uz
Feedback
Mesfin mekuria @ Ambo University (WFSBSS)

Mesfin mekuria @ Ambo University (WFSBSS)

Kanalga Telegram’da o‘tish

For any Question & comment 👉👉

Ko'proq ko'rsatish
3 540
Obunachilar
+324 soatlar
Ma'lumot yo'q7 kunlar
-630 kunlar
Postlar arxiv
+9
Apptitude Exercise 5.pdf4.08 KB

Aptitudes sample exam for grade 11 and 12

Sample mathes formula
+9
Sample mathes formula

20 Coordinate Geometry Formulas A detailed coordinate geometry formula sheet covering distance, section, midpoint, slope, lin
20 Coordinate Geometry Formulas A detailed coordinate geometry formula sheet covering distance, section, midpoint, slope, line equations, circle equations, and centroid. It is helpful for quick revision and problem-solving practice. #CoordinateGeometry #MathsFormulas #GeometryRevision #StudyTips #ExamPreparation

20 Circle Geometry Theorems A complete circle geometry theorem sheet covering angles, chords, tangents, arcs, secants, and se
20 Circle Geometry Theorems A complete circle geometry theorem sheet covering angles, chords, tangents, arcs, secants, and sector formulas. The diagram-based layout makes revision easier for solving circle-related problems. #CircleGeometry #GeometryTheorems #MathsNotes #CircleRules #examrevision

Chemistry video materials

All about respirations
+7
All about respirations

Human Digestive systems, Biology
+4
Human Digestive systems, Biology

#የትምህርት ወይም የህይወት ስኬት በድንገት የሚመጣ እንግዳ ሳይሆን በየቀኑ የምናደርጋቸው ትናንሽ ልምዶች ውጤት ነው። ታዋቂው ጸሐፊ ስቴቨን ኮቪ (Steven R. Covey) “The 7 Habits of Highly Effective People” በተሰኘው ምርጥ መጽሐፉ ላይ ያስቀመጣቸውን መርሆች ለተማሪዎች በሚሆን መልኩ ስንመልሳቸው፣ ማንኛውንም ተማሪ ወደ ላቀ የውጤታማነት ማማ ላይ የሚያወጡ ታላላቅ መሣሪያዎች ሆነው እናገኛቸዋለን። እነዚህን 7 ልምዶች በተማሪነት ሕይወታችሁ ውስጥ እንዴት ልትተገብሯቸው እንደምትችሉና የሕይወታችሁ መመሪያ እንደምታደርጓቸው በጥልቀት እንመልከት፦ #ልማድ_አንድ (1)፦ ኃላፊነት ውሰዱ (Be Proactive) ውጤታማ ተማሪዎች የሕይወታቸውና የውጤታቸው ኃላፊነት በሙሉ በእጃቸው ላይ መሆኑን ያውቃሉ። “ፈተናው ከባድ ነበር”፣ “መምህሩ አያስተምርም” ወይም “የማጠናበት ጊዜ የለኝም” ብለው በሌሎች ወይም በሁኔታዎች ላይ እጃቸውን አይቀስሩም። ውጤት የሚያመጣው ፈተና ከመምጣቱ በፊት አስቀድሞ በመዘጋጀት ነው፡፡ ሁኔታዎችን፣ መምህራኖቻችንን፣ ሌሎች ሰዎችን፣ የትምህርት ስርአቱን፣ ሃገርን ወዘተ የሚወቅሱ ሰዎች በህይወታቸው የረባ ቁም ነገር አያከናውኑም፤ ሁልጊዜም ኃላፊነትን የሚያሸክሙት ከእነሱ ውጪ ላለ ሌላ አካል ነው፡፡ ኃላፊነትን መሸከም ስንችል ነው የህይወታችንን ጉዞ አቅጣጫ መወሰን የምንችለው፡፡ የተሸከርካሪውን መሪ ለሌላ አካል አሳልፈን ሰጥተን የምፈልገው ቦታ አይደለም የደረስኩት፤ በፈለኩት ፍጥነት አይደለም እየተጓዝኩ ያለሁት ወዘተ ልንል አንችልም፤ ብንልም ዋጋ የለውም፡፡ የጉዞውን አቅጣጫ፣ ፍጥነት እና አድራሻ የሚወስነው አሽከርካሪው ነው፡፡ ልምዳችን መውቀስ፣ ጣት መጠቆም፣ ራስን መከላከል ወዘተ ከሆነ እውነቱን ለመናገር የሚወቀስ ነገር ማግኘት አይከብድም፡፡ ዘወትር የእናቴ መቀነት አደናቅፎኝ ነው ማለት ህይወታችን ባለህበት እርገጥ እንዲሆን በር ወለል አድርጎ ይከፍታል፡፡ ስለዚህ በትምህርታችንም ሆነ በወደፊት የግልና የስራ ህይወታችን ለውጥ ለማምጣት፣ ወዘተ ሁልጊዜም ለገዛ ራሳችን ህይወት ሙሉ ኃላፊነት እንውሰድ፡፡ ለራሳችን፣ ለወላጆቻችን፣ ለመምህራኖቻችን የገባ ነውን ቃላችንን የምናከብር፤ ፤ በገዛ ራሳችን ጥረት የምንፈልገውን ማንኛውንም ዓይነት ውጤት እጃችን ለማስገባት መጓዝ ያለብንን ያህል ርቀት መጓዝ የምንችል እንሁን፡፡ ይህን የመጀመሪያውን ልማድ ከወደዳችሁት ሌሎቹንም ልማዶች በተከታታይ የማካፍላችሁ ይሆናል። #ወላጆች #መምህራን ይህን መልእክት ለልጆቻችሁ ለተማሪዎቻችሁ አድርሱልኝ።

Important chemistry videos

+4
ETHIOPIAN UNIVERSITY ENTRANCE EXAMINATION (EUEE)2005-2010 Physics Exam with Answer...

Biology video

It's All about families,Biology Grade 9-12, please share to others
+9
It's All about families,Biology Grade 9-12, please share to others

Mesfin mekuria @ Ambo University (WFSBSS) - Telegram kanali @fit2012 statistikasi va tahlili