Beza/Tbeza school,Bishoftu
Відкрити в Telegram
This is the official channel for Beza/Besebarok school. Join and get worksheets,exams and latest news regarding the school activity.
Показати більше3 710
Підписники
+1024 години
+147 днів
+10730 днів
Архів дописів
18/01/2019
ለ ት/ቤዛ ት/ቤት ተማሪዎች በሙሉ
ነገ ሰኞ 18/01/19 ዓ.ም መደበኛ ትምህርት የሚኖር መሆኑን ከወዲሁ እናስገነዝባለን ።
የ ት/ቤቱ አስተዳደር
Barattoota mana barumsaa Tbeezaa hundaf,Wiiyxata boruu,jechuun 18/01/2019 baruu fi barsiisuun guyyaa guutuu kan itti fufu ta'uu isin hubachiisna.
M/B
8/01/2019
ለትቤዛ ትምህርት ቤት ከ1ኛ እስከ 12ኛ ክፍል ተማሪዎች በሙሉ
የ 1ኛ ወሠነ ትምህርት መደበኛ የመማር
ማስተማር ሂደት ሰኞ 11/01/2019 ዓ ም ሙሉ ቀን የሚኖር መሆኑን በመገንዘብ አስፈለጊ ሁኔታዎችን በማሟላት ከጧቱ በ 2:00ሰዓት ት/ቤት እንድትገኙ እናሳስባለን ።
የት/ቤቱ አሰተዳደር
ማሳሰቢያ :-
1. የ Kg የቅድመ አንደኛ ደረጃ ትምህርት ህፃናት ብቻ ግማሸ ቀን ይማራሉ
2. የት/ቤቱ ደንብ ልብስ (Uniform )
በመልበስ መልካም ሥነምግባር ያለዉ ተማሪ ማሟላት ያለበትን ሁኔታዎች አሟልቶ መገኘት ግዴታ ነዉ ።
Barattoota mana barumsaa Tbeezaa kutaa 1 hanga kutaa 12 jirtan hundi keessan baruu fi barsiisuun bara kanaa wiyxata 11/01/2019 irraa eegalee guyyaa guutuu kan adeemsifamu waan ta'eef meeshaalee barnootaa guuttachuun ganama sa'aatii 2:00tti mana barumsaatti akka argamtan kan jedhu dhaamsa keenya.
M/B
HUB.
1.Barattoonni KG sa'aatii 6:00tti gara manaa galu
2.Uffata seeraa mana barumsaa(yuunifoormii) uffachuu fi seera mana barumsaa kabajuun dirqama
8/01/2019
ለትቤዛ ትምህርት ቤት ከ1ኛ እስከ 12ኛ ክፍል ተማሪዎች በሙሉ
የ 1ኛ ወሠነ ትምህርት መደበኛ የመማር
ማስተማር ሂደት ሰኞ 11/01/2019 ዓ ም ሙሉ ቀን የሚኖር መሆኑን በመገንዘብ አስፈለጊ ሁኔታዎችን በማሟላት ከጧቱ በ 2:00ሰዓት ት/ቤት እንድትገኙ እናሳስባለን ።
የት/ቤቱ አሰተዳደር
ማሳሰቢያ :-
1. የ Kg የቅድመ አንደኛ ደረጃ ትምህርት ህፃናት ብቻ ግማሸ ቀን ይማራሉ
2. የት/ቤቱ ደንብ ልብስ (Uniform )
በመልበስ መልካም ሥነምግባር ያለዉ ተማሪ ማሟላት ያለበትን ሁኔታዎች አሟልቶ መገኘት ግዴታ ነዉ ።
ለ12ኛ ክፍል የትቤዛ ተማሪዎች!! ከ8ኛ -12ኛ ክፍል የትምህርት ማስረጃችሁ ስለተዘጋጀ ከማክሰኞ ነሐሴ 26 ጀምሮ መውሰድ ትችላላችሁ ::
ለመላው የቤዛ እና ት ቤዛ ትምህርት ቤት ተማሪዎች ወላጆች መምህራኖችና የትምህርት ቤቱ ሰራተኞች በሙሉ በ2018 ለዩንቨርስቲ መ ግቢያ ካስፈተናቸው 120 ተማሪዎች 86 ተማሪዎች ማለትም ከተፈተኑት ተማሪ ዎች 71.67% የሆኑት ተማሪዎች ወደ ዩንቨርስቲ መግቢያ ውጤት በማግኘት አልፈዋል!!! ደስ ብሎናል ደስ ይበላችሁ!!!!
ለቤዝባሮክ እና ት/ቤዛ ት/ ቤት ወላጆች በሙሉ ትምህርት ቤታችን እንደሁልጊዜውም ልጆች በክረምት የእረፍት ጊዜያቸው በአይነቱ ልዩ የሆነ ስልጠና አዘጋጅቶ ከ 1- 8 ኛ ክፍል ላሉ ተማሪዎች የስነ ጥበብ ስራዎች , ስፖርታዊ እንቅስቃሴዎች , የምግብ ስልጠና ,ዋና , የተለያዩ ጨዋታዎች በተጨማሪም ለቀጣይ ክፍል የሚያግዛቸውን ማጠናከሪያ ት / ት ለመስጠት እና ለማሰልጠን ዝግጅታችንን የጨረስን ስለሆነ ልጆትን በማስመዝገብ ተጠቃሚ ይሁኑ ስልጠናው የሚሰጠው ከሀምሌ 7 2018 ሲሆን የሚሰጠውም በቤዝባሮክ ት/ ቤት ቅጥር ግቢ ውስጥ ይሆናል :: ቤዝባሮክ ት / ቤት
08/11/2018
ለ ትቤዛ የማሕበራዊ ሳይንስ ተፈታኞች በሙሉ
የ 2ኛ ዙር የማሕበራዊ ሳይንስ ፈተና ነገ ሐሙስ 9/11/2018 ዓ.ም የሚጀምር በመሆኑ ከጧቱ በ 1:30 ሰዓት ትቤዛ ት/ቤት እንድትገኙ እናሳስባለን ።
የ ት/ቤቱ አስተዳደር
ማሳሰቢያ :_
1. የት/ቤቱ ዩኒፎርም ለብሶ መምጣት
2. National ID እና
3. Admission Card ይዞ መገኘት
ያስፈልጋል ።
