ch
Feedback
ይሁኔ ወልዱ መታሰቢያ ደሴ ልዩ አዳሪ ትምህርት ቤት Yihunie woldu metasebiya Dessie Special Boarding School

ይሁኔ ወልዱ መታሰቢያ ደሴ ልዩ አዳሪ ትምህርት ቤት Yihunie woldu metasebiya Dessie Special Boarding School

前往频道在 Telegram

በአማራ ክልል የመጀመሪያው ስለሆነው ደሴ ልዩ አዳሪ ትምሀርት ቤት ወቅታዊ መረጃ እንዲሁም አዳዲስ ፈጠራዎች ፣ ለተማሪዎችና ለመምህራን አጋዥ መፅሀፎች፣ ጥያቄዎች፣ ማስታወቂያዎች እዚህ ቻናል ላይ ያገኛሉ።

显示更多
3 711
订阅者
-224 小时
-177
-3930
帖子存档
💐🌻❤🦚🌻💐🍁💐🌻❤🦚🌻💐 "ሰውን ማገዝ ሰውነትን ማክበር ነው።" ❤️💐🌺🌽🌹🍒🔷🌽🌺💐❤️🌺🌹 👉ት/ቤታችን ለ2019 ዓ.ም የትምህርት ዘመን መማሪያ የሚሆንና ለመግዛት የገንዘብ ዕጥረት ላለባቸው የት/ቤታችን ተማሪዎች ለመማሪያነት የሚያገለግሉ የመማሪያ ደብተር ለማሰባሰብ 👇👇👇👇👇👇👇👇 ከመ/ቤታችን መምህራን ና ሰራተኞች ጀምሮ እስከ ታዋቂ ግለሰቦች,ድርጅቶች,የመንግስት ተቋማት ወዘተ 🍒🌺💐❤️🍒🌹🌽🌺💐 👍ት/ቤቱ ያስጀመረውን አንድ ደርዘን ደብተር ለአንድ ተማሪ የድጋፍ ቻሌንጅን በመቀላቀል በቻሉት መጠን የተለመደውን የዓይነት ድጋፋችሁን በድጋሜ ታበረክቱልን ዘንድ 🌹🌹❤️❤️🌹🌹🍒🍒🍒💖💖🌺💐 በተማሪዎቻችን እና በተቋማችን ስም በአክብሮት እንጠይቃለን!! 🙏🙏❤❤❤🙏🙏🙏 ስለደገፉን በድጋሜ እናመሰግናለን!!! 💐🌻🦚❤🍁🍁❤🦚🌻💐🌹🍒🌹 "ቸርነት የማይጠፋ ሀብት ነው፤ ዛሬ የሰጠኸው ነገ ይመለሳል !!" 🙏🙏🙏❤️❤️❤️🙏🙏🙏

🌺💐🍒🌺🌽🌹❤️🔷🌺🌽🔷💖💖🍒💐🌺🌽🌹❤️🌺💐💐 የት/ቤታችን የ12ኛ ክፍል ተማሪዎች ከሀገር አቀፍ ፈተና መጠናቀቅ ተከትሎ የመሸኛኛ ፕሮግራም በተማሪዎች አዘጋጅነት በደመቀ ሁኔታ በዛሬው ዕለት ተከናውኗል። 🌾🌾🌲💖🌺🌽🌹❤️🍒💐🌺🌽🌹 በፕሮግራሙ 1.የቡናና ሻይ ስነስርዓት 2.የኬክ ቆረሳ 3.የጨዋታና አዝናኝ ፕሮግራም 4.የሽልማትና የምስጋና ስነስርዓት 5.አጠቃላይ የምክርና የአስተያየት ፕሮግራም በደመቀ ሁኔታ ተከናውኗል። 🔷❤️💐🍒🌺🌽🌹🌹🌽🌺💐🍒❤️ ተማሪዎቻችን ምንግዜም እንኮራባችኋለን 🌺🌽🌹🙏🌹🌽🌺💐🍒💐🌺🌹🌽❤️ መልካሙን ሁሉ በያላችሁበት ይግጠማችሁ እያልን 💐🌺🌽🌹🍒❤️🌹🌺💐💐🌺🌹❤️🍒        እንወዳችኋለን      እናመሰግናለን!!! 🍁💐🌻🦚🙏❤️🍒🌹🌽🌺💐🌽🌹 ላሳለፍናቸው ቀናቶች ሁሉ 🙏🌹🌺💐💐🌺🌹🙏🙏🌺🌽🍒❤️💐🍒🌽 ምንግዜም በልባችን ውስጥ ትኖራላችሁ። 🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏🙏