Dÿñámîç śpőrt™🇪🇹
ይህ ታላቁ የስፖርት ቻናል Dynamic ስፖርት 🇪🇹 ነው!!! ☞ቻናሉን JOIN ሲያደርጉ | 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 ➠የጨዋታ ፕሮግራሞች እና ውጤቶች ➠ትኩሱ የዝውውር ዜናዎች ➠ጨዋታዎች በቀጥታ ከየስታድየሞቹ ለማንኛውም ጥያቄ & አስተያየት @dynamicsportET_bot Creator👉 ✦[ @Duche_velle ] ✦ Other channel 👉 @classicfashionnns
Больше📈 Аналитический обзор Telegram-канала Dÿñámîç śpőrt™🇪🇹
Канал Dÿñámîç śpőrt™🇪🇹 (@dynamicsport) языкового сегмента Амхарский является активным участником. Сейчас сообщество объединяет 126 963 подписчиков, занимая 346 место в категории Спорт и 212 место в регионе Эфиопия.
📊 Показатели аудитории и динамика
С момента создания невідомо проект демонстрирует стремительный рост, собрав аудиторию из 126 963 подписчиков.
Согласно последним данным от 02 июля, 2026, канал показывает стабильную активность. За последние 30 дней изменение числа участников составило -1 436, а за последние 24 часа — -61, при этом общий охват остаётся высоким.
- Статус верификации: Не верифицирован
- Уровень вовлечённости (ER): Средний показатель вовлечённости аудитории составляет 0.64%. В первые 24 часа после публикации контент обычно набирает 0.76% реакций от общего числа подписчиков.
- Охват публикаций: В среднем каждый пост получает 809 просмотров. В течение первых суток публикация набирает 963 просмотров.
- Реакции и взаимодействия: Аудитория активно поддерживает контент: среднее количество реакций на один пост — 5.
📝 Описание и контентная политика
Автор описывает ресурс как площадку для выражения субъективного мнения:
“ይህ ታላቁ የስፖርት ቻናል Dynamic ስፖርት 🇪🇹 ነው!!!
☞ቻናሉን JOIN ሲያደርጉ |
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
➠የጨዋታ ፕሮግራሞች እና ውጤቶች
➠ትኩሱ የዝውውር ዜናዎች
➠ጨዋታዎች በቀጥታ ከየስታድየሞቹ
ለማንኛውም ጥያቄ & አስተያየት @dynamicsportET_bot
Creator👉 ✦[ @Duche_velle ] ✦
Other channel 👉 @classicfashio...”
Благодаря высокой частоте обновлений (последние данные получены 03 июля, 2026) канал поддерживает актуальность и высокий уровень охвата публикаций. Аналитика показывает, что аудитория активно взаимодействует с контентом, что делает его важной точкой влияния в категории Спорт.
Загрузка данных...
| Дата | Привлечение подписчиков | Упоминания | Каналы | |
| 03 июля | +125 | |||
| 02 июля | 0 | |||
| 01 июля | +28 |
| 2 | ✅ አሁን online ላላችሁ ብቻ ጥያቄ ና መልስ ልንጀምር ነው ፍጠኑ 👇👇
1⃣ ለወጣ 1000 ብር
2⃣ ለወጣ 500 ብር
3⃣-2️⃣0️⃣ ለወጣ 100 ብር
👉 ዝግጁ ከሆናችሁ LIVE የሚለውን ይጫኑ👇👇👇 | 50 |
| 3 | በአሁን ሰዓት ትኩስ ትኩስ የዝውውር ዜናዎች እየተሰሙ ነው OPEN የምትለዋን ከስር በመንካት ይከታተል እንዳያመልጦት። | 117 |
| 4 | 🎓 ለተማሪዎች ብቻ የተከፈተ በኢትዮጲያ የመጀመሪያው የተመረጡ ቻናሎች ስብስብ 🤩🤩 | 73 |
| 5 | የዓለም ምርጡ የስፖርት ጋዜጠኛ ፋብሪዚዮ ሮማኖ በቴሌግራም ቻናል መቶላቿል
በጣም ትክክለኛ እና አስተማማኝ የዝውውር ዜናዎችን ለማግኘት HERE WE GO ሚለውን በመንካት ተቀላቀሉ ይቀላቀሉ | 85 |
| 6 | ❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️
🇦🇷 አርጀንቲና ምን ያህል የአለም ዋንጫ አላት?
