ch
Feedback

不要被骗子欺骗!Telemetrio 会找到并标记这些频道 👉 如果想查看标记,请订阅

MILLENNIUM COMPREHENSIVE SECONDARY SCHOOL (KOLFE)

MILLENNIUM COMPREHENSIVE SECONDARY SCHOOL (KOLFE)

前往频道在 Telegram

This Channel Created for Millennium Comprehensive Secondary School students and Society. You can contact us using this👉👉👉 bot https://t.me/Millenniumcomprehensive_bot

显示更多
7 548
订阅者
无数据24 小时
-297 天
-3930 天
帖子存档
በአስቸኳይ ቢሮ ቁጥር 1 ሪፖርት እንድታደርጉ እናሳስባለን

04/02/2019 ዓ.ም ማስታወቂያ ለ11ኛ እና 12ኛ ክፍል ተማሪዎች የተማሪዎችን ውጤት ለማላቅ የተቀየሰው ስትራቴጂ እየተተገበረ መሆኑ ይታወቃል፤በመሆኑም   06 /02/2019 ዓ.ም ጠዋት ከ1፡00 እስከ 2፡00 ድረስ በተመደባችሁበት መማሪያ ክፍል  የማጠናከሪያ ትምህርት በተለመደው ፕሮግራም መሰረት የምትማሩ ስለሆነ ቀድማችሁ እንድትገኙ  በድጋሚ እናሳስባለን፡፡ ለወላጆች፡-የተከበራችሁ ወላጆች ልጆቻችሁን  በተገለፀው  ስዓት   መሰረት  ዘወትር  ሰኞ ፤ዕሮብና  አርብ   ጠዋት ከ1፡00 እስከ 2፡00 ድረስ  መደበኛ  መማር  ማስተማር  ከመጀመሩ  በፊት  የማጠናከሪያ  ትምህርት  መሰጠቱን  አውቃችሁ ልጆቻችሁን  በስዓት እንድትልኩ  በድጋሚ  በጥብቅ እናሳስባለን፡፡ ት/ቤቱ

02/02/2019ዓ.ም ማስታወቂያ ትኩረት ለ11ኛ እና 12ኛ ክፍል ተማሪዎች የሚሊኒየም  አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ  የ11ኛ እና 12ኛ ክፍል ተማሪዎች  በ2019ዓ.ም  ውጤታችሁን ለማላቅ በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ት/ቢሮ የተማሪዎችን ውጤት ማላቂያ  ስትራቴጂ ተቀርፆ እየተተገበረ መሆኑ ይታወቃል፤በመሆኑም  ስትራቴጂው ከያዛቸው የውጤት ማላቂያ ስልቶች አንዱ የሰኞ ፤የእሮብ እና አርብ ጠዋት ከ1፤00—2፤15 ደቂቃ እና  የቅዳሜ የማጠናከሪያ ትምሀርት ስለሆነ ሁላችሁም የ11ኛ እና የ12ኛ ክፍል ተማሪዎቻችን ዘወትር ቅዳሜ  በአግባቡ  በንቃት መሳተፍ ይጠበቅባችኋል፤ስለዚህ  በተመደባችሁበት መማሪያ ክፍል በመገኘት  የማጠናከሪያ ትምህርቱን  የምትማሩ ስለሆነ ቀድማችሁ እንድትገኙ እናሳስባለን፡፡ ለወላጆች፡-የተከበራችሁ ወላጆች ልጆቻችሁን በተገለፀው ስዓት  መሰረት ዘወትር ቅዳሜ የማጠናከሪያ ትምሀርቱ የሚሰጥ መሆኑን አውቃችሁ   ልጆቻችሁን በስዓት እንድትልኩ በጥብቅ እናሳስባለን፡፡ ማሳሰቢያ፡-ማንኛውም የት/ቤታችን ተማሪ ወደ ት/ቤት ስጥመጡ ዩኒፎርም መልበስ ማስታወሻ የምትይዙበት ደብተር መያዝ ግዴታ ነው፤ በወጣው ፕሮግራም መሰረት  በማጠናከሪያ ትምሀርቱ መሳተፍ ግዴታ ነው፤ምክንያቱም  የሚፈለገውን ውጤት ለማምጣት የመማር ጊዜን መጨመር አስፈላጊ ስለሆነ፡፡ስለዚህ መቅረት አይቻልም። ት/ቤቱ

