uz
Feedback
Beza/Tbeza school,Bishoftu

Beza/Tbeza school,Bishoftu

Kanalga Telegram’da o‘tish

This is the official channel for Beza/Besebarok school. Join and get worksheets,exams and latest news regarding the school activity.

Ko'proq ko'rsatish
3 648
Obunachilar
+524 soatlar
+517 kun
+27630 kun
Postlar arxiv
Barattoota mana Barumsaa Beezbaarook hundaf 2019.docx0.12 KB

18/01/2019 ለ ት/ቤዛ ት/ቤት ተማሪዎች በሙሉ ነገ ሰኞ 18/01/19 ዓ.ም መደበኛ ትምህርት የሚኖር መሆኑን ከወዲሁ እናስገነዝባለን ። የ ት/ቤቱ አስተዳደር

Barattoota mana barumsaa Tbeezaa hundaf,Wiiyxata boruu,jechuun 18/01/2019 baruu fi barsiisuun guyyaa guutuu kan itti fufu ta'uu isin hubachiisna. M/B

8/01/2019 ለትቤዛ ትምህርት ቤት ከ1ኛ እስከ 12ኛ ክፍል ተማሪዎች በሙሉ የ 1ኛ ወሠነ ትምህርት መደበኛ የመማር ማስተማር ሂደት ሰኞ 11/01/2019 ዓ ም ሙሉ ቀን የሚኖር መሆኑን በመገንዘብ አስፈለጊ ሁኔታዎችን በማሟላት ከጧቱ በ 2:00ሰዓት ት/ቤት እንድትገኙ እናሳስባለን ። የት/ቤቱ አሰተዳደር ማሳሰቢያ :- 1. የ Kg የቅድመ አንደኛ ደረጃ ትምህርት ህፃናት ብቻ ግማሸ ቀን ይማራሉ 2. የት/ቤቱ ደንብ ልብስ (Uniform ) በመልበስ መልካም ሥነምግባር ያለዉ ተማሪ ማሟላት ያለበትን ሁኔታዎች አሟልቶ መገኘት ግዴታ ነዉ ።

Barattoota mana barumsaa Tbeezaa kutaa 1 hanga kutaa 12 jirtan hundi keessan baruu fi barsiisuun bara kanaa wiyxata 11/01/2019 irraa eegalee guyyaa guutuu kan adeemsifamu waan ta'eef meeshaalee barnootaa guuttachuun ganama sa'aatii 2:00tti mana barumsaatti akka argamtan kan jedhu dhaamsa keenya. M/B HUB. 1.Barattoonni KG sa'aatii 6:00tti gara manaa galu 2.Uffata seeraa mana barumsaa(yuunifoormii) uffachuu fi seera mana barumsaa kabajuun dirqama

8/01/2019 ለትቤዛ ትምህርት ቤት ከ1ኛ እስከ 12ኛ ክፍል ተማሪዎች በሙሉ የ 1ኛ ወሠነ ትምህርት መደበኛ የመማር ማስተማር ሂደት ሰኞ 11/01/2019 ዓ ም ሙሉ ቀን የሚኖር መሆኑን በመገንዘብ አስፈለጊ ሁኔታዎችን በማሟላት ከጧቱ በ 2:00ሰዓት ት/ቤት እንድትገኙ እናሳስባለን ። የት/ቤቱ አሰተዳደር ማሳሰቢያ :- 1. የ Kg የቅድመ አንደኛ ደረጃ ትምህርት ህፃናት ብቻ ግማሸ ቀን ይማራሉ 2. የት/ቤቱ ደንብ ልብስ (Uniform ) በመልበስ መልካም ሥነምግባር ያለዉ ተማሪ ማሟላት ያለበትን ሁኔታዎች አሟልቶ መገኘት ግዴታ ነዉ ።

Bezbarok school September 2019.docx0.14 KB

baga 2019 nagan isiin gahee.docx0.15 KB

ለ12ኛ ክፍል የትቤዛ ተማሪዎች!! ከ8ኛ -12ኛ ክፍል የትምህርት ማስረጃችሁ ስለተዘጋጀ ከማክሰኞ ነሐሴ 26 ጀምሮ መውሰድ ትችላላችሁ ::

photo content

photo content
+2

.