ቀድመው ለመለሱ 5 ሰዎች የ500 ብር ካርድ ይሸለማሉ። | 72 |
| 7 | ሊጠናቀቁ ከጫፋ የደረሱ ያልተጠበቁ የዝውውር ዜናዎችን ይመልከቱ Here We Go የሚለውን በመንካት ይከታተሉ👇 | 116 |
| 8 | 🇦🇷🇵🇹🇧🇷 ከታላቁ የአለም ዋንጫ የማን ደጋፊ ናችሁ ? | 27 |
| 9 | በአሁን ሰዓት ትኩስ ትኩስ የዝውውር ዜናዎች እየተሰሙ ነው OPEN የምትለዋን ከስር በመንካት ይከታተል እንዳያመልጦት። | 64 |
| 10 | 1GB ስንት ሜጋባይት ነው ? | 58 |
| 11 | ከ17 ደቂቃ ቦኃላ ይጠፋል
የ 200 ብር ካርድ የሚያስሸልም ጥያቄ!
በኢትዮጵያ በጣም አስቸጋሪ የነበረዉ ረሀብ መች አመተምህረት ነበረ | 84 |
| 12 | 🏆ሀገሬ ቲቪ ቀሪውን የአለም ዋንጫ ጨዋታዎችን በቀጥታ እንደሚያስተላልፉ አሳውቀዋል የሚያስተላልፉትን ጨዋታ ፕሮግራም ለማወቅ እንዲሁም የቻናሉን ፍሪኩዌንሲ ለማግኘት ጆይን ይበሉ 👇
https://t.me/addlist/3KtXhUzd71IwOTQ0 | 28 |
| 13 | ተማሪ ነህ 🤗 | 31 |
| 14 | ❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️
ብራዚል ምን ያህል የአለም ዋንጫ አላት?
ቀድመው ለመለሱ 5 ሰዎች የ500 ብር ካርድ ይሸለማሉ። | 1 |
| 15 | ሊጠናቀቁ ከጫፋ የደረሱ ያልተጠበቁ የዝውውር ዜናዎችን ይመልከቱ Here We Go የሚለውን በመንካት ይከታተሉ👇 | 7 487 |
| 16 | 🚨 OFFICIAL:-
ናፖሊዎች ማሲሚላኖ አሌግሪን እስከ 2029 ድረስ በሚያቆይ ውል አዲሱ አሰልጣኛቸው አድርገው በይፋ ሾመዋል። | 435 |
| 17 | 🚨 ፖርቹጋል ጣፋጭ ድል ተጎናፀፈች!
በዓለም ዋንጫ የመጨረሻ 32 ድራማዊ ጨዋታ ፖርቹጋል ክሮሽያን 2 ለ 1 በሆነ ውጤት ማሸነፍ ችላለች።
ፖርቹጋል ከመመራት ተነስታ ባሸነፈችበት ጨዋታ ክሮሽያ በጨዋታው በኢቫን ፔሪሲች ግብ መሪ የነበረች ቢሆንም ፖርቹጋል ክርስቲያኖ ሮናልዶ በፍፁም ቅጣት ምት ባስቆጠረው ግብ የአቻነቷን ግብ ያገኘች ሲሆነሰ ባለቀ ሰዓት ተቀይሮ የገባው ጎንሳሎ ራሞስ ደግሞ የማሸነፊያ ግቧን ገጭቶ ማስቆጠር ችሏል።
ጨዋታው ሊያበቃ ሴክንዶች ብቻ ሲቀሩት ክሮሽያዎች የአቻነቷን ግብ አግኝተው የነበረ ቢሆንም ከጨዋታው ውጩ በሚል ተሽሮባቸዋል።
ክሮሽያ ከውድድሩ የተሰናበተች ሲሆን ፖርቹጋል የመጨረሻ አስራ ስድስቱን መቀላቀል ችላለች። ፖርቹጋል በቀጣይ ሰኞ ስፔንን የምትገጥም ይሆናል። | 783 |
| 18 | 🚨ማንችስተር ዩናይትድ ኢስማኢላ ሳርን ለማስፈረም እያነፈነፈ ነው።