ዛሬ በቀን 1/2/2019 በሚሊንየም አጠቃላይ ሁለተኛደረጃ ት/ቤት በሰላማዊ መማር ማስተማር ዙሪያ ከወላጆች ጋር ውይይት ተካሂዶዋል በውይይቱም በርካታ የ11 እና የ12 ክፍል ወላጆች ሀሳብ አስተያየቶች ተነስተዋል።ለተነሱ ሀሳቦችም በት/ቤቱ አስተዳደር ገለፃ፣ ማብራሪያ ና ምላሽ ተሰጥቶዋል።

ከላይ በስም እና በክፍል ደረጃ 12-6 እና 12-7 ከአራት ተማሪዎች ውጭ ሌሎች በገዛ ፍቃዳችሁ የተማሪዎችን መተዳደሪያ ደንብ በመጣስ በትምህርት ገበታችሁ ያልተገኛችሁ ስለሆነ መባረራችሁን እናሳውቃለን

2019 E.C Grade 12 Students List - Copy.xlsx0.51 KB

29/01/2019ዓ.ም ማስታወቂያ ለ11ኛ እና 12ኛ ክፍል ተማሪዎች  በሙሉ የተማሪዎችን ውጤት ለማላቅ የተቀየሰው ስትራቴጂ እየተተገበረ መሆኑ ይታወቃል፤በመሆኑም ነገ   30/01/2019ዓ.ም 2፡00 ድረስ በተመደባችሁበት መማሪያ ክፍል  የማጠናከሪያ ትምህርት በተለመደው ፕሮግራም መሰረት የምትማሩ ስለሆነ ቀድማችሁ እንድትገኙ እናሳስባለን እያሣሠብን  በዚህ ፕሮግራም  ሆነ በመደመኛው ትምህርት  ተገኝታችሁ  እየተማራችሁን  ላልሆናችሁ  ተማሪዎች   በአዲስ አበባ ከተማ  አስተዳደር  ቢሮ  በወጣው  የተማሪዎች  በተዳደሪያ  ደንብ በሚያዠው መሰረት  12ኛ-6 አስካሁን  ያልተገኛችሁ ተማሪዎች  የመጀመሪያ  ከትምህርት ቤት  በራሳችሁ ፈቃድ እንዳልተገኛችሁ  ስለተለየ ስለሆነ የተገኛችሁትን  ብቻ  ወስደን ሌሎችቻሁ ግን    የተሰረዛችሁ   መሆናችሁን  እያሣወቅን  በሌሎች ክፍልም  የ መንጠባጠብ   ችግር እያሣያችሁ  የምትገኙትን ተመሳሳይ እርምጃ  እየወሰድን  በትክክል  ትምህርት የሚፈልጉ  ተማሪዎችን   ብቻ  ነጥልን   የምናስተምር   መሆናችን   እየገለፅን   ሳይማር  የሚፈተን ተማሪ  እደማይኖረን   ከወዲሁ እናስታውቃለን ፡፡ ለወላጆች፡-የተከበራችሁ ወላጆች ልጆቻችሁን በተገለፀው ስዓት  መሰረት ዘወትር ሰኞ፤ዕሮብና አርብ  ጠዋት ከ1፡00 እስከ 2፡00 ድረስ መደበኛ መማር ማስተማር ከመጀመሩ በፊት የማጠናከሪያ ትምህርት መሰጠቱን አውቃችሁ ልጆቻችሁን በስዓት እንድትልኩ  ቅዳሜ  ሁሌም  ከ2፡00 ጀምሮ  በትምህርት ገበታቸው  እንዲገኙ  በጥብቅ እናሳስባለን፡፡ ት/ቤቱ

ቀን  27/01/2019ዓ.ም ማስታወቂያ ትኩረት ለ11ኛ እና 12ኛ ክፍል ተማሪዎች በሙሉ የተማሪዎችን ውጤት ለማላቅ የተቀየሰው ስትራቴጂ እየተተገበረ መሆኑ ይታወቃል፤በመሆኑም ነገ  ሰኞ 28/1/2019ዓ.ም ጠዋት ከ1፡00 እስከ 2፡00 ድረስ በተመደባችሁበት መማሪያ ክፍል  የማጠናከሪያ ትምህርት በተለመደው ፕሮግራም መሰረት የምትማሩ ስለሆነ ቀድማችሁ እንድትገኙ እናሳስባለን፡፡ ለወላጆች፡- ወላጆች ልጆቻችሁን በተገለፀው ስዓት  መሰረት ዘወትር ሰኞ፤ዕሮብና አርብ  ጠዋት ከ1፡00 እስከ 2፡00 ድረስ መደበኛ መማር ማስተማር ከመጀመሩ በፊት የማጠናከሪያ ትምህርት መሰጠቱን አውቃችሁ ልጆቻችሁን በስዓት እንድትልኩ በጥብቅ እናሳስባለን፡፡ ት/ቤቱ

