Dÿñámîç śpőrt™🇪🇹
ይህ ታላቁ የስፖርት ቻናል Dynamic ስፖርት 🇪🇹 ነው!!! ☞ቻናሉን JOIN ሲያደርጉ | 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 ➠የጨዋታ ፕሮግራሞች እና ውጤቶች ➠ትኩሱ የዝውውር ዜናዎች ➠ጨዋታዎች በቀጥታ ከየስታድየሞቹ ለማንኛውም ጥያቄ & አስተያየት @dynamicsportET_bot Creator👉 ✦[ @Duche_velle ] ✦ Other channel 👉 @classicfashionnns
Ko'proq ko'rsatish📈 Telegram kanali Dÿñámîç śpőrt™🇪🇹 analitikasi
Dÿñámîç śpőrt™🇪🇹 (@dynamicsport) Amxar til segmentidagi kanali faol ishtirokchi. Hozirda hamjamiyat 125 961 obunachidan iborat bo'lib, Sport toifasida 355-o'rinni va Efiopiya mintaqasida 216-o'rinni egallagan.
📊 Auditoriya ko‘rsatkichlari va dinamika
невідомо sanasidan buyon loyiha tez o‘sib, 125 961 obunachiga ega bo‘ldi.
18 Iyul, 2026 dagi oxirgi ma’lumotlarga ko‘ra kanal barqaror faollikka ega. Oxirgi 30 kunda obunachilar soni -1 077 ga, so‘nggi 24 soatda esa -106 ga o‘zgardi va umumiy qamrov yuqori darajada qolmoqda.
- Tasdiqlash holati: Tasdiqlanmagan
- Jalb etish (ER): Auditoriya o‘rtacha 0.72% darajada jalb etiladi. Nashrdan keyingi dastlabki 24 soatda kontent odatda umumiy obunachilar sonining 0.82% ini tashkil etuvchi reaksiyalarni to‘playdi.
- Post qamrovi: Har bir post o‘rtacha 904 marta ko‘riladi; birinchi sutkada odatda 1 040 ta ko‘rish yig‘iladi.
- Reaksiyalar va o‘zaro ta’sir: Auditoriya faol: har bir postga o‘rtacha 5 ta reaksiya keladi.
📝 Tavsif va kontent siyosati
Muallif resursni shaxsiy fikrni ifoda etish maydoni sifatida ta’riflaydi:
“ይህ ታላቁ የስፖርት ቻናል Dynamic ስፖርት 🇪🇹 ነው!!!
☞ቻናሉን JOIN ሲያደርጉ |
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
➠የጨዋታ ፕሮግራሞች እና ውጤቶች
➠ትኩሱ የዝውውር ዜናዎች
➠ጨዋታዎች በቀጥታ ከየስታድየሞቹ
ለማንኛውም ጥያቄ & አስተያየት @dynamicsportET_bot
Creator👉 ✦[ @Duche_velle ] ✦
Other channel 👉 @classicfashio...”
Yuqori yangilanish chastotasi (oxirgi ma’lumot 19 Iyul, 2026 da olingan) sababli kanal doimo dolzarb va katta qamrovli bo‘lib qoladi. Analitika auditoriya kontent bilan faol hamkorlik qilishini, uni Sport toifasidagi muhim ta’sir nuqtasiga aylantirishini ko‘rsatadi.
Ma'lumot yuklanmoqda...
| Sana | Obunachilarni jalb qilish | Esdaliklar | Kanallar | |
| 19 Iyul | 0 | |||
| 18 Iyul | 0 | |||
| 17 Iyul | +6 | |||
| 16 Iyul | 0 | |||
| 15 Iyul | +172 | |||
| 14 Iyul | +116 | |||
| 13 Iyul | 0 | |||
| 12 Iyul | +78 | |||
| 11 Iyul | 0 | |||
| 10 Iyul | +63 | |||
| 09 Iyul | 0 | |||
| 08 Iyul | +173 | |||
| 07 Iyul | +38 | |||
| 06 Iyul | +131 | |||
| 05 Iyul | 0 | |||
| 04 Iyul | 0 | |||
| 03 Iyul | +125 | |||
| 02 Iyul | 0 | |||
| 01 Iyul | +28 |
| 2 | 🚨 ቼልሲዎች የክሪስታል ፓላሱን ተከላካይ ማክሰንስ ላክርዋን ለማስፈረም አሁን ላይ መደበኛ ንግግሮችን አድርገዋል።
አርሰናሎችም ያደንቁታል። ፓላሶች ተጫዋቹን ቢያንስ 55 ሚልዮን ፓውንድ ገምተውታል።
➛ [JacobsBen]
"Share" @dynamicsport
@dynamicsport | 849 |
| 3 | Matn yo'q... | 843 |
| 4 | 🚨 የዓለም ዋንጫ የፍፃሜ ጨዋታ!
