ch
Feedback

不要被骗子欺骗!Telemetrio 会找到并标记这些频道 👉 如果想查看标记,请订阅 👈

ሰላም ካቶሊክ ቴሌቪዥን - PAX Catholic TV

ሰላም ካቶሊክ ቴሌቪዥን - PAX Catholic TV

前往频道在 Telegram

ሰላም ካቶሊክ ቲቪ Pax Catholic TV መረጃዎችን በማህበራዊ ሚዲያዎቻችን ባሉበት ሆነው ይከታተሉን ✅ YT – https://youtube.com/pax_ctv ✅ Fb – https://facebook.com/ethiocatholic.addis ✅ X – https://x.com/CatholicTVEthi2 ✅ Ig– https://instagram.com/pax_ctv Contact - 0978 15 8461

显示更多
2 316
订阅者
无数据24 小时
-17 天
+430 天
帖子存档
ለከፍተኛ የትምህርት ተቋማት መሪ ካህናት ስልጠና ተሰጠ፡፡ በኢትዮጵያ ካቶሊካዊት ቤተክርስትያን በአዲስ አበባ ሀገረስብከት መስከረም 26/2019ዓ.ም በቅዱስ ፍራንችስኮስ የፍልስፍና እና የነገረ መለኮ
+9
ለከፍተኛ የትምህርት ተቋማት መሪ ካህናት ስልጠና ተሰጠ፡፡ በኢትዮጵያ ካቶሊካዊት ቤተክርስትያን በአዲስ አበባ ሀገረስብከት መስከረም 26/2019ዓ.ም በቅዱስ ፍራንችስኮስ የፍልስፍና እና የነገረ መለኮትተቋም ከተለያዩ አገረ ስብከቶች ለመጡ የከፍተኛ የትምህርት ተቋማት መሪ ካህናት፣ ወጣቶች እና ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎችን “ውጤታማ የወጣቶች ተሳትፎ” በመጨመር ረገድ ሲኖዳዊ የሆነ ጉዞን ከወጣቶች ጋር ለማድረግ የሚረዳ ስልጠና እይተካሄደ ይገኛል፡፡    የስልጠናው ዓላማ በእያንዳንዱ ከፍተኛ የትምህርት ተቋም የሚያገለግሉ ካህናት ከተለያዩ ሀገረስብከቶች የመጡ ወጣት እና ካቶሊክ የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎችን በመንፈሳዊ፣ በማኀበራዊ ሕይወታቸው እንዴት ማደግ እንደሚችሉ እንዲሁም ራስን መምራት፣ በመንፈሳዊነታቸው እና በትምሕርታቸው እንዴት መታነጽ እንዳለባቸው የሚያስተምር ስልጠና ነው፡፡ በኢትዮጵያ ካቶሊካዊት ቤተክርስትያን የጳጳሳት ጉባኤ ጠቅላይጽ/ቤት የሐዋርያዊ ሥራዎች ኃላፊ ክቡር አባ አብርሃም ገብረማርያም ወጣቶች በቤተክርስትያን ውስጥ ቦታ ሊኖራቸው እንደሚገባ ገልጸው ከዚህ ስልጠና በኋላ በከፍተኛ የትምሕርት ተቋም ውስጥ ለሚገኙ የተማሪ ተወካዮች ስልጠና እንደሚዘጋጅ እና በቀጣይም በተቀናጀ መልኩ በጋራ ወጣቶችን ለማብቃት መሰራት እንድሚገባ አሳሰበዋል፡፡   ይህ ስልጠና በኢትዮጵያ ካቶሊክ ቤተክርስቲያን ጳጳሳት ጉባኤ ጠቅላይ ጽህፈት ቤት ሐዋርያዊ ቢሮ ማስተባበርያ ሥር በሚገኘው የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች አስተባባሪ ቢሮ እና  ከቅርብ ምስራቅ ካቶሊክ የበጎ አድራጎት ማህበር (CNEWA) ጋር በመተባበር የተዘጋጀ መሆኑም ተገልጿል።

የሰማዕቱ ብፁዕ አባ ገብረሚካኤል 100 ኛ ዓመት የብፅዕና ክብረ በዓል | መስከረም 23/2018 ዓ.ም

ውድ የጣቢያችን ቤተሰብ ዘወትር ኀሙስ ምሽት 3፡00 ላይ ይተላለፍ የነበረው የቅዱስ ቁርባን ስግደት ቀጥታ ስርጭት ዛሬ ኀሙስ መስከረም/14/2018 ዓ.ም እንደማይኖር እናሳውቃለን። በነገው ዕለት ከቅ
ውድ የጣቢያችን ቤተሰብ ዘወትር ኀሙስ ምሽት 3፡00 ላይ ይተላለፍ የነበረው የቅዱስ ቁርባን ስግደት ቀጥታ ስርጭት ዛሬ ኀሙስ መስከረም/14/2018 ዓ.ም እንደማይኖር እናሳውቃለን። በነገው ዕለት ከቅዱስ ዮሴፍ ቤተ ክርስቲያን በሚኖረን የፍልሰታ ማርያም ሱባኤ መዝጊያ መስዋዕተ ቅዳሴ ቀጥታ ስርጭት ይጠብቁን! መልካም ጊዜ! ከአክብሮት ጋር! ሰላም ካቶሊክ ቲሌቪዥን!