ምክር ለወጣቶች
Kanalga Telegram’da o‘tish
"አላማችን ወጣቱ ያለበትን የዲን ክፍተት እንዲስተካከል ማድረግ ነው"
Ko'proq ko'rsatishMamlakat belgilanmaganToif belgilanmagan
7 825
Obunachilar
-424 soatlar
+1637 kun
+75230 kun
Ma'lumotlar yuklanmoqda
O'xshash kanallar
Ma'lumot yo'q
Muammo bormi? Iltimos, sahifani yangilang yoki bizning qo'llab-quvvatlash boshqaruvchimizga murojaat qiling>.
Taglar buluti
Ma'lumot yo'q
Muammo bormi? Iltimos, sahifani yangilang yoki bizning qo'llab-quvvatlash boshqaruvchimizga murojaat qiling>.
Kirish va chiqish esdaliklari
---
---
---
---
---
---
Obunachilarni jalb qilish
Oktabr '26Okt '26
Oktabr '26
+753
159 kanalda
Sentabr '26
+966
146 kanalda
Get PRO
Avgust '26
+1 311
167 kanalda
Get PRO
Iyul '26
+5 208
153 kanalda
Get PRO
Iyun '260
141 kanalda
Get PRO
May '26
+32
86 kanalda
| Sana | Obunachilarni jalb qilish | Esdaliklar | Kanallar | |
| 27 Oktabr | +8 | |||
| 26 Oktabr | +4 | |||
| 25 Oktabr | +9 | |||
| 24 Oktabr | +19 | |||
| 23 Oktabr | +41 | |||
| 22 Oktabr | +38 | |||
| 21 Oktabr | +52 | |||
| 20 Oktabr | +34 | |||
| 19 Oktabr | +48 | |||
| 18 Oktabr | +9 | |||
| 17 Oktabr | +32 | |||
| 16 Oktabr | +52 | |||
| 15 Oktabr | +10 | |||
| 14 Oktabr | +16 | |||
| 13 Oktabr | +32 | |||
| 12 Oktabr | +29 | |||
| 11 Oktabr | +34 | |||
| 10 Oktabr | +16 | |||
| 09 Oktabr | +42 | |||
| 08 Oktabr | +92 | |||
| 07 Oktabr | +11 | |||
| 06 Oktabr | +3 | |||
| 05 Oktabr | +16 | |||
| 04 Oktabr | +21 | |||
| 03 Oktabr | +8 | |||
| 02 Oktabr | +34 | |||
| 01 Oktabr | +43 |
Kanal postlari
| 2 | በራሱ ጥፋት እራሱን እንደ ተጎጂ act እንደምያደርግ ሰው ግን ደፋርም ፈጣጣም የለም
#abuki | 143 |
| 3 | እንዴት አመሻችሁ ያ ጀማዓ | 473 |
| 4 | 👉የግጥሜ ሪዕስ ፦
በጅጉ አዝነናል
የሰለፊያን ገመድ አጠንክረው ይዘው
በሷ አስከመሞት ቆርጠው ተዘጋጅተው
ለዱናው ኮንፈረነንስ ከፈን ይዘው መተው
መንገድ ረብሻ ሆኖ ድንገት ብንሞት ብለው
ለሰለፊያ ደዕዋ ነፍሳቸውን ሰተው
