cookie

Sizning foydalanuvchi tajribangizni yaxshilash uchun cookie-lardan foydalanamiz. Barchasini qabul qiling», bosing, cookie-lardan foydalanilishiga rozilik bildirishingiz talab qilinadi.

avatar

አቡ ሙዓዝ (ሐሰን ኢድሪስ)

ወደ ቻናሉ⬇ መግባት⬇ ከፈለጉ http:https://t.me/abumuazhusenedris አሰተያየትና⬇ጥያቄዎች ⬇ካለዎት https://t.me/abumuazhusen_bot ይጠቀሙበት!!!

Ko'proq ko'rsatish
Reklama postlari
8 815
Obunachilar
-824 soatlar
+707 kunlar
+83830 kunlar

Ma'lumot yuklanmoqda...

Obunachilar o'sish tezligi

Ma'lumot yuklanmoqda...

*_አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላህ ወበረካትሁ ውድና የተከበራችሁ በሀገር ውስጥም ከሀገር ውጭም ያላችሁ ኢትዮጵያዊያን_* *_ወንድሜን አፋልጉኝ ስል እማፀናችኋለሁ_* *_ስሙ እንድሪስ ሁሴን ሰይድ ይባላል ተወልዶ ያደገው በደቡብ ወሎ ወረዳ ወግድ ቀበሌ 011 አድስ አንባ ይባላል_* የ7 ኛ ክልፍ ተማሪ ነበር ት/ቱን አቋርጦ ደረሳነት ለመማር በ 2006 በሚያዚያ ወር እንደወጣ አልተመለሰም *_ቁመቱ መካከለኛና ወፈር ያለ እድሜ ያኔ ሲወጣ 18 መልኩ ፀይም ከቤት ከወጣ 10 አመቱ ስልክም ደውሎ አያውቅም* *_እናታችን ጡርየ ታለማ ትባባለች በሱ ምክንያት አይኗን በሽተኛ ሁናለች ጧት ማታ በማልቀስ_* ፈላጊ ወንድሙ ሰኢድ ሁሴን 0916266754 0944099345 ያለበትን ያየ የሰማ ካለ እባካችሁ ደውላችሁ አሳውቁን
Hammasini ko'rsatish...
በጣም አዝናለሁ!!! የ ሐጁሪው ቡድን ኺላፍን በልክ መያዝ ባለ መቻላቸው በፅንፈኛ ረድ(መልስ)ጊዜያቸውን ማባከናቸው ያሳዝናል። በዚህ ሰአት የተጓደኛው ቡድን ግን የሙስጦፋ ቡድን ነው ላጣፋው ጥፋት ማስተካከያ ሲሰጥ ሌላ ጥፋት ይጨምርበታል። ሙስጦፋ!!! በአሏህ ረጋ በልና ራስህን ፈትሽ እውነት አእመሮ እንዳለህ ምንም ነገር አታውራ እየተገጫጨብህ ነው በእልህም ወደ ተጠረጠርክበት መንግድ እየተጓዝክ ነው። t.me/abumuazhusenedris
Hammasini ko'rsatish...
አቡ ሙዓዝ (ሐሰን ኢድሪስ)

ወደ ቻናሉ⬇ መግባት⬇ ከፈለጉ http:

https://t.me/abumuazhusenedris

አሰተያየትና⬇ጥያቄዎች ⬇ካለዎት

https://t.me/abumuazhusen_bot

ይጠቀሙበት!!!