በዓለም እንግርኳስ ትልቁ ጨዋታ 🌍🏆
አንድ ጨዋታ ፣ አንድ ዋንጫ
ስፔን ከ አርጅቲና
⏰ ምሽት,4:00
አርጀንቲና በተከታታይ ታሳካዋለች ወይስ ስፔን ለሁለተኛ ጊዜ ዓለም ዋንጫውን ትበላለች?
"Share" @dynamicsport
@dynamicsport | 963 |
| 5 | 🚨 እንግሊዝ በደረጃ ጨዋታ ፈረንሳይን 6 ለ 4 ከረታች በኃላ በዓለም ዋንጫው 3ኛ ደረጃን ይዛ ጨርሳለች።
በጨዋታው ፈረንሳይ በኩል ኪልያን ኤምባፔ ሁለተሰ ግቦችን ማስቆጠሩን ተከትሎ በውድድሩ 10ኛ ግቡ ላይ በመድረስ የወርቅ ጫማውን ለመብላት እየመራ ይገኛል።
"Share" @dynamicsport
@dynamicsport | 904 |
| 6 | 🚨 በብራድሌይ ባርኮላ ዝውውር በአርሰናል እና ፔዤ መካከል አዲስ ግንኙነት የለም።
ሊቨርፑሎች ዋጋው ተስማሚ ከሆነ አሁንም ባርኮላን ኢላማቸው አድርገው ቀጥለዋል። ፔዤን እየተጠባበቁ ይገኛሉ።
➛ [Fabrizio Romano]
"Share" @dynamicsport
@dynamicsport | 1 080 |
| 7 | 🚨 ሚድልስብሮዎች ከሞርጋን ሮጀርስ ዝውውር ከአስቶን ቪላ 15 ሚልየን ፓውንድ ያገኛሉ።
➛ [TeleFootball]
"Share" @dynamicsport
@dynamicsport | 1 070 |
| 8 | 🚨 አስቶን ቪላዎች ከሞርጋን ሮጀርስ ዝውውር 117 ሚልዮን ፓውንድ ለመቀበል ተስማምተዋል።
➛ [David_Ornstien]
"Share" @dynamicsport
@dynamicsport | 1 150 |
| 9 | 🚨 HERE WE GO!
ሞርጋን ሮጀርስ ወደ ቼልሲ!
➛ [Fabrizio Romano]
"Share" @dynamicsport
@dynamicsport | 1 087 |
| 10 | 🚨 የድሬክ እርግማን ያበቃ ይሆን?
ታዋቂው ራፐር ድሬክ የውርርድ እርግማን እንዳለበት ይታወቃል። ታድያ በነገው የዓለም የዋንጫ ፍፃሜም መድቅዋል።
ነገ ምሽት ስፔን ከ አርጀንቲና በሚያደርጉት ጨዋታ ድሬክ የተወራረደ ሲሆን የነገውን ጨዋታ አርጀንቲና ታሸንፋለች ብሎ መድቧል።
ድሬክ በ 1.5 ሚልዮን ዶላር ያስያዘ ሲሆን ካሸነፈ ከ5 ሚልዮን ዶላር በላይ ይበላል።
የድራክ እርግማን ነገ ያበቃል ወይስ ይቀጥላል? | 1 074 |
| 11 | 🇫🇷 FRANCE vs ENGLAND 🏴
⚽ የምትወደውን ቡድን ለመደገፍ ዝግጁ ነህ?
