fa
Feedback
ሰላም ካቶሊክ ቴሌቪዥን - PAX Catholic TV

ሰላም ካቶሊክ ቴሌቪዥን - PAX Catholic TV

رفتن به کانال در Telegram

ሰላም ካቶሊክ ቲቪ Pax Catholic TV መረጃዎችን በማህበራዊ ሚዲያዎቻችን ባሉበት ሆነው ይከታተሉን ✅ YT – https://youtube.com/pax_ctv ✅ Fb – https://facebook.com/ethiocatholic.addis ✅ X – https://x.com/CatholicTVEthi2 ✅ Ig– https://instagram.com/pax_ctv Contact - 0978 15 8461

نمایش بیشتر
2 312
مشترکین
+124 ساعت
-27 روز
+2630 روز
آرشیو پست ها
ብፁዕ ካርዲናል አቡነ ብርሃነኢየሱስ | የ2019ዓ.ም አዲስ ዓመት በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልእክት

የልጆች ልዩ የበዓል ዝግጅት | ዓርብ መስከረም 1/2019 ዓ.ም

ልዩ የበዓል ዝግጅት | ከእንግዳችን ብ/ር ደሱ ጋር | ዓርብ መስከረም 1/2019 ዓ.ም ይጠብቁን!

በልደታ ማርያም ካቴድራል የሊቀ ጳጳሳት መንበር የርክክብ ሥነ ስርዓት እየተካሄደ ይገኛል። በኢትዮጵያ ካቶሊካዊት ቤተክርስቲያን በአዲስ አበባ አገረስብከት በልደታ ማርያም ካቴድራል ጳጉሜ 1/2018 ዓ
+9
በልደታ ማርያም ካቴድራል የሊቀ ጳጳሳት መንበር የርክክብ ሥነ ስርዓት እየተካሄደ ይገኛል። በኢትዮጵያ ካቶሊካዊት ቤተክርስቲያን በአዲስ አበባ አገረስብከት በልደታ ማርያም ካቴድራል ጳጉሜ 1/2018 ዓ.ም.  ብፁዕ ካርዲናል አቡነ ብርሃነኢየሱስ ለብፁዕ አቡነ ተስፋሥላሴ የሊቀ ጳጳሳት መንበር የርክክብ ሥነ ስርዓት በምስጋና መስዋዕተ ቅዳሴ እየተካሄደ ይገኛል። በርክክብ መረሐግብሩ ላይ በኢትዮጵያ የቅድስት መንበር ተወካይ ብፁዕ አቡነ ብሪያን ኡዳግዌን ጨምሮ፤ብፁዓን ጳጳሳት፣ የዲፕሎማቲክ የማህበረሰብ አባላት፣ካህናት አባቶች፣ደናግላን፣በርካታ ቁጥር ያላቸው ምዕመናን  እና ወጣቶች ተገኝተዋል።

🔴 የማዕረገ ክህነት መስዋዕተ ቅዳሴ ቀጥታ ስርጭት ከኮንሶላታ ማርያም ቤተ - ጸሎት የዲን. ታሪኩ ዘለቀ እና ዲን. ሶሪ ቡራዩ በሰላም ካቶሊክ ቴሌቪዥን በYouTube: Pax Catholic TV YouTube Channel https://youtube.com/live/azwL4jzSxYc በFacebook: ሰላም ካቶሊክ ቲቪ – Pax Catholic TV እሑድ ነሐሴ 17/2018 ዓ.ም. ከጠዋቱ ከ1፡30 ሰዓት ጀምሮ በቀጥታ! መልካም ምኞትዎን አሁን በቀጥታ ስርጭቱ ስር በኮመንት ያጋሩ።

«ወትቀውም ንግሥት በየማንከ፣ በአልባሰ ወርቅ ዑፅፍት ወኁብርት ስምዒ ወለትየ ወርኢ ወአጽምኢ እዝነኪ» ( « በወርቅ ልብስ ተጎናጽፋ ንግሥቲቱ በቀኝህ ትቆማለች » ) መዝሙር 45:9 የፍልሰታ ማርያም መስዋዕተ ቅዳሴ ቀጥታ ስርጭት ከቀበና ኪዳነ ምህረት ቁምስና በሰላም ካቶሊክ ቴሌቪዥን በYouTube: Pax Catholic TV YouTube Channel https://youtube.com/live/XX6z_OXoeQw?feature=share በFacebook: ሰላም ካቶሊክ ቲቪ – Pax Catholic TV ቅዳሜ ነሐሴ 16/2018 ዓ.ም. ከጠዋቱ ከ1፡30 ሰዓት ጀምሮ በቀጥታ! ያልዎትን ማንኛውም አስተያየት በቀጥታ ስርጭቱ ስር በኮመንት ያጋሩ።