1 989
Obunachilar
-224 soatlar
+267 kunlar
+3830 kunlar
Postlar arxiv
1 989
ሰላም አንዴት ወላቹ ወድ የፍኖተ ሎዛ ወላጆች መምህራን ተማሪዎች አስተዳደር ሰራተኞች በሙሉ እንኳን ደስ አላቹ እንኳን ደስ አለን ዛሬ በተደረገው ለ68 ኛ ጊዜ የመቄዶንያ ላይቭ ገቢ ማሰበሰቢያ ፕሮግራም ላይ የፍኖተ ሎዛ ተማሪዎች መምህራን የወላጅ ኮሚቴ እንዲሁም የትምህርት ቤቱ የክብር እንግዳ ሆነው የነበሩት የተማሪ ወላጅ ጋዜጠኛ አቶ ጥላሁን በተሳተፉበት ፕሮግራም ከእስከዛሬ ከተደረገው የገቢ ስብሰባ ፕሮግራም አንደኛ በመውጣት ት/ቤታች ሪከርድ መስበር ችሏል በድጋሜ እንኳን ደስ አላቹ የዛሬው ዕለትም ግንቦት 23 በመቄዶንያ የፍኖተ ሎዛ አካዳሚ መታሰቢያ ቀን ሆኖ እንዲውል ተወስኖል። በዛሬው ዕለት ላሳያችሁት ትብብር እና ድጋፍ ከልብ እናመሰግናል ። የዛሬውን ሙሉ ቪድዮ የመቄዶንያ የዩትብ ቻናል ለይ ገብታቹ መመልከት ትችላላቹ።
ሰው ለመርዳት ሰው መሆን በቂ ነው
1 989
ሰለም ውድ ወላጆች የፍኖተ ሎዛ አካዳሚ ተማሪዎች ለሜቄዶንያ በጎአድራጎት ማዕከል የገቢ ማሰባሰቢያ ለይ ላይቭ ፕሮግራም ላይ ስላሉ ከታች ባለው ሊክ በመግባት ፕሮግራሙን እንድትከታተሉ እና ሰብስክራይ አድርጉ
ሰው ለመርዳት ሰው መሆን በቂ ነው!
https://youtube.com/@mekedonia?si=JE5zFQ925wFsBQtB
1 989
የተከበራችሁ ውድ የፍኖተ ሎዛ አካዳሚ ወላጆችና ተማሪዎች እንዲሁም መምህራንና የአሰተዳድር ሰራተኞች፡-
በቅድሚያ የማክበር ሰላምታችንን እያቀረብን ነገ ማለትም በ23/09/2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00 ላይ የትቤታችን ተማሪዎችና መ/ራን እንዲሁም የት/ቤቱ አስተዳደር አካላት በመቄዶንያ የገንዘብ ማሰባሰብ መርሀ-ግብር በመቆዶንያ ዩቲዩብ/Youtube/ ቀጥታ ስርጭት ስለምንገባ በዩቲዩብ/Youtube/ እየገባችሁ እንድትከታተሉና በስልክ ቁጥሮች 0989898989/0949494949/0979797979 እየደወላችሁ ገንቢ ሀሳቦችን እንድትሰጡ እንድትደገፉ እናሳስባለን፡፡

ለ2018 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል የመልቀቂያ ፈተና የኦንላይን ልምምድ ያድርጉ!
የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት የ2018 ትምህርት ዘመን 12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ መልቀቂያ ተፈታኞች ፈተና የሚለማመዱበት አድራሻ ይፋ አድርጓል።
ተፈታኞች በተደለደሉበት ክልል ወይም ከተማ አስተዳደር ትይዩ ያለውን ሊንክ በመጠቀም፣ User Name በሚለው ላይ የፈተና አዳራሽ መግቢያ ካርድ ላይ ያለውን አድሚሽን ቁጥር በማስገባት እና Password በሚለው ላይ 1234 በማስገባት በዴስክቶፕ ኮምፒውተር፣ በላፕቶፕ፣ በታብሌት፣ በስልክ እና በመሰል የኤልክትሮኒክስ መሳሪያዎች ማንኛውንም አይነት የኢንተርኔት አማራጭ በመጠቀም ከነገ ግንቦት 07/2018 ዓ.ም ጠዋት 3፡00 ሰዓት ጀምሮ እስከፈተናው ድረስ መለማመመድ እንደሚችሉ ተገልጿል።
@AAEB
1 989
Repost from Grade 12 Entrance Exam
#Grade12
#NationalExam
ከመጪው ሰኔ 24/2018 ዓ/ም ጀምሮ የሚሰጠውን የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ለሚወስዱ ተፈታኞች የተዘጋጀ የመፈተኛ ክፍል መግቢያ ካርድ (Admission Card) በፈተና አስተዳደር ሲስተም (https://exam.eaes.et/) ከ03/09/2018 ዓ/ም ጀምሮ ለክልል ትምህርት ቢሮ፣ ለዞን ትምህርት መምሪያዎች እና ለትምህርት ቤት ተወካዮች መለቀቁን የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት አሳውቋል።
አገልግሎት መ/ቤቱ ፦
1. እያንዳንዱ ተፈታኝ ተማሪ በአድሚሽን ካርዱ ጀርባ ላይ የትምህርት ቤቱን ወይም የወረዳው አስተዳደር ትምህርት ጽ/ቤት ማህተም የተደረገበትን አድሚሽን ካርድ ከትምህርት ቤቱ ወስዶ በእጁ መያዝ መያዝ እንዳለበት አሳስቧል።
2. በምዝገባ ወቅት በተፈታኙ ወይም በመዝጋቢው የተከሰተ የትምህርት መስክ ፣ የጾታ ፣ የፎቶ እና መሰል ማስተካከያዎች ካሉ ከግንቦት 30/2018 ዓ.ም በፊት ለትምህርት ቤቱ ማሳወቅና ሂደቱን ጠብቆ መስተካከሉንም ከትምህርት ቤቱ ማረጋገጥ እንደሚገባ ገልጿል።
3. እያንዳንዱ ተፈታኝ አድሚሽን ካርዱን ወደ መፈተኛ ማዕከል ሆነ መፈተኛ ክፍል ለመግባት የሚጠቀምበት በመሆኑ በአግባቡና በጥንቃቄ እንዲይዝ አሳስቧል።
4. ተፈታኞች ፈተና ላይ ከአድሚሽን ካርድ በተጨማሪ የፋይዳ መታወቂያ መያዝ እንደሚጠበቅባቸው ገልጿል።
#EAES
ግንቦት 6 ቀን 2018 ዓ/ም
1 989
አቶ ቢኒያም ዳንኤል
አቶ ቢኒያም በቃል የስነልቦና የማማከር አገልግሎት ተቋም ውስጥ እንዲሁም በሩዋንዳ ኪጋሊ በሚገኘው የአዕምሮ ጤና ሀብ አፍሪካ እና በአ.አ በሚገኘው ዊኬር ተቋማት ውስጥ ሳይኮሎጂስት ፣ ትራውማ ካውንስለር እና ሶሻል ወርከር በመሆን እያገለገሉ ይገኛሉ። አለምአቀፋዊ የሆኑ ተቋማት እንደ KALOS ITTC (ካሎስ ኢንተግሬቲቭ ትራውማ ሴንተር ) ፣ የህፃናት እና ጎረምሶች የአእምሮ ጤና (ACAMH) ማህበር እና BHS (የባህርይ ሄላት ስፕሪንግቦርድ) ማህበር አባል ናቸው
Endi mavjud! Telegram Tadqiqoti 2025 — yilning asosiy insaytlari 