uz
Feedback

Firibgarlarga uchmang! Telemetrio bunday kanallarni topadi va belgilaydi 👉 Belgini ko‘rmoqchi bo‘lsangiz, obuna bo‘ling

ይሁኔ ወልዱ መታሰቢያ ደሴ ልዩ አዳሪ ትምህርት ቤት Yihunie woldu metasebiya Dessie Special Boarding School

ይሁኔ ወልዱ መታሰቢያ ደሴ ልዩ አዳሪ ትምህርት ቤት Yihunie woldu metasebiya Dessie Special Boarding School

Kanalga Telegram’da o‘tish

በአማራ ክልል የመጀመሪያው ስለሆነው ደሴ ልዩ አዳሪ ትምሀርት ቤት ወቅታዊ መረጃ እንዲሁም አዳዲስ ፈጠራዎች ፣ ለተማሪዎችና ለመምህራን አጋዥ መፅሀፎች፣ ጥያቄዎች፣ ማስታወቂያዎች እዚህ ቻናል ላይ ያገኛሉ።

Ko'proq ko'rsatish
4 502
Obunachilar
+124 soatlar
+37 kun
+13330 kun
Postlar arxiv
ውድ ተከታታዮቻችን ከላይ የተላከውን የተቋማችን የ facebook link ስለሆነ follow እንድታደርጉ እንጋብዛለን‼️

🍒🍒🍒🍒💐💐💐🌾🌾🌾🌾🌾 👉የይሁኔ ወልዱ ደሴ ልዩ አዳሪ ት/ቤት ተማሪዎች ወደ ሜቆዶኒያ በመሄድ እናት,አባቶችን የመንከባከብ የመርዳትና የመደገፍ እንድሁም የሚጠበቅባቸውን ማህበራዊ አ
+6
🍒🍒🍒🍒💐💐💐🌾🌾🌾🌾🌾 👉የይሁኔ ወልዱ ደሴ ልዩ አዳሪ ት/ቤት ተማሪዎች ወደ ሜቆዶኒያ በመሄድ እናት,አባቶችን የመንከባከብ የመርዳትና የመደገፍ እንድሁም የሚጠበቅባቸውን ማህበራዊ አገልግሎት የመስጠት ሃላፊነታቸውን ተወጥተዋል። ⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️ 👉ላደረጋችሁት ሁሉ ት/ቤታችሁ ያመሰግናችኋል ወደፊትም ይህን በጎ ተግባር አጠናክራችሁ እንደምትቀጥሉ ሙሉ እምነት አለኝ‼️  🙏🙏🙏

⚜️⚜️⚜️⚜️⚜️ 🔻አድስ ተመድባችሁ ወደ ይ/ወ/መ/ደ/ልዩ አዳሪ ት/ቤት የተመደባችሁ የ9ኛ ክፍል ተማሪዎች ተማሪዎች : 👉ነገ ጠዋት ከ 2:30 ጀምሮ ከደሴ መነሀሪያ እስከ ት/ቤቱ ድረስ የሚያጓጉዝ የሰርቪስ መኪና አገልግሎት ስለሚሰጥ ተማሪዎችም ሆናችሁ ወላጆች እንድትጠቀሙ ለማሳሰብ እንወዳለን‼️ 👉አድስ ገቢ ተማሪዎችን ለመቀበል የተመደባችሁ ነባር የት/ቤታችን ተማሪዎች ከመነሀሪያ ጀምራችሁ እስከ ት/ቤቱ ግቢ ድረስ በደማቅ የአቀባበል ስነ ስረአትና በፍፁም የእንግዳ ተቀባይነት መንፈስ እንድታከናዉኑ ት/ቤቱ ያሳስባል‼️ ⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️

ለነባር የት/ቤቱ ተማሪዎች የ2019 ዓ.ም የመግቢያ ኦረንቴሽን ተሰጥቷል
+5
ለነባር የት/ቤቱ ተማሪዎች የ2019 ዓ.ም የመግቢያ ኦረንቴሽን ተሰጥቷል

⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚜️⚜️ የ2019 ዓ.ም የትም/ት ዘመን የመደበኛ ተማሪዎች ትምህርት በዛሬው ዕለት የመማር ማስተማር ስራው ተጀምሯል። መልካም የትም/ዘመን‼️ 💐💐💐💐💐💐💐 🇪🇹🇪🇹🇪�
+1
⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚜️⚜️ የ2019 ዓ.ም የትም/ት ዘመን የመደበኛ ተማሪዎች ትምህርት በዛሬው ዕለት  የመማር ማስተማር ስራው ተጀምሯል። መልካም የትም/ዘመን‼️ 💐💐💐💐💐💐💐 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️ ይሁኔ ወልዱ መታሰቢያ ደሴ ልዩ አዳሪ ት/ቤት የ2019 ዓ.ም የተማሪዎች አቀባበል ስነስርዓት ⚜️⚜️⚜️⚜️⚜️⚜️⚜️⚜️
+8
⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️ ይሁኔ ወልዱ መታሰቢያ ደሴ ልዩ አዳሪ ት/ቤት የ2019 ዓ.ም የተማሪዎች አቀባበል ስነስርዓት ⚜️⚜️⚜️⚜️⚜️⚜️⚜️⚜️

Weekly_Academic_Schedule_of_2019_Final_Version_Adapted_on_18_1_2019.docx0.37 KB