አ🥀
🥀ድ🥀
🥀 ር🥀
🥀 ጉ🥀
https://t.me/tubaliligurebae?livestream=3f90bd8445bf1ae17e
Repost from دين الإسلام din_alaslaam
الفرق بين تفويض أهل السنة والجماعة وتفويض المفوضة | لفضيلة الشيخ #فرج_المرجي
Repost from نَـحْـنُ أَبْـنَاءُ السَّلفِــيِّينْے
መጠየቅ እችላለሁ ያ-ሽይክ?………(እሺ ጠይቅ!)
እህቴ ወደ ዩኒቨርስቲ ስትሄድ በ'ታክሲ ተሳፍራ ነው፣ አንዳንዴ ስትሳፈር አብረዋት ሌሎች ተማሪዎች አይኖሩም (ከሹፌሩ ጋር ብቻዋን ትቀራለች?)……አዎ……በጉዞዋ ላይ ለ'10 ደቂቃ ያህል ትቆያለች? እና ይሄ ነገር እንዴት ይታያል?
መልስ፦
ይሄን ማድረጓ አይቻልላትም፣ በጭራሽ ከሹፌሮ ጋር ብቻዋን ልትሳፈር አይገባም!፣………ይሄ ከ'ኸልዋ ነው
🎙ሸይኽ ኢብነ ዑሰይሚን
t.me/abdu_rheman_aman
ረመዷን ① ወር ብቻ ቀረው‼
====================
✍ ዛሬ ምሽት ጨረቃ ስለታየች የወርሃ ሸዕባን የመጀመሪያ ሌሊት ይሆናል። የሸዕባንን አጋማሽ መጾም ከሱንና ስለሆነ መፆም የፈለጋችሁ ከነገ መጀመር ትችላላችሁ።
የተከበረው የረመዿን ወር ሊገባ የቀረን 1 ወር ብቻ ነውና ቀዿ ያለባችሁ ከወዲሁ አጠናቁ። አላህ ይህንን የተከበረ ወር በሰላም ከነ ቤተሰባችን ያድርሰንና ደርሰው ከሚጠቀሙበት ለመሆን ራሳችሁንና ቤተሰባችሁን አዘጋጁ።
አላህ የተባረከ እና ያማረ ወር ያርግልን