ሰላም ርዕሰ መምህራን 📌ከነገ ሀሙስ 28/01/2019 ጠዋት የBefore class 📌ዓርብ 29/01/2019 ከሰዓት የAfter Clas 📌ቅዳሜ 30/01/2019 ጠዋት የC1(Top 30 ተማሪዎች) እንዲሁም የC2(መካከለኛ ተማሪዎች) 🎯ከላይ ባለው ፕሮግራም መሰረት ከትምህርት ቢሮ ድጋፍና ክትትል ይደረጋል። ስለዚህ እስካሁን እየተሰሩ ያሉ ስራዎች መረጃ እንዲሁም በዕለቱ ፕሮግራሙን አጠናክራችሁ ቀጥሉ። 🎯🎯ድጋፍና ክትትሉ ፍረጃ ስላለው ትኩረት ይሰጠው።

ቀን  27/01/2019ዓ.ም ማስታወቂያ ትኩረት ለ11ኛ እና 12ኛ ክፍል ተማሪዎች በሙሉ የተማሪዎችን ውጤት ለማላቅ የተቀየሰው ስትራቴጂ እየተተገበረ መሆኑ ይታወቃል፤በመሆኑም ነገ  ሰኞ 2801/2019ዓ.ም ጠዋት ከ1፡00 እስከ 2፡00 ድረስ በተመደባችሁበት መማሪያ ክፍል  የማጠናከሪያ ትምህርት በተለመደው ፕሮግራም መሰረት የምትማሩ ስለሆነ ቀድማችሁ እንድትገኙ እናሳስባለን፡፡ ለወላጆች፡- ወላጆች ልጆቻችሁን በተገለፀው ስዓት  መሰረት ዘወትር ሰኞ፤ዕሮብና አርብ  ጠዋት ከ1፡00 እስከ 2፡00 ድረስ መደበኛ መማር ማስተማር ከመጀመሩ በፊት የማጠናከሪያ ትምህርት መሰጠቱን አውቃችሁ ልጆቻችሁን በስዓት እንድትልኩ በጥብቅ እናሳስባለን፡፡ ት/ቤቱ

የትምህርት ሚኒስቴር ለ2019 ዓ.ም የመምህራን ትምህርት ኮሌጆች መግቢያ የመቁረጫ ነጥብ ይፋ አድርጓል። (መስከረም 25/2019 ዓ.ም) የትምህርት ሚኒስቴር በ2018 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል አገር አቀፍ
+1
የትምህርት ሚኒስቴር ለ2019 ዓ.ም የመምህራን ትምህርት ኮሌጆች መግቢያ የመቁረጫ ነጥብ ይፋ አድርጓል። (መስከረም 25/2019 ዓ.ም) የትምህርት ሚኒስቴር በ2018 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል አገር አቀፍ መልቀቂያ ፈተና ወስደው በ2019 ዓ.ም በመምህራን ትምህርት ኮሌጆች በዕጩ መምህርነት ለመሰልጠን ለሚወዳደሩ አመልካቾች መወዳደሪያ የመቁረጫ ነጥብ ይፋ አድርጓል። ሚኒስቴሩ ለሁሉም ክልሎች እና ለከተማ አስተዳደሮች የትምህርት ቢሮዎች በጻፈው ይፋዊ ደብዳቤ፤ የመቁረጫ ነጥቡ የተወሰነው የክልሎችን ነባራዊ ሁኔታ እና የ2018 ዓ.ም የፈተና ውጤት ባገናዘበ መልኩ መሆኑን ገልጿል። ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች ማሰፈንጠሪያውን ይጫኑ! https://linktr.ee/aacaebc

26 ቀን 2019 ትምህርት በሰላም ተጀምሯል።