ሰላም ካቶሊክ ቴሌቪዥን - PAX Catholic TV
Kanalga Telegram’da o‘tish
ሰላም ካቶሊክ ቲቪ Pax Catholic TV መረጃዎችን በማህበራዊ ሚዲያዎቻችን ባሉበት ሆነው ይከታተሉን ✅ YT – https://youtube.com/pax_ctv ✅ Fb – https://facebook.com/ethiocatholic.addis ✅ X – https://x.com/CatholicTVEthi2 ✅ Ig– https://instagram.com/pax_ctv Contact - 0978 15 8461
Ko'proq ko'rsatish2 312
Obunachilar
+124 soatlar
-27 kun
+2630 kun
Postlar arxiv
ብፁዕ ካርዲናል አቡነ ብርሃነኢየሱስ | የ2019ዓ.ም አዲስ ዓመት በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልእክት
+9
በልደታ ማርያም ካቴድራል የሊቀ ጳጳሳት መንበር የርክክብ ሥነ ስርዓት እየተካሄደ ይገኛል።
በኢትዮጵያ ካቶሊካዊት ቤተክርስቲያን በአዲስ አበባ አገረስብከት በልደታ ማርያም ካቴድራል ጳጉሜ 1/2018 ዓ.ም. ብፁዕ ካርዲናል አቡነ ብርሃነኢየሱስ ለብፁዕ አቡነ ተስፋሥላሴ የሊቀ ጳጳሳት መንበር የርክክብ ሥነ ስርዓት በምስጋና መስዋዕተ ቅዳሴ እየተካሄደ ይገኛል።
በርክክብ መረሐግብሩ ላይ በኢትዮጵያ የቅድስት መንበር ተወካይ ብፁዕ አቡነ ብሪያን ኡዳግዌን ጨምሮ፤ብፁዓን ጳጳሳት፣ የዲፕሎማቲክ የማህበረሰብ አባላት፣ካህናት አባቶች፣ደናግላን፣በርካታ ቁጥር ያላቸው ምዕመናን እና ወጣቶች ተገኝተዋል።
🔴Live Now:
Pax Catholic TV: https://youtube.com/live/fNmMXMokWuc?feature=share
🔴 የማዕረገ ክህነት መስዋዕተ ቅዳሴ ቀጥታ ስርጭት ከኮንሶላታ ማርያም ቤተ - ጸሎት
የዲን. ታሪኩ ዘለቀ እና ዲን. ሶሪ ቡራዩ
በሰላም ካቶሊክ ቴሌቪዥን
በYouTube: Pax Catholic TV YouTube Channel
https://youtube.com/live/azwL4jzSxYc
በFacebook: ሰላም ካቶሊክ ቲቪ – Pax Catholic TV
እሑድ ነሐሴ 17/2018 ዓ.ም. ከጠዋቱ ከ1፡30 ሰዓት ጀምሮ በቀጥታ!
መልካም ምኞትዎን አሁን በቀጥታ ስርጭቱ ስር በኮመንት ያጋሩ።
«ወትቀውም ንግሥት በየማንከ፣ በአልባሰ ወርቅ ዑፅፍት ወኁብርት ስምዒ ወለትየ ወርኢ ወአጽምኢ እዝነኪ»
( « በወርቅ ልብስ ተጎናጽፋ ንግሥቲቱ በቀኝህ ትቆማለች » ) መዝሙር 45:9
የፍልሰታ ማርያም መስዋዕተ ቅዳሴ ቀጥታ ስርጭት ከቀበና ኪዳነ ምህረት ቁምስና
በሰላም ካቶሊክ ቴሌቪዥን
በYouTube: Pax Catholic TV YouTube Channel
https://youtube.com/live/XX6z_OXoeQw?feature=share
በFacebook: ሰላም ካቶሊክ ቲቪ – Pax Catholic TV
ቅዳሜ ነሐሴ 16/2018 ዓ.ም. ከጠዋቱ ከ1፡30 ሰዓት ጀምሮ በቀጥታ!
ያልዎትን ማንኛውም አስተያየት በቀጥታ ስርጭቱ ስር በኮመንት ያጋሩ።
