ar
Feedback

لا تقع ضحية للمخادعين! تيليمتريو يكتشف ويُميّز هذه القنوات 👉 إذا كنت تريد رؤية العلامة، اشترك

📚منهج السلف طريقنا الى الله 📚

📚منهج السلف طريقنا الى الله 📚

الذهاب إلى القناة على Telegram

↘️በዚህ ቻናል የሚተላለፉት ↘️በሱና ኡስታዞች የተቀሩ ደርሶች ↘️የሱና ኡስታዞች ሙሀደራዎች ↘️በመቀጠል አስተማሪ ፁሁፎች ➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴ https://t.me/htt_asselfya

إظهار المزيد
3 819
المشتركون
-524 ساعات
+1617 أيام
+15530 أيام
أرشيف المشاركات
🔴 بدأ البث المباشر🔴 #دورة_الخليفة_الراشد علي بن أبي طالب رضي الله عنه العلمية ٢٦ ⬅️ *البث المرئي*📽 1️⃣ يوتيوب 👇 https://www.youtube.com/c/ibnabitalib/live 2️⃣ انستغرام 👇 https://www.instagram.com/ibnabitalib/ 3️⃣ تويتر 👇 https://twitter.com/IBNABITALIB 4️⃣ تيلغرام 👇 https://t.me/ibnabitalib 5️⃣ فيسبوك 👇 http://facebook.com/ibnabitalib20/ ⬅️ *البث الصوتي*🎤 مكسلر 👇 https://ibnabitalib.mixlr.com/

እውነት ነው ሀቂቃ አላህ ሰላሙን ያምጣልን

ለየት ባለ መልኩ ወሎ ካሉ ወንድሞቼ ጋር መደዋወል የሚናፍቀኝ ወንድሜዋ የሚለዉ ቃላቸዉ ስለሚናፍቀኝ ነዉ ወንድምዋ እህቴዋ ጋሻየ ሺታየ ሸጋዋ ሲሉህ ልብህ ፍስስ ይላል ፍቅርም ይገባሃል ፡፡ አሁንስ ዎሎየዎች ናፈቁኝ

አዲስ ሙሀደራ ከሽርክ መዳኛ ሰበቦች....!? ዛሬ ሻዕባን 1/1445 በፉሪ ሰልሰቢል መስጂድ የቀረበ ምክር 🎙በኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር ሀፊዘሁላህ ~ t.me/Darutewhide

ሸይኽ ሙሐመድ ጘዛል ታላቅ ሽልማት ተሸለሙ አንድ የደገር ሸይኽ ከዚህ ቡሃላ ሸይኽ ጘዛል አቡ ሷዒቃ ብያቸዋለሁ አሉ በደዕዋቸው ተገርመው

የጀግና ንግግር
አታለባብስ አካፋን አካፋ ዶማንም ዶማ በል   
ኢብኑ ሙነወር
ግቡ አያምልጣቹህ

✅ቀጣይ የሙሐደራ ፕሮግራም 📍ከሽርክ መዳኛ ነጥቦች 🎙በኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር https://t.me/furiselsebla https://t.me/furiselsebla

🥀🥀3⃣ተኛው ፕሮግራም ቀጥታ ስርጭት🥀 🥀በዉዱ ኡስታዛችን ኡስታዝ ሙሐመድ አህምድ(ኢብኑ ሙነወር) ሀፊዞሁሏህ🥀 🌹🌹ከሽርክ ለመዳን ሁነኛ ነጥቦች በሚል ርእስ🌹🌹 🚧ቶሎ     🚧ገባ       🚧ገባ          🚧በሉና              🚧አዳምጡ ‼️🥀 🥀ተ🥀 🥀 ጀ🥀    🥀 ም🥀     🥀  ሯ🥀        🥀 ል🥀 🥀ሼር 🥀 🥀ሼር🥀 🥀አ🥀   🥀ድ🥀    🥀  ር🥀         🥀 ጉ🥀 https://t.me/tubaliligurebae?livestream=3f90bd8445bf1ae17e

الفرق بين تفويض أهل السنة والجماعة وتفويض المفوضة | لفضيلة الشيخ #فرج_المرجي

‏صورة من أبو صالح العثيمين
‏صورة من أبو صالح العثيمين

መጠየቅ እችላለሁ ያ-ሽይክ?………(እሺ ጠይቅ!) እህቴ ወደ ዩኒቨርስቲ ስትሄድ በ'ታክሲ ተሳፍራ ነው፣ አንዳንዴ ስትሳፈር አብረዋት ሌሎች ተማሪዎች አይኖሩም (ከሹፌሩ ጋር ብቻዋን ትቀራለች?)……አዎ……በጉዞዋ ላይ ለ'10 ደቂቃ ያህል ትቆያለች?  እና ይሄ ነገር እንዴት ይታያል? መልስ፦ ይሄን ማድረጓ አይቻልላትም፣  በጭራሽ ከሹፌሮ ጋር ብቻዋን ልትሳፈር አይገባም!፣………ይሄ ከ'ኸልዋ ነው 🎙ሸይኽ ኢብነ ዑሰይሚን t.me/abdu_rheman_aman

‏صورة من أبو صالح العثيمين
‏صورة من أبو صالح العثيمين

AUDIO-2021-10-03-22-30-28.m4a11.18 MB

ረመዷን ① ወር ብቻ ቀረው‼ ==================== ✍ ዛሬ ምሽት ጨረቃ ስለታየች የወርሃ ሸዕባን የመጀመሪያ ሌሊት ይሆናል። የሸዕባንን አጋማሽ መጾም ከሱንና ስለሆነ መፆም የፈለጋችሁ ከነገ መጀመር ትችላላችሁ። የተከበረው የረመዿን ወር ሊገባ የቀረን 1 ወር ብቻ ነውና ቀዿ ያለባችሁ ከወዲሁ አጠናቁ። አላህ ይህንን የተከበረ ወር በሰላም ከነ ቤተሰባችን ያድርሰንና ደርሰው ከሚጠቀሙበት ለመሆን ራሳችሁንና ቤተሰባችሁን አዘጋጁ። አላህ የተባረከ እና ያማረ ወር ያርግልን

أبرز ضلالات الفرقة السرورية

ሴት ድንቅ መልስ ነይ ላዝናናሽ አላት እሷም እንዲህ አለችዉ...   🎙በአብዱ ሽኩር አቡ ፈዉዛን