Dÿñámîç śpőrt™🇪🇹
ይህ ታላቁ የስፖርት ቻናል Dynamic ስፖርት 🇪🇹 ነው!!! ☞ቻናሉን JOIN ሲያደርጉ | 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 ➠የጨዋታ ፕሮግራሞች እና ውጤቶች ➠ትኩሱ የዝውውር ዜናዎች ➠ጨዋታዎች በቀጥታ ከየስታድየሞቹ ለማንኛውም ጥያቄ & አስተያየት @dynamicsportET_bot Creator👉 ✦[ @Duche_velle ] ✦ Other channel 👉 @classicfashionnns
إظهار المزيد📈 نظرة تحليلية على قناة تيليجرام Dÿñámîç śpőrt™🇪🇹
تُعد قناة Dÿñámîç śpőrt™🇪🇹 (@dynamicsport) في القطاع اللغوي Amharic لاعباً نشطاً. يضم المجتمع حالياً 120 420 مشتركاً، محتلاً المرتبة 363 في فئة الرياضة والمرتبة 250 في منطقة Ethiopia.
📊 مؤشرات الجمهور والحراك
منذ تأسيسه في невідомо، حقق المشروع نمواً سريعاً وجمع 120 420 مشتركاً.
بحسب آخر البيانات بتاريخ 01 أكتوبر, 2026، تحافظ القناة على نشاط مستقر. خلال آخر 30 يوماً تغيّر عدد الأعضاء بمقدار -3 056، وفي آخر 24 ساعة بمقدار -124، مع بقاء الوصول العام مرتفعاً.
- حالة التحقق: غير موثّقة
- معدل التفاعل (ER): يبلغ متوسط تفاعل الجمهور 0.60%. وخلال أول 24 ساعة من النشر يحصد المحتوى عادةً 0.48% من ردود الفعل نسبةً إلى إجمالي المشتركين.
- وصول المنشورات: يحصل كل منشور على متوسط 723 مشاهدة. وخلال اليوم الأول يجمع عادةً 573 مشاهدة.
- التفاعلات والاستجابة: يتفاعل الجمهور بانتظام؛ متوسط التفاعلات لكل منشور يبلغ 4.
📝 الوصف وسياسة المحتوى
يصف المؤلف القناة بأنها مساحة للتعبير عن الآراء الذاتية:
“ይህ ታላቁ የስፖርት ቻናል Dynamic ስፖርት 🇪🇹 ነው!!!
☞ቻናሉን JOIN ሲያደርጉ |
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
➠የጨዋታ ፕሮግራሞች እና ውጤቶች
➠ትኩሱ የዝውውር ዜናዎች
➠ጨዋታዎች በቀጥታ ከየስታድየሞቹ
ለማንኛውም ጥያቄ & አስተያየት @dynamicsportET_bot
Creator👉 ✦[ @Duche_velle ] ✦
Other channel 👉 @classicfashio...”
بفضل وتيرة التحديث المرتفعة (أحدث البيانات بتاريخ 02 أكتوبر, 2026) تحافظ القناة على حداثتها ومستوى وصول مرتفع. وتُظهر التحليلات تفاعلاً نشطاً من الجمهور، ما يجعلها نقطة تأثير مهمة ضمن فئة الرياضة.
جاري تحميل البيانات...
| التاريخ | نمو المشتركين | الإشارات | القنوات | |
| 02 أكتوبر | 0 | |||
| 01 أكتوبر | 0 |
| 2 | 🚨 ማንቸስተር ዩናይትድ ዛሬ በካሪንግተን በዝግ በር በተካሄደ የወዳጅነት ጨዋታ ላውዛን-ስፖርትን 2-1 አሸንፏል።
ማትያስ ዴሊክት እና ካርሎስ ባሌባ በቋሚነት ጀምረውም ተጫውተዋል።
ከአካዳሚው ተጫዋቾች ጋር አብሮ በመሆንም በርካታ የዋናው ቡድን ተጫዋቾች የጨዋታ ደቂቃዎችን አግኝተው ተጫውተዋል። | 387 |
| 3 | 🚨 ቪኒሽየስ ዡኒዮር በሪያልማድሪድ የማይነካ ተጫዋች ነው።
በዚህ ጉዳይ በክለቡ ያለ ሁሉ ይክማማል።
➛ [AS]
"Share" @dynamicsport
@dynamicsport | 453 |
| 4 | 🚨 NEW:-