እንዲህ አይነት ግንኙነት ሊጀመር አይገባም! የሴት እና ወንድ ግንኙነት ጥንቃቄን ይሻል ከደርስ የተቆረጠ አጭር ምክር ሙሐመድ ሲራጅ ሙ/ኑር https://t.me/Muhammedsirage
Hammasini ko'rsatish...
ኡስታዝ  ሳዳት  ከማል ሳዳት ከማልና ኢብኑ ሙነወር በበፊት አቋማቸዉ ላይ አይደሉም!?     t.me/NABAWITUBE
Hammasini ko'rsatish...
اَلسَلامُ عَلَيْكُم وَرَحْمَةُ اَللهِ وَبَرَكاتُهُ‎ አድስ ተቀርቶ የተጠናቀቀ ደርስ 📚بلوغ المرام  📚ቡሉገ _ልመራም
🎙ኡስታዝ አቡ ሙዓዝ ሀሰን حفظه الله
ክፍል 1፦  https://t.me/abumuazhusenedrs56/1498 ክፍል 2፦ https://t.me/abumuazhusenedrs56/1499 ክፍል 3፦https://t.me/abumuazhusenedrs56/1500 ክፍል 4፦ https://t.me/abumuazhusenedrs56/1501 ክፍል 5፦ https://t.me/abumuazhusenedrs56/1502 ክፍል 6፦ https://t.me/abumuazhusenedrs56/1503 ክፍል 7፦ https://t.me/abumuazhusenedrs56/1504 ክፍል  8፦ https://t.me/abumuazhusenedrs56/1505 ክፍል 9፦ https://t.me/abumuazhusenedrs56/1506 ክፍል 10፦ https://t.me/abumuazhusenedrs56/1507 ክፍል 11፦ https://t.me/abumuazhusenedrs56/1508 ክፍል 12፦ https://t.me/abumuazhusenedrs56/1509 ክፍል 13፦ https://t.me/abumuazhusenedrs56/1510 ክፍል 14፦ https://t.me/abumuazhusenedrs56/1511 ክፍል 15፦ https://t.me/abumuazhusenedrs56/1512?single ክፍል 16፦ https://t.me/abumuazhusenedrs56/1513?single ክፍል 17፦ https://t.me/abumuazhusenedrs56/1514?single ክፍል 18፦ https://t.me/abumuazhusenedrs56/1515?single ክፍል 19፦ https://t.me/abumuazhusenedrs56/1516?single ክፍል 20፦ https://t.me/abumuazhusenedrs56/1518?single ክፍል 21፦ https://t.me/abumuazhusenedrs56/1517?single ክፍል 22፦ https://t.me/abumuazhusenedrs56/1519?single ክፍል 23፦ https://t.me/abumuazhusenedrs56/1574?single ክፍል 24፦ https://t.me/abumuazhusenedrs56/1575?single ክፍል 25፦ https://t.me/abumuazhusenedrs56/1576?single ክፍል 26፦ https://t.me/abumuazhusenedrs56/1577?single ክፍል 27፦ https://t.me/abumuazhusenedrs56/1578?single ክፍል 28፦ https://t.me/abumuazhusenedrs56/1579?single ክፍል 29፦ https://t.me/abumuazhusenedrs56/1580?single ክፍል 30፦ https://t.me/abumuazhusenedrs56/1581?single ክፍል 31፦ https://t.me/abumuazhusenedrs56/1582?single ክፍል 32፦ https://t.me/abumuazhusenedrs56/2088?single ክፍል 33፦ https://t.me/abumuazhusenedrs56/2089?single ክፍል 34፦ https://t.me/abumuazhusenedrs56/2090?single ክፍል 35፦ https://t.me/abumuazhusenedrs56/2091?single ክፍል 36፦ https://t.me/abumuazhusenedrs56/2092?single ክፍል 37፦ https://t.me/abumuazhusenedrs56/2093?single ክፍል 38፦ https://t.me/abumuazhusenedrs56/2094?single ክፍል 39፦ https://t.me/abumuazhusenedrs56/2095?single ክፍል 40፦ https://t.me/abumuazhusenedrs56/2096?single 📚𝑷𝒅𝒇 ፦https://t.me/abumuazhusenedrs56/1497 ሸርርር በማድረግ የኸይር ነገር ስበብ ይሁኑ !! ➾ደርሶች ብቻ የሚገኝበት ቻናል ለመቀላቀል ➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘ 👉https://t.me/abumuazhusenedrs56 ወደ ዋናው ቻናል ለመቀላቀል ➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘ 👉https://t.me/abumuazhusenedris
Hammasini ko'rsatish...
የኡስታዝ አቡ ሙአዝ ሀሰን ደርሶች ብቻ

አድስ እየተቀራ ያለ ኪታብ 📚ክፍል ➊ بلوغ المرام=ቡሉገ_ልመራም

ጭራቅ ጓደኛ ያጣላል እንጂ አያሸማግልም = እንትና የአማና ገንዘብ አለበት ይስጠኝ ብሎ ቢልከው አንድ ቀን እንኳ መልክቱን ሳያደርስ እንቢ ብሏል በማለት አድራሻ በመስጠት በፖሊስ ታጅቦ ጣቢያ እንድገባ አደረገው ከሳሽና ተከሳሽ ጣቢያ ላይ የጋራ ሽማግሌ መርጠው ሲሸማገሉ እንትናን ልኬው ነበር እንደውም ከኔም ብር አለበት ያንተንም ለመስጠት ፍቃደኛ አይደለም ብሎ አድራሻህን ነገረኝ አስያዝኩህ አለ ጉድ በሉ ራሱኮ ሲያገባ ጀምሮ አንዴ ማጫ አንዴ ለምላሽ ላማቶቼ ልብስ መግዣ እያለ ሲበዘብዘው የኖረ ወንድሙ ነበር ምን አለ ማስታረቅ ባይሳካልን ዋሽተን ባናጣላ ጭራቅ ሁዳም ዋሾ መሆን በጣም ያሳፍራል ዋሽቶ ማስታረቅ ሲኖርብን ዋሽተን ማጣላት ምን አይነት ጉድ ነው። t.me/abumuazhusenedris
Hammasini ko'rsatish...
አቡ ሙዓዝ (ሐሰን ኢድሪስ)

ወደ ቻናሉ⬇ መግባት⬇ ከፈለጉ http:

https://t.me/abumuazhusenedris

አሰተያየትና⬇ጥያቄዎች ⬇ካለዎት

https://t.me/abumuazhusen_bot

ይጠቀሙበት!!!