ለመላው የቤዛ እና ት ቤዛ ትምህርት ቤት ተማሪዎች ወላጆች መምህራኖችና የትምህርት ቤቱ ሰራተኞች በሙሉ በ2018 ለዩንቨርስቲ መ ግቢያ ካስፈተናቸው 120 ተማሪዎች 86 ተማሪዎች ማለትም ከተፈተኑት ተማሪ ዎች 71.67% የሆኑት ተማሪዎች ወደ ዩንቨርስቲ መግቢያ ውጤት በማግኘት አልፈዋል!!! ደስ ብሎናል ደስ ይበላችሁ!!!!

ለቤዝባሮክ እና ት/ቤዛ ት/ ቤት ወላጆች በሙሉ ትምህርት ቤታችን እንደሁልጊዜውም ልጆች በክረምት የእረፍት ጊዜያቸው በአይነቱ ልዩ የሆነ ስልጠና አዘጋጅቶ ከ 1- 8 ኛ ክፍል ላሉ ተማሪዎች የስነ ጥበብ ስራዎች , ስፖርታዊ እንቅስቃሴዎች , የምግብ ስልጠና ,ዋና , የተለያዩ ጨዋታዎች በተጨማሪም ለቀጣይ ክፍል የሚያግዛቸውን ማጠናከሪያ ት / ት ለመስጠት እና ለማሰልጠን ዝግጅታችንን የጨረስን ስለሆነ ልጆትን በማስመዝገብ ተጠቃሚ ይሁኑ ስልጠናው የሚሰጠው ከሀምሌ 7 2018 ሲሆን የሚሰጠውም በቤዝባሮክ ት/ ቤት ቅጥር ግቢ ውስጥ ይሆናል :: ቤዝባሮክ ት / ቤት

በትቤዛ_ለ2019_ዓ_ም_የትዘመን_በ11ኛ_ክፍል_ለተመዘገባችሁ_ተማሪዎች_በሙሉ.docx0.23 KB

በትቤዛ_ለ2019_ዓ_ም_የትዘመን_በ11ኛ_ክፍል_ለተመዘገባችሁ_ተማሪዎች_በሙሉ.docx0.23 KB

08/11/2018 ለ ትቤዛ የማሕበራዊ ሳይንስ ተፈታኞች በሙሉ የ 2ኛ ዙር የማሕበራዊ ሳይንስ ፈተና ነገ ሐሙስ 9/11/2018 ዓ.ም የሚጀምር በመሆኑ ከጧቱ በ 1:30 ሰዓት ትቤዛ ት/ቤት እንድትገኙ እናሳስባለን ። የ ት/ቤቱ አስተዳደር ማሳሰቢያ :_ 1. የት/ቤቱ ዩኒፎርም ለብሶ መምጣት 2. National ID እና 3. Admission Card ይዞ መገኘት ያስፈልጋል ።

ለ2018ዓ.ም12ተኛ ክፍል ተማሪ ወላጆች በሙሉ ትቤዛ ት/ቤት እንደተለመደው የ12ኛ ክፋል ተማሪዎችን በደማቅ ሁኔታ ለማስመረቅ ዝግጅት እያደረገ ይገኛል። ይህም የምርቃት ፕሮግራም ሐምሌ 25 ቀን 2018 ዓ.ም በኪሎሌ ሆቴል አዳራሽ የሚካሄድ ሲሆን በበቂ ሁኔታ ዝግጅታችንን ለማጠናቀቅ እንዲያስችለን ተገቢውን ትብብር በወቅቱ እንዲያደርጉ ስንል በትህትና እንጠይቃለን። ከአክብሮት ጋር ት/ቤቱ

photo content