قَنَاةُ أَبِي عِمْرَانْ الْأَثَرِيِّ الْوَلوي (MURAD)
Відкрити в Telegram
وَأَنَّ السَّاعَةَ آتِيَةٌ لَا رَيْبَ فِيهَا وَأَنَّ اللَّهَ يَبْعَثُ مَنْ فِي الْقُبُورِ ﴿٧﴾ https://t.me/+EMcH10oKjWdjZDVk Like share ለአስተያየተዎ እና ለጥያዎ @Abuimrann34352bot
Показати більше4 988
Підписники
-424 години
+207 днів
+3530 днів
Триває завантаження даних...
Схожі канали
Немає даних
Виникли проблеми? Будь ласка, оновіть сторінку або зверніться до нашого support-менеджера.
Хмара тегів
Немає даних
Виникли проблеми? Будь ласка, оновіть сторінку або зверніться до нашого support-менеджера.
Вхідні та вихідні згадування
---
---
---
---
---
---
Залучення підписників
жовтень '26жовт '26
жовтень '26
+5
в 0 каналах
вересень '26
+205
в 14 каналах
Get PRO
серпень '26
+359
в 16 каналах
Get PRO
липень '26
+185
в 15 каналах
Get PRO
червень '26
+339
в 38 каналах
Get PRO
травень '26
+684
в 96 каналах
Get PRO
квітень '26
+232
в 3 каналах
Get PRO
березень '26
+471
в 8 каналах
Get PRO
лютий '26
+361
в 5 каналах
Get PRO
січень '26
+395
в 7 каналах
Get PRO
грудень '25
+1 085
в 35 каналах
Get PRO
листопад '25
+696
в 3 каналах
Get PRO
жовтень '25
+667
в 4 каналах
Get PRO
вересень '25
+400
в 6 каналах
Get PRO
серпень '25
+474
в 5 каналах
Get PRO
липень '25
+453
в 9 каналах
Get PRO
червень '25
+453
в 16 каналах
Get PRO
травень '25
+287
в 4 каналах
Get PRO
квітень '25
+216
в 2 каналах
Get PRO
березень '250
в 1 каналах
Get PRO
лютий '25
+210
в 2 каналах
| Дата | Залучення підписників | Згадування | Канали | |
| 02 жовтня | 0 | |||
| 01 жовтня | +5 |
Дописи каналу
| 2 | "خطب عمر بن عبد العزيز يومًا الناس فقال ، وقد خنقته العبرة:
أيها الناس،أصلحوا آخرتكم تصلح لكم دنياكم،
وأصلحوا سرائركم تصلح لكم علانيتكم".
[البداية والنهاية (٦٩٢/١٢)] | 152 |
| 3 | ▶️የመጀመሪያዉ ፕሮግራም▶️
🎙ኡስታዝ አቡ ሻኪራ
ተ⭐️
ጀ🔴
መ⭐️
ረ🔴
ገባ ገባ በሉ ባረከሏሁ ፊኩም!