ፖርቹጋሎች ከክርስቲያኖ ሮናልድ ጋር ሰላም መፍጠር ይፈልጋሉ።
በመጪው ሳምንት ከሮናልዶ ጋር ያለውን ግንኙነት ለማስተካከል ስብሰባ እንደሚደረግ ተገልጿል። 🤝
በፖርቹጋል ፌዴሬሽን ውስጥም ክርስቲያኖ ሮናልዶ የሙያ ዘመኑን በክብር ስሜት ሊያጠናቅቅ እንደሚገባው እንደሚታመን ተነግሯል።
➛ [Marca]
"Share" @dynamicsport
@dynamicsport | 578 |
| 5 | 🚨 ሪያልማድሪዶች ዣረል ኳንሳህን ለማስፈረም ፍላጎት አላቸው።
ሊቨርፑሎች ግን ተጫዋቹን እስከ ጁን 15 2027 ድረስ በ70 ሚልዮን ዩሮ መልሰው መግዛት የሚችሉበት ስምምነት አላቸው።
ቼልሲ ስለ ተጫዋቹ ጠይቀዋል።
➛ [BILD]
"Share" @dynamicsport
@dynamicsport | 518 |
| 6 | 🚨 አርሰናሎች ቪክቶር ዮኬሬሽን በውሰት ለመልቀቅ ፍቃደኛ አይደሉም። የሚያስቡት በቋሚ ውል ለመሸጥ ብቻ ነው።
መድፈኞቹ ለተጫዋቹ ግን በትንሹ 60 ሚልዮን ፓውንድ ይፈልጋሉ። ዩቬንቱስ እና ኤሲ ሚላን ተጫዋቹን በ2027 ላይ ለማዘዋወር ፍላጎት አላቸው።
የተጠየቀው 70 ሚልዮን ዩሮ ግን ተጫዋቹን በጥር የዝውውር መስኮት ላይ ለማዘዋወር ለሴሪ ኤ ክለቦቹ ነገሮችን ከባድ ሊያደርግ ይችላል።
➛[TuttoJuv]
"Share" @dynamicsport
@dynamicsport | 518 |
| 7 | 🚨 NEW:-
የዩናይትድ አረብ ኤሚሬትስ ኦፊሻሎች ለእንግሊዝ መንግሥት ማስጠንቀቂያ ሰተዋል።
የኤሚሬትስ ባለሥልጣናት ማንቸስተር ሲቲ ላይ ከባድ ቅጣት መጣል በብሪታንያ ወደፊት የሚደረጉ ትልልቅ የኢንቨስትመንት ሥራዎችን ሊጎዳ እንደሚችል ለእንግሊዝ መንግሥት አስጠንቅቀዋል።
እንደ ምንጮች ገለጻ ከሆነ ዩናይትድ አረብ ኤሚሬትስ ፕሪሚየር ሊጉ በማንቸስተር ሲቲ ላይ የሚወስደው እርምጃ በሁለቱ አገራት ግንኙነት ላይ ተፅዕኖ ሊያሳድር እንደሚችል ይመለከቱታል።
➛[Alex Wickham]
"Share" @dynamicsport
@dynamicsport | 468 |
| 8 | 🚨 OFFICIAL:-
ፋቢያን ሁርዝለር የፕሪሚየር ሊጉ የወሩ ምርጥ አሰልጣኝ ተብሎ ተመርጧል።
"SHARE" @dynamicsport
@dynamicsport | 446 |
| 9 | 🚨 ማንችስተር ሲቲ በፕሪሚየር ሊጉ የፋይናንስ ደንቦችን ጥሷል በሚል በገለልተኛ ኮሚሽን የተሰጠበት ውሳኔ ላይ ይግባኝ አቅርቧል። ⚖️
ሲቲ ውሳኔው ከባድ ስህተቶችን የያዘ እንደሆነ በመግለጽ በቀረቡት ክሶች ላይ ንፁህ መሆኑን አጥብቆ ተናግሯል።
ክሱን የሚደግፍ ጠንካራ ማስረጃ እንዳለውም የገለጸው ክለቡ በመቀጠል ያለውን የይግባኝ ሂደት እንደሚያከብር አስታውቋል።
"SHARE" @dynamicsport
@dynamicsport | 447 |
| 10 | 🚨 OFFICIAL:-
ፓስካል ግሮብ የሴፕቴምበር ወር የወሩ ምርጥ ተጫዋች ተብሎ ተመርጧል።
"Share" @dynamicsport
@dynamicsport | 419 |
| 11 | 🚨 OFFICIAL:-
ኤፌው በማንቸስተር ሲቲ የገንዘብ ጥሰቶች ላይ ዝምታውን ሰበሯል:-
“የገለልተኛ ኮሚሽኑ የሰጠው ውሳኔ በእግር ኳስ ታማኝነት ላይ ከፍተኛ ተፅዕኖ አለው።
ይህን ውሳኔ እና ሊኖሩት የሚችሉ ተፅዕኖዎችን በቅርበት እየመረመርን ነው፤ አስፈላጊ ከሆነም ተገቢውን እርምጃ እንወስዳለን።
በፕሪሚየር ሊጉ እና በማንቸስተር ሲቲ መካከል ያለው ሂደት አሁንም በመቀጠሉ በዚህ ደረጃ ተጨማሪ አስተያየት መስጠት አንፈልግም።
ሆኖም ግን፣ የሁኔታውን እድገት በቅርበት መከታተላችንን እንቀጥላለን።”
"SHARE" @dynamicsport
@dynamicsport | 530 |
| 12 | 🚨 ክሪስቶስ ዞሊስ ያስተናገደውን የሀምስትሪንግ ጉዳት ተከትሎ ከግሪክ ስኳድ ውጪ ሆኗል።
የአርሰናሉ ተጫዋች ለተጨማሪ ግምገማ እና ክትትል ወደ እንግሊዝ የሚመለስ ይሆናል።
➛ [dimitrismanakos]
"Share" @dynamicsport
@dynamicsport | 536 |
| 13 | 🇪🇺 ዛሬ የሚደረጉ የኔሽንስ ሊግ ጨዋታዎች !
