Dÿñámîç śpőrt™🇪🇹
ይህ ታላቁ የስፖርት ቻናል Dynamic ስፖርት 🇪🇹 ነው!!! ☞ቻናሉን JOIN ሲያደርጉ | 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 ➠የጨዋታ ፕሮግራሞች እና ውጤቶች ➠ትኩሱ የዝውውር ዜናዎች ➠ጨዋታዎች በቀጥታ ከየስታድየሞቹ ለማንኛውም ጥያቄ & አስተያየት @dynamicsportET_bot Creator👉 ✦[ @Duche_velle ] ✦ Other channel 👉 @classicfashionnns
显示更多📈 Telegram 频道 Dÿñámîç śpőrt™🇪🇹 的分析概览
频道 Dÿñámîç śpőrt™🇪🇹 (@dynamicsport) 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 120 462 名订阅者,在 体育 类别中位列第 366,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 249 位。
📊 受众指标与增长动态
自 невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 120 462 名订阅者。
根据 30 九月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 -3 057,过去 24 小时变化为 -184,整体触达仍然可观。
- 认证状态: 未认证
- 互动率 (ER): 平均受众互动率为 0.60%。内容发布后 24 小时内通常能获得 0.47% 的反应,占订阅者总量。
- 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 727 次浏览,首日通常累积 571 次浏览。
- 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 4。
📝 描述与内容策略
作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
“ይህ ታላቁ የስፖርት ቻናል Dynamic ስፖርት 🇪🇹 ነው!!!
☞ቻናሉን JOIN ሲያደርጉ |
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
➠የጨዋታ ፕሮግራሞች እና ውጤቶች
➠ትኩሱ የዝውውር ዜናዎች
➠ጨዋታዎች በቀጥታ ከየስታድየሞቹ
ለማንኛውም ጥያቄ & አስተያየት @dynamicsportET_bot
Creator👉 ✦[ @Duche_velle ] ✦
Other channel 👉 @classicfashio...”
凭借高频更新(最新数据采集于 01 十月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 体育 类别中的关键影响点。
数据加载中...
| 日期 | 订阅者增长 | 提及 | 频道 | |
| 01 十月 | 0 |
| 2 | 🚨 OFFICIAL:-
ዩኤፋ የሪያልማድሪድን ቅሬታ ተከትሎ በኔግራራ ጉዳይ ላይ ምርመራ ከፍተዋል።
"Share" @dynamicsport
@dynamicsport | 450 |
| 3 | 🚨 OFFICIAL:-
ማይክል ኦሊሴ የጀርመን ቡንደስሊጋ የወሩ ምርጥ ተጫዋች ተብሎ ተመርጧል። | 461 |
| 4 | 🚨 ዳኒ ኦልሞ የሙያ ዘመኑን በዳይናሞ ዛግሬብ ማጠናቀቅ ይፈልጋል።
የዳኒ ኦልሞ ወኪል እንደገለጸው ኦልሞ ከእግርኳስ ተጫዋችነት ዘመኑ በኃላ በቀጣይ የአሰልጣኝነት ሙያ የሚጀምር ከሆነ እራሱ ዳይናሞ ዛግሬብ የመጀመሪያ ክለቡ እንዲሆን ይፈልጋል።
ኦልሞ አሁንም ድረስ በባርሴሎና ቤቱ ውስጥ አሁንም የዳይናሞ ዛግሬብ ማሊያ አለው።
AS | 464 |
| 5 | 🚨 ኧርሊንግ ሀላንድ የኖርዌይ አየር መንገድን ከስዋል።
ኧርሊንግ ሀላንድ የኖርዌይ አየር መንገድ የእሱን ምስል ያለፈቃድ በመጠቀም ለንግድ ማስታወቂያ በማዋሉ ክስ መስርቷል።
አየር መንገዱ በዓለም ዋንጫው ወቅት ሀላንድን በሚመስል ረጅም ጸጉር ምስል ያለውን ምስል ኤዲት አድርገው አውሮፕላን ላይ በመለጠፍ አስተዋውቀው ነበር።
የሀላንድ ጠበቃ እንዳለው የተጫዋቹ ልዩ መልክ ፈቃድ ሳይጠየቅ የአየር ትኬት ሽያጭን ለማስተዋወቅ ውሏል። | 406 |
| 6 | 🚨 የሊቨርፑል ደጋፊዎች ከማንቸስተር ሲቲ ጋር ላላቸው ትልቅ ጨዋታ አስቀድመው መጠባበቅ ጀምረዋል።
ይህ ከኢንተርናሽናል ብሬክ በኋላ የሊቨርፑል የመጀመሪያ ጨዋታ ሲሆን ደጋፊዎቹ በአንፊልድ እጅግ አስደናቂ ቲፎ እና ተጋጣሚውን የሚያስፈራ ድባብ እንደሚፈጥሩ እየጠበቁ ነው።
ብዙ የሊቨርፑል ደጋፊዎችም ማንቸስተር ሲቲ በፋይናንስ ጥሰቶች ተከሷል በተባለባቸው ዓመታት ቡድናቸው በርካታ የፕሪሚየር ሊግ ዋንጫዎችን እንዳጡ በመሰማታቸው ይህ ጨዋታ ልዩ ስሜት እንደሚኖረው ያምናሉ። | 386 |
| 7 | 🚨 OFFICIAL:
የጋና እና የሞሮኮ የወዳጅነት ጨዋታ ተሰርዟል።
በሁለቱም የእግር ኳስ ፌዴሬሽኖች መካከል ከተደረገ ምክክር በኋላ የጋና እና የሞሮኮ የዓለም አቀፍ ወዳጅነት ጨዋታ መሰረዙ ተገልጿል።
የጋና ብሔራዊ ቡድን ከዋና አሰልጣኙ ካርሎስ ክውሮዝ ጋር ዛሬ መለያየቱን ተከትሎ ቡድኑ በአሁኑ ወቅት ቋሚ ዋና አሰልጣኝ የለውም።
"SHARE" @dynamicsport
@dynamicsport | 374 |
| 8 | 🚨 ኪልያን ኤምባፔ ከቪያሪያል ጋር አይጫወትም ተብሎ ይጠበቃል።
ማድሪዶች ኤምባፔ ለኤልክላሲኮ 100% ብቁ እንዲሆን ይፈልጋሉ። ሪስክ መውሰድ አይፈልጉም።
➛[jfelixdiaz]
"Share" @dynamicsport
@dynamicsport | 381 |
| 9 | 🚨 HERE WE GO!
