uz
Feedback
Dÿñámîç śpőrt™🇪🇹

Dÿñámîç śpőrt™🇪🇹

Kanalga Telegram’da o‘tish

ይህ ታላቁ የስፖርት ቻናል Dynamic ስፖርት 🇪🇹 ነው!!! ☞ቻናሉን JOIN ሲያደርጉ | 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 ➠የጨዋታ ፕሮግራሞች እና ውጤቶች ➠ትኩሱ የዝውውር ዜናዎች ➠ጨዋታዎች በቀጥታ ከየስታድየሞቹ ለማንኛውም ጥያቄ & አስተያየት @dynamicsportET_bot Creator👉 ✦[ @Duche_velle ] ✦ Other channel 👉 @classicfashionnns

Ko'proq ko'rsatish

📈 Telegram kanali Dÿñámîç śpőrt™🇪🇹 analitikasi

Dÿñámîç śpőrt™🇪🇹 (@dynamicsport) Amxar til segmentidagi kanali faol ishtirokchi. Hozirda hamjamiyat 120 462 obunachidan iborat bo'lib, Sport toifasida 366-o'rinni va Efiopiya mintaqasida 249-o'rinni egallagan.

📊 Auditoriya ko‘rsatkichlari va dinamika

невідомо sanasidan buyon loyiha tez o‘sib, 120 462 obunachiga ega bo‘ldi.

30 Sentabr, 2026 dagi oxirgi ma’lumotlarga ko‘ra kanal barqaror faollikka ega. Oxirgi 30 kunda obunachilar soni -3 057 ga, so‘nggi 24 soatda esa -184 ga o‘zgardi va umumiy qamrov yuqori darajada qolmoqda.

  • Tasdiqlash holati: Tasdiqlanmagan
  • Jalb etish (ER): Auditoriya o‘rtacha 0.60% darajada jalb etiladi. Nashrdan keyingi dastlabki 24 soatda kontent odatda umumiy obunachilar sonining 0.47% ini tashkil etuvchi reaksiyalarni to‘playdi.
  • Post qamrovi: Har bir post o‘rtacha 727 marta ko‘riladi; birinchi sutkada odatda 571 ta ko‘rish yig‘iladi.
  • Reaksiyalar va o‘zaro ta’sir: Auditoriya faol: har bir postga o‘rtacha 4 ta reaksiya keladi.

📝 Tavsif va kontent siyosati

Muallif resursni shaxsiy fikrni ifoda etish maydoni sifatida ta’riflaydi:
“ይህ ታላቁ የስፖርት ቻናል Dynamic ስፖርት 🇪🇹 ነው!!! ☞ቻናሉን JOIN ሲያደርጉ | 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 ➠የጨዋታ ፕሮግራሞች እና ውጤቶች ➠ትኩሱ የዝውውር ዜናዎች ➠ጨዋታዎች በቀጥታ ከየስታድየሞቹ ለማንኛውም ጥያቄ & አስተያየት @dynamicsportET_bot Creator👉 ✦[ @Duche_velle ] ✦ Other channel 👉 @classicfashio...”

Yuqori yangilanish chastotasi (oxirgi ma’lumot 01 Oktabr, 2026 da olingan) sababli kanal doimo dolzarb va katta qamrovli bo‘lib qoladi. Analitika auditoriya kontent bilan faol hamkorlik qilishini, uni Sport toifasidagi muhim ta’sir nuqtasiga aylantirishini ko‘rsatadi.

120 462
Obunachilar
-18424 soatlar
-5307 kun
-3 05730 kun
Postlar arxiv
🚨 OFFICIAL;- ኒኮ ዊሊያምስ የስፔንን ስኳድ ለቋል። የክንፉ ተጫዋች ምቾት አልተሰማውም። መልቀቁን ተከትሎ በሌላ ተጫዋች አይተካም። "SHARE" @dynamicsport @dynamicsport
🚨 OFFICIAL;- ኒኮ ዊሊያምስ የስፔንን ስኳድ ለቋል። የክንፉ ተጫዋች ምቾት አልተሰማውም። መልቀቁን ተከትሎ በሌላ ተጫዋች አይተካም። "SHARE" @dynamicsport @dynamicsport

🚨 OFFICIAL:- ዩኤፋ የሪያልማድሪድን ቅሬታ ተከትሎ በኔግራራ ጉዳይ ላይ ምርመራ ከፍተዋል። "Share" @dynamicsport @dynamicsport
+1
🚨 OFFICIAL:- ዩኤፋ የሪያልማድሪድን ቅሬታ ተከትሎ በኔግራራ ጉዳይ ላይ ምርመራ ከፍተዋል። "Share" @dynamicsport               @dynamicsport

