2 263
Suscriptores
+224 horas
-57 días
+2730 días
Archivo de publicaciones
2 263
ሰላም ውድ የፍኖተ ሎዛ ወላጆች የወር ክፍያ የሚከፈለው ከ25-10 ስለሆነ ተማሪዎች በተሰጣቸው ኮድ በየባንኩ እንድተከፍሉ ከቀን 10 በኾላ በቀን 20 ብር ቅጣት ይኖረዋል ።
ት/ቤቱ
2 263
ለ11ኛ እና ለ12ኛ ክፍል ቶፕ-30 ተማሪዎች በሙሉ!የውጤት ማላቅ ስትራቴጅ የቅዳሜ ትምህርት ነገ መስከረም 09/2019 ዓ/ም ከጠዋቱ 2:00 ላይ ትምህርት ስለሚጀመር በተባለው ሰዓት የመማሪያ ቁሳቁስ በመያዝ ለቡ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት እንድትገኙ እያሳሰብን ወላጆችም ትኩረት በስጠት ልጆችን እንድትልኩ በጥብቅ እናሳውቃለን:: ማሳሰቢያ:- ክረምት ለቡ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት ማዕከል ስትማሩ የነበራችሁ ናችሁ!!!

ልጆቻችንን የሚያመጣቸውና የሚመልሳቸው ማነው?
❖ልጆቻችንን ከት/ቤቱ አቅራቢያ ከሆኑና በእግራቸው መሔድ የሚችሉ ከሆኑ
ወላጅ በመጀመሪያው ቀን ት/ቤት በመገኘት ለተቋሙ ማሳወቅ
ይኖርበታል፡፡ (በተለይ ከጠኛ-4ኛ ክፍል ላሉ ተማሪዎች ተቋሙ ብቻቸውን
እንዲሔዱ አይመከርም)
❖ልጆቻችን የትራንስፖርት [ሰርቪስ⁄ ተጠቃሚዎች ከሆኑ ወላጅ የአሽከርካሪውን ሙሉ ስም፣ ስልክ
ቁጥር፣ ታርጋና መታወቂያ አልያም መንጃ ፍቃድ ኮፒ መያዝ
ይገባል፡፡
❖ተማሪዎች የሰርቪስ ሹፌሩን ስም፣ የሚወርዱበትን ቦታና የመሳሰሉትን መረጃዎች ጠንቅቀው ማወቅ ይኖርባቸዋል፡፡
❖ትራንስፖርት ሰጪው አካል ተቋሙ የሚሰጠውን የስራ መመሪያ የመቀበልና የማክበር ግዴታ እንዳለበት ወላጅ ከወዲሁ መገንዘብ
ይኖርበታል፡፡
2 263
ሰላም ውድ ወላጆች እንኳን ለ2019 የትምህርት ዘመን አደረሰን አደረሳችሁ ትምህርት በ05/1/19 ለጀማሪ፣1-4፣9-11ክፍል ለግማሽ ቀን ይሚሰጥ መሆኑን እንገልፃለን።
ውድ ወላጆች የተማሪዎች መታወቂያ ያልወሰዳችሁ እንድት ወስዱ እናሳስባለን ተማሪዎችን ለመውሰድ ስትመጡ ያለመታወቂያ ስለማይስተናገዱ እባኮዎን ይውሰዱ፤ እንዲሁም ወደትምህርትቤት የሚልኩትን ቦርሳ፣ምሳቃ፣የውሀ መጠጫላይ ስማቸውን መፃፍ አይርሱ።
2 263
የክረምት ትምህርት ውጤት ማላቅ ለቡ ክላስተር ስትማሩ የነበራችሁ ተማሪዎች ነገ በ22/12/2018 ዓ/ም ጠዋት 3:00 ለቡ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት ተገኝታችሁ ሰርቲፊኬታችሁን እንድትወስዱ እናሳውቃለን::
2 263
Congratulations to you all!!
Perseverance and hard work always yield results!
Dear parents of our beloved students, teachers, and administrative staff:
We are thrilled to announce that our 12th-grade students have achieved remarkable and commendable results in this year's national exams! We share this joy with great happiness and pride! This outstanding achievement is the result of strong collaboration, dedication, commitment, and support from everyone involved in the educational process.
Dear 12th-grade students, we sincerely congratulate you! We are very proud of you!
🌟 Your success is our pride! 👏👏👏