11:00 | ካዛኪስታን ከ ሞልዶቫ
01:00 | ሳይፕረስ ከ አርሜንያ
01:00 | ላቲቪያ ከ ሞንቴኔግሮ
03:45 | ቤልጂየም ከ ቱርክ
03:45 | ፈረንሳይ ከ ጣልያን
03:45 | ሃንጋሪ ከ ጆርጂያ
03:45 | ዩክሬን ከ ሰሜን አየርላንድ
03:45 | ቦስኒያ እና ሄርዞጎቪና ከ ሲዊደን
03:45 | ፖላንድ ከ ሮማኒያ
03:45 | ፋሮ አይስላንድ ከ ስሎቫኪያ | 556 |
| 14 | 🇪🇺 ትላንት የተደረጉ የኔሽንስ ሊግ ጨዋታዎች !
አዘርባጃን 0-0 ሌችስታይነር
ዴንማርክ 2-4 ፖርቹጋል
ጀርመን 2-0 ሰርቢያ
ግሪክ 2-2 ኔዘርላንድ
ዌልስ 2-1 ኖርዌይ
አየርላንድ 2-2 ኦስትሪያ
እስራኤል 0-0 ኮሶቭ
ማልታ 1-1 ጊብራልተር | 545 |
| 15 | 🚨 OFFICIAL;-
ኒኮ ዊሊያምስ የስፔንን ስኳድ ለቋል።
የክንፉ ተጫዋች ምቾት አልተሰማውም። መልቀቁን ተከትሎ በሌላ ተጫዋች አይተካም።
"SHARE" @dynamicsport
@dynamicsport | 703 |
| 16 | 🚨 OFFICIAL:-
ዩኤፋ የሪያልማድሪድን ቅሬታ ተከትሎ በኔግራራ ጉዳይ ላይ ምርመራ ከፍተዋል።
"Share" @dynamicsport
@dynamicsport | 704 |
| 17 | 🚨 OFFICIAL:-
ማይክል ኦሊሴ የጀርመን ቡንደስሊጋ የወሩ ምርጥ ተጫዋች ተብሎ ተመርጧል። | 707 |
| 18 | 🚨 ዳኒ ኦልሞ የሙያ ዘመኑን በዳይናሞ ዛግሬብ ማጠናቀቅ ይፈልጋል።
የዳኒ ኦልሞ ወኪል እንደገለጸው ኦልሞ ከእግርኳስ ተጫዋችነት ዘመኑ በኃላ በቀጣይ የአሰልጣኝነት ሙያ የሚጀምር ከሆነ እራሱ ዳይናሞ ዛግሬብ የመጀመሪያ ክለቡ እንዲሆን ይፈልጋል።
ኦልሞ አሁንም ድረስ በባርሴሎና ቤቱ ውስጥ አሁንም የዳይናሞ ዛግሬብ ማሊያ አለው።
AS | 642 |
| 19 | 🚨 ኧርሊንግ ሀላንድ የኖርዌይ አየር መንገድን ከስዋል።
ኧርሊንግ ሀላንድ የኖርዌይ አየር መንገድ የእሱን ምስል ያለፈቃድ በመጠቀም ለንግድ ማስታወቂያ በማዋሉ ክስ መስርቷል።
አየር መንገዱ በዓለም ዋንጫው ወቅት ሀላንድን በሚመስል ረጅም ጸጉር ምስል ያለውን ምስል ኤዲት አድርገው አውሮፕላን ላይ በመለጠፍ አስተዋውቀው ነበር።
የሀላንድ ጠበቃ እንዳለው የተጫዋቹ ልዩ መልክ ፈቃድ ሳይጠየቅ የአየር ትኬት ሽያጭን ለማስተዋወቅ ውሏል። | 571 |
| 20 | 🚨 የሊቨርፑል ደጋፊዎች ከማንቸስተር ሲቲ ጋር ላላቸው ትልቅ ጨዋታ አስቀድመው መጠባበቅ ጀምረዋል።
ይህ ከኢንተርናሽናል ብሬክ በኋላ የሊቨርፑል የመጀመሪያ ጨዋታ ሲሆን ደጋፊዎቹ በአንፊልድ እጅግ አስደናቂ ቲፎ እና ተጋጣሚውን የሚያስፈራ ድባብ እንደሚፈጥሩ እየጠበቁ ነው።
ብዙ የሊቨርፑል ደጋፊዎችም ማንቸስተር ሲቲ በፋይናንስ ጥሰቶች ተከሷል በተባለባቸው ዓመታት ቡድናቸው በርካታ የፕሪሚየር ሊግ ዋንጫዎችን እንዳጡ በመሰማታቸው ይህ ጨዋታ ልዩ ስሜት እንደሚኖረው ያምናሉ። | 511 |