🚨 OFFICIAL:- ማይክል ኦሊሴ የጀርመን ቡንደስሊጋ የወሩ ምርጥ ተጫዋች ተብሎ ተመርጧል።
🚨 OFFICIAL:- ማይክል ኦሊሴ የጀርመን ቡንደስሊጋ የወሩ ምርጥ ተጫዋች ተብሎ ተመርጧል።

🚨 ዳኒ ኦልሞ የሙያ ዘመኑን በዳይናሞ ዛግሬብ ማጠናቀቅ ይፈልጋል። የዳኒ ኦልሞ ወኪል እንደገለጸው ኦልሞ ከእግርኳስ ተጫዋችነት ዘመኑ በኃላ በቀጣይ የአሰልጣኝነት ሙያ የሚጀምር ከሆነ እራሱ ዳይናሞ
+1
🚨 ዳኒ ኦልሞ የሙያ ዘመኑን በዳይናሞ ዛግሬብ ማጠናቀቅ ይፈልጋል። የዳኒ ኦልሞ ወኪል እንደገለጸው ኦልሞ ከእግርኳስ ተጫዋችነት ዘመኑ በኃላ በቀጣይ የአሰልጣኝነት ሙያ የሚጀምር ከሆነ እራሱ ዳይናሞ ዛግሬብ የመጀመሪያ ክለቡ እንዲሆን ይፈልጋል። ኦልሞ አሁንም ድረስ በባርሴሎና ቤቱ ውስጥ አሁንም የዳይናሞ ዛግሬብ ማሊያ አለው። AS

🚨 ኧርሊንግ ሀላንድ የኖርዌይ አየር መንገድን ከስዋል። ኧርሊንግ ሀላንድ የኖርዌይ አየር መንገድ የእሱን ምስል ያለፈቃድ በመጠቀም ለንግድ ማስታወቂያ በማዋሉ ክስ መስርቷል። አየር መንገዱ በዓለም ዋ
🚨 ኧርሊንግ ሀላንድ የኖርዌይ አየር መንገድን ከስዋል። ኧርሊንግ ሀላንድ የኖርዌይ አየር መንገድ የእሱን ምስል ያለፈቃድ በመጠቀም ለንግድ ማስታወቂያ በማዋሉ ክስ መስርቷል። አየር መንገዱ በዓለም ዋንጫው ወቅት ሀላንድን በሚመስል ረጅም ጸጉር ምስል ያለውን ምስል ኤዲት አድርገው አውሮፕላን ላይ በመለጠፍ አስተዋውቀው ነበር። የሀላንድ ጠበቃ እንዳለው የተጫዋቹ ልዩ መልክ ፈቃድ ሳይጠየቅ የአየር ትኬት ሽያጭን ለማስተዋወቅ ውሏል።

🚨 የሊቨርፑል ደጋፊዎች ከማንቸስተር ሲቲ ጋር ላላቸው ትልቅ ጨዋታ አስቀድመው መጠባበቅ ጀምረዋል። ይህ ከኢንተርናሽናል ብሬክ በኋላ የሊቨርፑል የመጀመሪያ ጨዋታ ሲሆን ደጋፊዎቹ በአንፊልድ እጅግ አስ
🚨 የሊቨርፑል ደጋፊዎች ከማንቸስተር ሲቲ ጋር ላላቸው ትልቅ ጨዋታ አስቀድመው መጠባበቅ ጀምረዋል። ይህ ከኢንተርናሽናል ብሬክ በኋላ የሊቨርፑል የመጀመሪያ ጨዋታ ሲሆን ደጋፊዎቹ በአንፊልድ እጅግ አስደናቂ ቲፎ እና ተጋጣሚውን የሚያስፈራ ድባብ እንደሚፈጥሩ እየጠበቁ ነው። ብዙ የሊቨርፑል ደጋፊዎችም ማንቸስተር ሲቲ በፋይናንስ ጥሰቶች ተከሷል በተባለባቸው ዓመታት ቡድናቸው በርካታ የፕሪሚየር ሊግ ዋንጫዎችን እንዳጡ በመሰማታቸው ይህ ጨዋታ ልዩ ስሜት እንደሚኖረው ያምናሉ።

🚨 OFFICIAL: የጋና እና የሞሮኮ የወዳጅነት ጨዋታ ተሰርዟል። በሁለቱም የእግር ኳስ ፌዴሬሽኖች መካከል ከተደረገ ምክክር በኋላ የጋና እና የሞሮኮ የዓለም አቀፍ ወዳጅነት ጨዋታ መሰረዙ ተገልጿል
+1
🚨 OFFICIAL: የጋና እና የሞሮኮ የወዳጅነት ጨዋታ ተሰርዟል። በሁለቱም የእግር ኳስ ፌዴሬሽኖች መካከል ከተደረገ ምክክር በኋላ የጋና እና የሞሮኮ የዓለም አቀፍ ወዳጅነት ጨዋታ መሰረዙ ተገልጿል። የጋና ብሔራዊ ቡድን ከዋና አሰልጣኙ ካርሎስ ክውሮዝ ጋር ዛሬ መለያየቱን ተከትሎ ቡድኑ በአሁኑ ወቅት ቋሚ ዋና አሰልጣኝ የለውም። "SHARE" @dynamicsport @dynamicsport

