MILLENNIUM COMPREHENSIVE SECONDARY SCHOOL (KOLFE)
Kanalga Telegram’da o‘tish
This Channel Created for Millennium Comprehensive Secondary School students and Society. You can contact us using this👉👉👉 bot https://t.me/Millenniumcomprehensive_bot
Ko'proq ko'rsatish7 582
Obunachilar
+724 soatlar
+377 kunlar
+35230 kunlar
Postlar arxiv
ESSLCE_Mil_New_Detailed_Analysis (2).xlsx0.22 KB
2018 የተግባርት ትምህርት ተመራቂ ተማሪዎች ገዋን የመመለስ ተግባር አስከ ነገ እሮብ 7፤00 ብቻ መሆኑን እንገልጻለን
WhatsApp Ptt 2026-08-24 at 12.45.39.ogg1.55 KB
ቀን17/12/2018ዓ ም
ማስታወቂያ
👉ለ11ኛ እና 12ኛ ክፍል የክረምት ማጠናከሪያ ትምህርት ለተማራችሁ ተማሪዎች በሙሉ
የክረምት የተማሪዎች ውጤት ማላቅ ስትራቴጂ ማጠናከሪያ ትምህርት የተማራችሁ ተማሪዎች የክፍል ፈተና መሰጠቱ ይታወቃል፤በመሆኑም የመጠቃለያ ፈተና በ20/12/2018ዓ ም የሚሰጥ ሰለሆነ በወጣው የፈተና ፕሮግራም መሠረት ዝግጅት እንድታደርጉ እናሳስባለን ።
👉ማሳሰቢያ ፦ፈተናውን ለመፈተን ዩኒፎርም መልበስ መታወቂያ መያዝ ግዴታ ነው
👉ፈተናው ታርሞ ውጤት የሚሰጥበትና የክረምት ማጠናከሪያ ትምህርት ፈተና የትምህርት የሚዝጊያ ስለሆነ በቂ ዝግጅት በማድረግ መስራት ያስፈልጋል
👉የማጠቃለያ ፕሮግራም ላይ በክረምት ማጠናከሪያ ትምህርት ለተከታተሉ ተማሪዎች ሰርተፍኬት ይሰጣል
👉ፈተናው የሚጀመረው ጠዋት 2:00 ስለሆነ በስዓት መገኘት ግዴታ ነው
ት/ቤቱ
Physics_curriculum_from_G9_11_for_G11.docx4.24 MB
G12 Mathematics condensed lesson for summer phase 1.pdf1.13 MB
G11 Mathematics condensed lesson for summer phase1.pdf1.13 MB
GRADE_11_ENGLISH_SUMMER_CAMP_GRAMMAR_WORKSHEET_1_12_lessons_last.pdf8.98 KB