የሙሀደራ ፕሮግራም http://t.me/Darutewhide 🍂 የአዲስ አበባ እምብርት በሆነችው ሜክሲኮ ጀርመን ግቢ ተባረክ መስጅድ በአይነቱ ልዩ የሆነ የዳዕዋ ፕሮግራም ተዘጋጅቶ እናንተን ይጠብቃል።  ተጋባዥ ዳዒዎች:  1⃣ ኡስታዝ ሙሐመድ ሲራጅ 2⃣ ኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር 3⃣ ኡስታዝ ሳዳት ከማል ለሴቶችም በቂ እና ምቹ ቦታ ተዘጋጅቷል።  🚗 መኪና ይዘው ለሚመጡ በቂ መኪና ማቆሚያ አለ።  🗓 ቀን: ማክሰኞ ዙልቂዳህ 20 /45  ወይም ግንቦት 20/2016 ከጠዋቱ 3:00 ጀምሮ ☎️ ለበለጠ መረጃ  : +251936650001                                 : +251921543862                                 : +251941961928 አዘጋጅ: የሸይኽ  ጃማዕ እና ተባረክ መስጅድ ወጣቶች! ⚠️ ድንገት መምጣት ላልቻሉ በቴሌግራም የቀጥታ ስርጭት ለመከታተል: 👇👇                  t.me/nurmesjed መቅረት አይደልም ማርፈድ ያስቆጫል‼ t.me/Darutewhide
Hammasini ko'rsatish...
Photo unavailableShow in Telegram
ተኛ የቅጥር ማስታወቂያ 📍አህሉ-ተውሂድ መስጅድ የልጆች መደበኛ  የቁርአን አስተማሪ ይፈልጋል  ። ↘️ማሟላት ያለበት መስፈርቶች ↙️ ❶ ቁርአንን በተጅዊድ ማንበብ የሚችል ❷ መሰረታዊ የተጅዊድ ህግጋቶች ላይ ግንዛቤ ኖሮት ማስተማር የሚችል ። ❸ዳዕዋ ሰለፊያን የተረዳ እና መሰረታዊ የሸሪዓ እውቀት ያለውና ማስተማር የሚችል ። ❹ ለተማሪዎች ጥሩ አርአያ መሆን የሚችል እና የማስተማር ልምድ ያለው ❺. ቁርዓን የሀፈዘ (በከፊልም ቢሆን ) ይመረጣል ❻. የዓረበኛ ፅሁፍ  (خط العربي) የሚችል (በከፊልም ቢሆን) ❼ እድሜው :- ከ22 በላይ መሆን     🔘የሚያስተምርበት ፈረቃ ብዛት :- 3ት     💵 ክፍያ : በስምምነት     🏫 ቦታ : ደ/ወሎ - ቃሉ ወረዳ - ሀርቡ ከተማ ☑️እነዚህን ከላይ የተጠቀሱትን የሚያሟላ ከታች ባለው ቴሌግራም ወይም ስልክ ደውሎ ያናግረን ! @Abuyasir_bin_seid 📞 ❶ 0960507529 ወይም       ❷ 0903068092 ⚠️ማሳሰቢያ : ▪ ተቀጣሪው ከታማኝ መሻይኾች፣ ኡስታዞች ወይም ወንድሞች ምስክርነት ማምጣት ከቻለ ተቀዳሚነት ይኖረዋል ። ▪ ተቀጣሪው ከመቀጠሩ በፊት በኡስታዞች ስላለው እውቀት ደረጃ ኢንተርቪው ይደረጋል 🔗📲 t.me/sefinetunuh
Hammasini ko'rsatish...
Photo unavailableShow in Telegram
السلام عليكم ورحمةالله وبركاته 🛑 ታላቅ የሙሀደራ እና የንያ  ፖሮግራም ዝግጅት በከላላ ወረዳ ማርጢቆስ. ቀበሌ  033 ልዩ. ቦታዋ. ጃቱ. መስጅደ  ሠላምን. እንጨርስ በሚለው ጉርፕ። 🎙️ ‹‹በወንድም  አብደረህማን  አቡ. ኡሠይሚን›› ርዕስ.:-  ،،የሰላት ማዕዘናት،، { أَرْکَانُ الصَّلَاة } 🎙️ «በወንድም. አህመድ. ኑሩ » ርዕስ:- ْكَيْفَ تَقِي نَفْسَكَ وَأَهْلَكَ مِن النَّار እራስህና እና ቤተሰቦችህን እንደት ነው ከሳት የምትጠብቀው 🟢 ለነገ ጁምዓ ከምሽቱ 2:30 ጀምሮ  ! 🎙የፖሮግራም መሪ  ወንድም አቡ አይመን https://t.me/+mHC9pZZ97SdiZGFk https://t.me/+mHC9pZZ97SdiZGFk
Hammasini ko'rsatish...