🚨 ኪልያን ኤምባፔ ከቪያሪያል ጋር አይጫወትም ተብሎ ይጠበቃል። ማድሪዶች ኤምባፔ ለኤልክላሲኮ 100% ብቁ እንዲሆን ይፈልጋሉ። ሪስክ መውሰድ አይፈልጉም። ➛[jfelixdiaz] "Share" @dyna
🚨 ኪልያን ኤምባፔ ከቪያሪያል ጋር አይጫወትም ተብሎ ይጠበቃል። ማድሪዶች ኤምባፔ ለኤልክላሲኮ 100% ብቁ እንዲሆን ይፈልጋሉ። ሪስክ መውሰድ አይፈልጉም። ➛[jfelixdiaz] "Share" @dynamicsport               @dynamicsport

🚨 HERE WE GO! ማቲዮ ዳርሚያን ወደ ቦሎኛ! ከኢንተር ከለቀቀ በኃላ በነፃ ዝውውር ቦሎኛን በአንድ ዓመት ውል ይቀላቀላል። ➛ [Fabrizio Romano] "Share" @dynamicsport @
🚨 HERE WE GO! ማቲዮ ዳርሚያን ወደ ቦሎኛ! ከኢንተር ከለቀቀ በኃላ በነፃ ዝውውር ቦሎኛን በአንድ ዓመት ውል ይቀላቀላል። ➛ [Fabrizio Romano] "Share" @dynamicsport               @dynamicsport

🚨 OFFICIAL:- ዶኒዬል ማለን የጣልያን ሴሪ ኤ የወሩ ምርጥ ተጫዋች ተብሎ ተመርጧል "Share" @dynamicsport @dynamicsport
🚨 OFFICIAL:- ዶኒዬል ማለን የጣልያን ሴሪ ኤ የወሩ ምርጥ ተጫዋች ተብሎ ተመርጧል "Share" @dynamicsport               @dynamicsport

🚨 ኤንድሪክ ተጨማሪ የመጫወቻ ደቂቃ እንዲያገኝ ታስቦ ጥር ላይ ከሪያልማድሪድ በውሰት ሊለቅ ይችላል። ➛ [AS] "Share" @dynamicsport @dynamicsport
🚨 ኤንድሪክ ተጨማሪ የመጫወቻ ደቂቃ እንዲያገኝ ታስቦ ጥር ላይ ከሪያልማድሪድ በውሰት ሊለቅ ይችላል። ➛ [AS] "Share" @dynamicsport               @dynamicsport

🚨 አይቫን ቶኒ በለንደን የምሽት ክለብ ጥቃት ክስ ላይ ጥፋተኛ አይደለሁም በሚል ክሱን ክዷል። ➛[talkSPORT] "Share" @dynamicsport @dynamicsport
🚨 አይቫን ቶኒ በለንደን የምሽት ክለብ ጥቃት ክስ ላይ ጥፋተኛ አይደለሁም በሚል ክሱን ክዷል። ➛[talkSPORT] "Share" @dynamicsport               @dynamicsport

🚨 OFFICIAL:- ኩቲ ሮሜሮ የአርጀንቲና አዲሱ አምበል ሆኗል። "Share" @dynamicsport @dynamicsport
🚨 OFFICIAL:- ኩቲ ሮሜሮ የአርጀንቲና አዲሱ አምበል ሆኗል። "Share" @dynamicsport               @dynamicsport

ክርስቲያኖ ሮናልዶ 🗣 የብሔራዊ ቡድኑ አሰልጣኝ የሰጡትን ጋዜጣዊ መግለጫ ተከትሎ እንዲሁም ከፖርቹጋል የእግር ኳስ ፌዴሬሽን ፕሬዝዳንት ጋር ካደረግኩት ውይይት በኋላ ከብሔራዊ ቡድኑ የልምምድ ካምፕ
ክርስቲያኖ ሮናልዶ 🗣 የብሔራዊ ቡድኑ አሰልጣኝ የሰጡትን ጋዜጣዊ መግለጫ ተከትሎ እንዲሁም ከፖርቹጋል የእግር ኳስ ፌዴሬሽን ፕሬዝዳንት ጋር ካደረግኩት ውይይት በኋላ ከብሔራዊ ቡድኑ የልምምድ ካምፕ ለመውጣት ወስኛለሁ።” “በተገቢው ጊዜ ከብሔራዊ ቡድኑ ለመልቀቅ ያደረሱኝን ምክንያቶች ለሁሉም የፖርቹጋል ህዝቦች እውነቱን እነግራለሁ። ለዚህ ብሔራዊ ቡድን ሁሌም ራሴን ሰጥቻለሁ።” “አሁን ለፖርቹጋል እና ለሁሉም የቡድን አጋሮቼ መልካም ዕድል መመኘት ብቻ ነው የምፈልገው።” "Share" @dynamicsport               @dynamicsport