ድሮም አሳይተዋል ሙሐመድ አረብ ቱሉ
ወደ አኺራ ሄዱ ዱዓዕ ኢናድርግ ወንድ ሴትም ሁሉ
ለወዳጅ ለዘመድ ቤተሠብ በሙሉ
አሏህ ሶብር ይስጥ ለሠለፊዮች ሁሉ
ለሣቸውም ጀነት ይወፍቅ ጀባሩ ጀሊሉ
ኢብን ሙሀመድ | 1 394 |
| 5 | صَلَاةُ الْفَجْر
ፈጅር ማለት ከእንቅልፍህ ተነስተህ ወደ ጌታህ የምትሮጥበት ዓለም ገና በጸጥታ ላይ ሳለች ከአላህ ጋር የምትገናኝበት ውብ ጊዜ ነው
አልጋህ ምቹ ቢሆንም እንቅልፍህ ጣፋጭ ቢሆንም የጌታህ ጥሪ ከሁሉም ይበልጣል
ፈጅርን አትርሳ ልብህ በጭንቀት ቢሞላ ሕይወትህ በችግር ቢከበብ በሱጁድህ ውስጥ ለጌታህ ቅረብ እርሱ የልቦችን ምስጢር ያውቃልና 🤲🏻
فَجْرُكَ بَرَكَةٌ، وَصَلَاتُكَ نَجَاةٌ، وَقُرْبُكَ مِنَ اللَّهِ سَعَادَةٌ. | 673 |
| 6 | እኔ ምላቹ ግን ከዝህ በፊት እንቅልፍ መጥቶ ነው ሚወስዳቹ ወይስ ሄዳቹ ነው ይዛችሁት ምትመጡት? | 713 |
| 7 | ለመኖር ብለን ዝም አልን እንጂ ብዙ ልክ ልኩን የምንነግረው ዱባ ወጥ አቋም ሰው ነበረ
#islamic_tweet | 698 |
| 8 | ዘረኝነት ጥንብ ናት
ለደእዋ ሰለፊያ አማራም፣ኦሮሞም፣ስልጤም፣ጉራጌም፣አፋርም፣ሶማሌም፣ሀዲያም፣ከምባታም... ሌላ ሌላም ሁን ማንም ይሁን ማን እኩል ነው | 752 |
| 9 | ወጣቶች ግን ምን ላይ ነን?
በዛ እድሜያቸው እንኳን የእድሜ መግፋት፣ ድካም ፣ሰላም ማጣት፣ የሀገር መረበሽ፣ ቤተሰብን ሰላም በሌለበት ጥሎ መውጣት ... ሳይበግራቸው ሰለፊዮችን ለማግኘትና የሰለፊዮችን አንድነት ለማየት ስሉ ከወለጋ እስከ ዱና ድረስ ስመጡ እኛ ግን... በረባ ባልረባ የሰለፊዮችን ሰፍ ለመበታተን እና ለመለያየት ስንጥር ያሳዝናል የእገሌ ዘር የእገሌ ጎሳ ካልሆን ለደእዋችን አትሆንም እያልን ዘር ስንቆጥር ያሳፍራል...ብቻ ግን እስቲ በወጣትነታችን እንስራበት ነገ ስለ ወጣትነታችን ስንጠየቅ ምን እንደምንመልስ እንዘጋጅ | 802 |
| 10 | ሱብሃነላህ!!
ምን አይነት የሱና እና የሱኒዮች ፍቅር ቢኖራቸው ነው ሰለፊዮችን ለማየት ከፈን ይዘው እስከመምጣት ያደረሳቸው?
ያ አላህ!!
-ረሂመሁላህ- | 765 |
| 11 | وفاة الشيخ محمد عرب -رحمه الله رحمة واسعة-
🎙አቡ አብዲረህማን አቡዱልቃዲር ሐሰን (ሀፊዘሁሏህ) | 781 |
| 12 | 👉 ውድ ሰለፍዮች አላህ ሶብር ይስጣችሁ !
ዉዱ ሸይኻችን ሸይኽ ሙሐመድ ዐረብ ቱሉ ጋና ዛሬ መግሪብ አካባቢ በተነሳ ጦርነት ተባራሪ ጥይት መቷቸው ወደ አኼራ ሄደዋል ። አላህ ከሙቀረቦቹ ጋር ያድርጋቸው ። ቤተሰቦቻቸውና ዘመድ አዝማድ እንዲሁም መላው ሰለፍይ ማህበረብ አላህ ፅናቱን ይሰጠው ። | 824 |
| 13 | ሁል ጊዜ አንድ አይነት ቦታ አዘውትሮ መሄድ መናናቅን ያመጣል
ስለዝህ ነገ ስራ አልሄድም
#islamic_tweet | 840 |
| 14 | አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ
ለአራተኛ ዙር የኪታብ ደርሳችንን ትምርት በዛሬው እለት ይጀመራል! 📚
ውድ የዳሩ አል-ሙእሚን ቤተሰቦች፤ በቁርአንና በሐዲስ እውቀት ላይ የተመሰረተውን የትምህርት ፕሮግራማችንን አጠናክረን ቀጥለናል!