ማቲዮ ዳርሚያን ወደ ቦሎኛ!
ከኢንተር ከለቀቀ በኃላ በነፃ ዝውውር ቦሎኛን በአንድ ዓመት ውል ይቀላቀላል።
➛ [Fabrizio Romano]
"Share" @dynamicsport
@dynamicsport | 345 |
| 10 | 🚨 OFFICIAL:-
ዶኒዬል ማለን የጣልያን ሴሪ ኤ የወሩ ምርጥ ተጫዋች ተብሎ ተመርጧል
"Share" @dynamicsport
@dynamicsport | 371 |
| 11 | 🚨 ኤንድሪክ ተጨማሪ የመጫወቻ ደቂቃ እንዲያገኝ ታስቦ ጥር ላይ ከሪያልማድሪድ በውሰት ሊለቅ ይችላል።
➛ [AS]
"Share" @dynamicsport
@dynamicsport | 385 |
| 12 | 🚨 አይቫን ቶኒ በለንደን የምሽት ክለብ ጥቃት ክስ ላይ ጥፋተኛ አይደለሁም በሚል ክሱን ክዷል።
➛[talkSPORT]
"Share" @dynamicsport
@dynamicsport | 406 |
| 13 | 🚨 OFFICIAL:-
ኩቲ ሮሜሮ የአርጀንቲና አዲሱ አምበል ሆኗል።
"Share" @dynamicsport
@dynamicsport | 404 |
| 14 | ክርስቲያኖ ሮናልዶ 🗣
የብሔራዊ ቡድኑ አሰልጣኝ የሰጡትን ጋዜጣዊ መግለጫ ተከትሎ እንዲሁም ከፖርቹጋል የእግር ኳስ ፌዴሬሽን ፕሬዝዳንት ጋር ካደረግኩት ውይይት በኋላ ከብሔራዊ ቡድኑ የልምምድ ካምፕ ለመውጣት ወስኛለሁ።”
“በተገቢው ጊዜ ከብሔራዊ ቡድኑ ለመልቀቅ ያደረሱኝን ምክንያቶች ለሁሉም የፖርቹጋል ህዝቦች እውነቱን እነግራለሁ። ለዚህ ብሔራዊ ቡድን ሁሌም ራሴን ሰጥቻለሁ።”
“አሁን ለፖርቹጋል እና ለሁሉም የቡድን አጋሮቼ መልካም ዕድል መመኘት ብቻ ነው የምፈልገው።”
"Share" @dynamicsport
@dynamicsport | 676 |
| 15 | 🚨 ክርስቲያኖ ሮናልዶ የልምምድ ካምፑን ለቆ የመውጣት ውሳኔው በክርስቲያኖ ሮናልዶ እና በፖርቹጋል መካከል ያለው ግንኙነት “የመጨረሻ ነጥብ” ሊሆን ይችላል።
Marca | 684 |
| 16 | 🚨 ክርስቲያኖ ሮናልዶ ከፖርቹጋል ካምፕ ለቆ ወቷል። | 684 |
| 17 | የርገን ክሎፕ ስለ ማንቸስተር ሲቲ የፋይናንስ ክስ ውሳኔ 🗣
“መጠበቅ እና ማየት ብቻ ነው የምችለው። ለጋርዲዮላ እና ሲቲ ለሚጫወቱት የእግር ኳስ ዘይቤ ትልቅ ክብር አለኝ። ድንቅ እግር ኳስ ይጫወቱ ነበር፣ ለእኛም ቶፕ የሆኑ ተቀናቃኝ ነበሩ።”
“ማንኛውም ቅጣት ቢተላለፍም እኔ ከዚያ ጋር ምንም የምገናኝበት ነገር የለም። መጠበቅ እና ውሳኔውን ማየት እችላለሁ።”
"Share" @dynamicsport
@dynamicsport | 663 |
| 18 | ጆርጌ ጄሱስ 🗣
"ክርስቲያኖ ሮናልዶ ልምምድ ለመስራት ፍቃደኛ ሳይሆን አልቀረም።
ምንም አይነት ችግር የለም። ክርስቲያኖ እንድጫወት ከፈለክ እጫወታለሁ ቤንች ላይ ማስቀመጥ ከፈለክም እቀመጣለሁ ብሎኛል።"
"Share" @dynamicsport
@dynamicsport | 639 |
| 19 | 🚨 HERE WE GO!
ክሪስ ስሞሊንግ ወደ ፖርቶ!
➛ [Fabrizio Romano]
"Share" @dynamicsport
@dynamicsport | 695 |
| 20 | 🚨 የካምፕ ኑ ጣሪያን ለማረጋጋት እየተከናወነ ያለው የማጠናከሪያ ሥራ ወደ መጠናቀቂያው ተቃርቧል።
እስከ 2028 ድረስ ስታዲየሙ 104,600 የመቀመጫ ቦታዎች ያሉት ይሆናል።
➛ [MundoDeportivo]
"Share" @dynamicsport
@dynamicsport | 674 |