የክንፍ መስመር ተጫዋቾችን ለማደን ገበያ የወጣው ማንችስተር ዩናይትድ፣ የክሪስታል ፓላሱን የ27 ዓመት የመስመር አጥቂ ኢስማኢላ ሳርን ለማስፈረም ከተጫዋቹ ወኪሎች ጋር ንግግር መጀመሩ ተሰምቷል።
ሆኖም ተጫዋቹ ከፓላስ ጋር የሶስት ዓመት ቀሪ ኮንትራት ስላለው ዝውውሩ ለዩናይትድ ቀላል ይሆናል ተብሎ አይጠበቅም። ፣ ክለቡም ሴኔጋላዊውን ኮከብ በቀላሉ ለመልቀቅ ፍላጎት የለውም። ተጫዋቹን ለሚፈልገው ማንችስተር ዩናይትድም ከፍተኛ የዝውውር ሂሳብ እንደሚጠይቅ ይጠበቃል።
➛ [TEAMtalk]
"Share" @dynamicsport
@dynamicsport | 866 |
| 19 | 🚨ማንችስተር ዩናይትድ ኢስማኢላ ሳርን ለማስፈረም እያነፈነፈ ነው
የክንፍ መስመር ተጫዋቾችን ለማደን ገበያ የወጣው ማንችስተር ዩናይትድ፣ የክሪስታል ፓላሱን የ27 ዓመት የመስመር አጥቂ ኢስማኢላ ሳርን ለማስፈረም ከተጫዋቹ ወኪሎች ጋር ንግግር መጀመሩ ተሰምቷል።
ሆኖም ዝውውሩ ለዩናይትድ ቀላል አይሆንም፤ ተጫዋቹ ከፓላስ ጋር የሶስት ዓመት ቀሪ ኮንትራት ስላለው፣ ክለቡ ፓላስ ሴኔጋላዊውን ኮከብ በቀላሉ ለመልቀቅ ፍላጎት የለውም። ተጫዋቹን ለሚፈልገው ማንችስተር ዩናይትድም ከፍተኛ የዝውውር ሂሳብ እንደሚጠይቅ ይጠበቃል።
(ምንጭ፦ TEAMtalk) | 1 |
| 20 | 🚨𝗕𝗥𝗘𝗔𝗞𝗜𝗡𝗚: የጀርመን እግር ኳስ ፌዴሬሽን የአሰልጣኙን እጣ ፈንታ ለመወሰን አስቸኳይ ስብሰባ ተቀመጠ።
የጀርመን ብሔራዊ ቡድን በ2026ቱ የዓለም ዋንጫ ከምድብ ማጣሪያው ማለፍ ቢችልም በፓራጓይ ባልተጠበቀ ሁኔታ በፍጹም ቅጣት ምት 4 ለ 3 ተሸንፎ መውጣቱን ተከትሎ በሀገሪቱ እግር ኳስ ላይ ትልቅ መናወጥ ተፈጥሯል።
ይህንን አስከፊ ሽንፈት ተከትሎ የጀርመን እግር ኳስ ፌዴሬሽን የቡድኑን ቀጣይ አቅጣጫ ለመቅረጽ የአሰልጣኙን የወደፊት እጣ ፈንታ መወያየት ጀምሯል።
የቡድኑ ዋና አሰልጣኝ ዩሊያን ናግልስማን ከውድድሩ መውጣት በኋላ በሰጡት መግለጫ፥ ከኃላፊነታቸው በገዛ ፈቃዳቸው የመልቀቅ ፍላጎት እንደሌላቸውና ፌዴሬሽኑ እምነት የሚጥልባቸው ከሆነ ቡድኑን ይዘው ለመቀጠል እንደሚፈልጉ በግልጽ ተናግረዋል። ናግልስማን «እኔ ችግር ሲገጥም የምሸሽ ሰው አይደለሁም፤ ፌዴሬሽኑ ከፈለገኝ ስራዬን ለመቀጠል ዝግጁ ነኝ» ብለዋል።
➛ [Fabrizio Romano]
"Share" @dynamicsport
@dynamicsport | 803 |
Уже доступно! Исследование Telegram 2025 — ключевые инсайты года 