🔥 ከ WinWin Bet ጋር ተቀላቀል፣ ግምትህን አስገባ እና የታላቁን ጨዋታ ደስታ በእጥፍ ተደሰት!
🎁 በምዝገባ ጊዜ ፕሮሞ ኮድ Akira2123 ተጠቀም እና 100% ቦነስ አግኝ!
🏆 ቡድንህን ደግፍ፣ ግምትህን አሳይ እና ከWinWin ጋር ተጫወት!
🔥 Lememezgeb ➡️ WINWIN.BET
🔥 PROMO CODE ➡️ Dynamic
🔥 APPLICATION ➡️ APK | 981 |
| 12 | 🚨 ማን ዩናይትድ ሽንፈት አስተናገደ!
ማንችስተር ዩናይትዶች የመጀመሪያ የወዳጅነት ጨዋታቸውን ዛሬ ያደረጉ ሲሆን በ ሬክስሀም የ 1 ለ 0 ሽንፈት ደርሶባቸዋል።
አንድሬ ሳንቶስ የመጀመሪያ ጨዋታውንም ያደረገ ሲሆን አሪፍ እንቅስቃሴን ማስመልከት ችሏል። | 990 |
| 13 | 🚨 OFFICIAL:-
አል አህሊዎች ፍራንሲስኮ ትሪንካኦውን በ40 ሚልዮን ዩሮ በይፋ አስፈርመዋል።
"Share" @dynamicsport
@dynamicsport | 967 |
| 14 | 🚨 የስፔን እና የአርጀንቲና ብሔራዊ ቡድን በኒው ጀርሲ በተከሰተው ከባድ መብረቅ ምክንያት የልምምድ ክፍለጊዚያቸው ተላልፏል።
➛ [TyCSport]
"Share" @dynamicsport
@dynamicsport | 928 |
| 15 | 🚨 NEW:-
ሮማዎች ክራይሴንሶ ሰመርቪልን ለማስፈረም ለዌስትሀም የ 46 ሚልዮን ዩሮ ጥያቄ አቅርበዋል።
➛ [DiMarzio]
"Share" @dynamicsport
@dynamicsport | 888 |
| 16 | ኢስማኤል ሳይባሪ 🗣
"የተወለድኩት በስፔን ነው። ቤተሰቦቼ ሞሮኳዊ ናቸው። በኔዘርላንድ ኖርያለሁ። ጀርመን ስድስተኛ ቋንቋዬ ይሆናል።"
"Share" @dynamicsport
@dynamicsport | 863 |
| 17 | 🚨 ኤፌው ቶማስ ቱሄል በ2028 የአውሮፓ ዋንጫውን እንዲመራቸው ባላቸው እቅድ አሁንም ቁርጠኛ ናቸው።
➛ [SamCreports]
"Share" @dynamicsport
@dynamicsport | 950 |
| 18 | 🚨 የእንግሊዝ ኤፌ ቶማስ ቱሄልን ከመቅጠራቸው በፋት ወደ ኦሌ ጎነር ሶልሻየር ቀርበው ነበር።
➛ [SamC_reports]
"Share" @dynamicsport
@dynamicsport | 936 |
| 19 | 🚨 ኬሊቺ ኤህናቾ ወደ ቱርኪዬ አምርቷል!
የቀድሞው የማንችስተር ሲቲ ተጫዋች የነበረው ኬሊቺ ኤህናቾ በነፃ ዝውውር ቡርሳስፖር የተባለን የቱርኪዬ ክለብ በይፋ ተቀላቅሏል።
የ29 ዓመቱ ኤህናቾ የተቀላቀለው ቡርሳስፖር የተበለው ክለብ በቱርኪዬ እግርኳስ ሁለተኛ ዲቪዝዮን ላይ የሚገኝ ክለብ።
ኤህናቾ በቱርኪዬ ሁለተኛ ዲቪዝዮን ላይ የሚጫወት ይሆናል። | 1 177 |
| 20 | 🚨 ከስፔን እና ከአርጀንቲና የምትወዳቸው ተጫዋቾች ማን ናቸው?
ሮድሪ 🗣
"ከስፔን ኢኔሽታ ከአርጀንቲና ሜሲ"
"Share" @dynamicsport
@dynamicsport | 1 118 |