በአሁኑ ዙር የምንጀምረው ታላቁን ኪታብ «አደርሱ አል-ሙሂማህ ሊአምቲል-ኡማህ» (ለኡማው ጠቃሚ የሆኑ ትምህርቶች)
በወንድም ኢብኑ ሙደሲር ይቀርባል
⏰ ሰዓት፦ ዛሬ ምሽት 3:00 ላይ!
እውቀትን መቅሰም ለሁሉም ግለሠብ ግዴታ ነውና ቤተሰብና ጓደኞቻችሁን በመጋበዝ የኸይር ስራው ተካፋይ ይሁኑ።
🔗 የቻናላችን ሊንክ፦
Sher 👇👇Sher join join
https://t.me/Duru_al_muimin_Menhaj_Aselefiy | 899 |
| 15 | አትመቸኝም ይሉኛል ለራሳቸው ኑሮ ያልተመቻቸው እኔ እንዴት እመቻቸዋለው?
#islamic_tweet | 902 |
| 16 | በመጨረሻም ምን ተረዳሁ መሰላችሁ...
የጎንዮች ጉዳት የሌለው መድሃኒት ዱዓ መሆኑን
#abuki | 916 |
| 17 | 📖📚 አዲስ መፅሐፍ 📚📖
✅ የዝንባሌ ባለቤቶችን በመራቅና ከእነርሱ በማስጠንቀቅ ላይ የዑለሞች ስምምነት
"إجماع العلماء على الهجر والتحذير من أهل الأهواء "
🖋 ኻሊድ ብን ዶሃዊይ አዝ’ዞፊሪ
በዐረብኛ ያዘጋጀው የጥናት ፅሁፍ፤ 📝
🖋 በአቡ ዐብዲል0ዚዝ ሸይኽ ዩሱፍ አሕመድ (ሐፊዞሁሏህ)
ወደ አማርኛ ተመልሶ ለአንባቢያን ቀርቧል፤
ታላላቅ መሻኢኾች መቅድም ያዘጋጁለት
🖌 የተከበሩ ሸይኽ ረቢዕ ብን ሃዲ ዑመይር አል’መድኸሊ
🖌የተከበሩ ሸይኽ ዘይድ ብን ሙሐመድ ብን ሃዲ አል’መድኸሊ
🖌የተከበሩ ሸይኽ ዑበይድ ብን ዐብዲ’ላህ አል’ጃቢሪ
📚 ሁሉም ሊያነበው የሚገባ ድንቅ መፅሐፍ‼️
🔄 ሼር በማድረግ የአጅሩ ተካፋይ እንሁን‼️
🤲 አላህ አንብበው ከሚጠቀሙት ያድርገን‼️
የባህር ዳር አህለሱና መሻይኾች ገፅ
كن على بصيرة
https://t.me/alateriqilhaq | 975 |
| 18 | 🔷ለተማሪዎች ምክር
ዶክተር ሸይኽ ሁሴን - ሀፊዞሁሏህ - እንዲህ ብለዋል :-
"ከታዋቂነትና ከአመራር ውዴታ መራቅ ፤ ምክንያቱም እርሷ የሰለፍያን እንቅስቃሴ የከፋፈለችና ያፈራረሰች አስጸያፊ እና እጅግ የተወገዘች መጥፎ ባህሪ ነችና።
ባለቤቶቿ አስተሳሰባቸው ደካማ እና ጤናማ ያልሆኑ ናቸው።"
الرسالة : خمسون نصيحة لطلاب العلم ص/41
https://t.me/alateriqilhaq
https://t.me/hussenabass123
كن على بصيرة | 879 |
| 19 | ከዝህ ፎቶ ምን ተረዳችሁ?💔 | 907 |
| 20 | Them:እስኪ ትንሽ ስለራስህ ንገረን
Me:ሰዎች ገንዘብ ሲልኩልኝ ደስ ይለኛል
#islamic_tweet | 863 |