🚨 ክርስቲያኖ ሮናልዶ የልምምድ ካምፑን ለቆ የመውጣት ውሳኔው በክርስቲያኖ ሮናልዶ እና በፖርቹጋል መካከል ያለው ግንኙነት “የመጨረሻ ነጥብ” ሊሆን ይችላል። Marca
🚨 ክርስቲያኖ ሮናልዶ የልምምድ ካምፑን ለቆ የመውጣት ውሳኔው በክርስቲያኖ ሮናልዶ እና በፖርቹጋል መካከል ያለው ግንኙነት “የመጨረሻ ነጥብ” ሊሆን ይችላል። Marca

🚨 ክርስቲያኖ ሮናልዶ ከፖርቹጋል ካምፕ ለቆ ወቷል።
🚨 ክርስቲያኖ ሮናልዶ ከፖርቹጋል ካምፕ ለቆ ወቷል።

የርገን ክሎፕ ስለ ማንቸስተር ሲቲ የፋይናንስ ክስ ውሳኔ 🗣 “መጠበቅ እና ማየት ብቻ ነው የምችለው። ለጋርዲዮላ እና ሲቲ ለሚጫወቱት የእግር ኳስ ዘይቤ ትልቅ ክብር አለኝ። ድንቅ እግር ኳስ ይጫወቱ
የርገን ክሎፕ ስለ ማንቸስተር ሲቲ የፋይናንስ ክስ ውሳኔ 🗣 “መጠበቅ እና ማየት ብቻ ነው የምችለው። ለጋርዲዮላ እና ሲቲ ለሚጫወቱት የእግር ኳስ ዘይቤ ትልቅ ክብር አለኝ። ድንቅ እግር ኳስ ይጫወቱ ነበር፣ ለእኛም ቶፕ የሆኑ ተቀናቃኝ ነበሩ።” “ማንኛውም ቅጣት ቢተላለፍም እኔ ከዚያ ጋር ምንም የምገናኝበት ነገር የለም። መጠበቅ እና ውሳኔውን ማየት እችላለሁ።” "Share" @dynamicsport               @dynamicsport

ጆርጌ ጄሱስ 🗣 "ክርስቲያኖ ሮናልዶ ልምምድ ለመስራት ፍቃደኛ ሳይሆን አልቀረም። ምንም አይነት ችግር የለም። ክርስቲያኖ እንድጫወት ከፈለክ እጫወታለሁ ቤንች ላይ ማስቀመጥ ከፈለክም እቀመጣለሁ ብሎኛ
ጆርጌ ጄሱስ 🗣 "ክርስቲያኖ ሮናልዶ ልምምድ ለመስራት ፍቃደኛ ሳይሆን አልቀረም። ምንም አይነት ችግር የለም። ክርስቲያኖ እንድጫወት ከፈለክ እጫወታለሁ ቤንች ላይ ማስቀመጥ ከፈለክም እቀመጣለሁ ብሎኛል።" "Share" @dynamicsport               @dynamicsport

🚨 HERE WE GO! ክሪስ ስሞሊንግ ወደ ፖርቶ! ➛ [Fabrizio Romano] "Share" @dynamicsport @dynamicsport
🚨 HERE WE GO! ክሪስ ስሞሊንግ ወደ ፖርቶ! ➛ [Fabrizio Romano] "Share" @dynamicsport               @dynamicsport

🚨 የካምፕ ኑ ጣሪያን ለማረጋጋት እየተከናወነ ያለው የማጠናከሪያ ሥራ ወደ መጠናቀቂያው ተቃርቧል። እስከ 2028 ድረስ ስታዲየሙ 104,600 የመቀመጫ ቦታዎች ያሉት ይሆናል። ➛ [MundoDeport
🚨 የካምፕ ኑ ጣሪያን ለማረጋጋት እየተከናወነ ያለው የማጠናከሪያ ሥራ ወደ መጠናቀቂያው ተቃርቧል። እስከ 2028 ድረስ ስታዲየሙ 104,600 የመቀመጫ ቦታዎች ያሉት ይሆናል። ➛ [MundoDeportivo] "Share" @dynamicsport               @dynamicsport