ሊንኩን ለሌሎችም ሼር አድርጉት
📥📥📥📥📥📥📥📥
▶️ https://t.me/sobabilelmesjide?videochat=8bd77854466a67faba | 1 |
| 4 | ጥያቄ ? 📮📮
ትክክለኛውን መልስ ያገኝ ሰው add የሚለውን በመጫን ስጦታ ያገኛል።
📝 ጥያቄ እውነት/ ሀሰት በማለት መልሱ ።
የጀሀነም በር ጠባቂ መላዒካ ማሊክ ይባላል፡፡ | 117 |
| 5 | 🌿 «የጫጉላ የማር ወር» ወይስ «የማር ዘመን»? 🍯
📖 ሸይኽ ኢብን ዑሰይሚን رحمه الله እንዲህ ብለው ይናገራሉ፦
አንዳንድ ሰዎች ነቢዩ ﷺ ከአንዲት ሴት ጋር ሲነጋገሩ፦
«حَتَّى تَذُوقِي عُسَيْلَتَهُ وَيَذُوقَ عُسَيْلَتَكِ»
“ከእርሱ የጋብቻ ጣዕም ማሩን እስክትቀምሺና እርሱም ከአንቺ የጋብቻ ጣዕም ማርሽን እስኪቀምስ ድረስ” በማለታቸው፣ ከዚህ የምንጠራውን “የማር ወር” የሚለውን ልማድ ማውጣት እንችላለንን? ብለው ጠየቁ።
ሸይኹም ቀጥለው እንዲህ አሉ፦
“አዎን፣ ይህን ማለት ይቻላል። ነገር ግን ማር ከሚስት ጋር እስከቆየ ድረስ በአንድ ወር የሚያበቃ አይደለም፤ ይልቁንም የማር ዘመን ይሆናል፣ እንጂ የማር ወር ብቻ አይሆንም።” 🍯
🏡 የእውነተኛው የጋብቻ ደስታ የሚገኘው
ከጋብቻ በኋላ ለዚህ ልዩ ጊዜ ብሎ ወደማይገባ ሀገር መጓዝ አይደለም ፣ ይሄ ገንዘብን ማባከን ነው።
አንዳንድ ሰዎች ወደ ውጭ ሀገር ሄደው፣ ወደ መዋኛ ገንዳዎች፣ ወደ ቲያትሮችና መዝናኛ ቦታዎች ይሄዳሉ። ከዚያም ሚስታቸው ራሷን፣ አንገቷንና እጆቿን ከሚገባው የሒጃብ ገደብ ውጭ አጋልጣ ትሆናለች።
ከአላህ የተሰጠውን የጋብቻ ኒዕማ በእንዲህ ያለ መንገድ መጠቀም የአላህን ኒዕማ በኩፍር መቀየር አይደለምን?!
🌿 ጋብቻ ኒዕማ ነው ይሄን ኒዕማ ደግሞ ተገቢ በሆነ መልኩ ምስጋና ማድረስ ነው ያለብን?
የጋብቻ ኒዕማ የተሰጠው ሰው የሚገባው ነገር፣ አላህን ይበልጥ ማመስገንና ከባለቤቱ ጋር በመልካም አኗኗር በመኖር፣ በርኅራኄና በመልካም ግንኙነት መኖር ነው።
አላህ እንዲህ ይላል፦
﴿وَعَاشِرُوهُنَّ بِالْمَعْرُوفِ﴾
“ከእነርሱም ጋር በመልካም ተኗኗሯቸው።”📖 አን-ኒሳእ፡ 19
የጋብቻ ደስታ በአንድ ወር ተጀምሮ በአንድ ወር የሚያበቃ አይደለም።
እውነተኛው የጋብቻ “ማር” በቤት ውስጥ ነው፤ በመካከላችሁ ባለው ፍቅር፣ በመረዳዳት፣ በመተሳሰብ፣ በርኅራኄ እና አላህን በመታዘዝ ውስጥ ነው።
🕋🌸 ጠያቂ እንዲ አለ “ከዚህ ይልቅ እኔና እሷ የጫጉላ ሽርሽራችንን ዑምራ ብንሄድስ?”
ሸይኽ ኢብን ዑሰይሚን رحمه الله እንዲህ ብለው መለሱ ፦
አንድ ሰው፦ “ከዚህ ይልቅ እኔና ባለቤቴ ዑምራ ብንሄድስ?” ቢል፣ ይህ አንዳንድ ገጽታ ያለው መልካም ነገር ቢመስልም፣ ሸይኹ በተለይ ጋብቻን እንደ ዑምራ ልዩ ምክንያት ማድረግን አስመልክተው ጥንቃቄ እንዲናደርግ ያሳስባሉ።
ምክንያቱም በቀደሙት የዑለማዎች ዘመንና በሰለፎች ዘመን “አዲስ ተጋቢ የጋብቻውን ምክንያት አድርጎ ዑምራ ይሠራል” የሚል የተለየ ልማድ እንደነበር አልተረጋገጠም ብለው ይገልጻሉ።
እንዲሁም ይህ በጊዜ ሂደት እንደ ሸሪዓዊ ሱና እንዳይቆጠር ያስጠነቅቃሉ።
🍯ስለዚህ ወንድሜ “የማር ወርህን በቤትህ አድርግ፤ ማሩንም ወር ሳይሆን ዘመን አድርገው!”
ሸይኽ ኢብን ዑሰይሚን رحمه الله በመጨረሻ በጣም ውብ የሆነ ምክር ይሰጣሉ፦
“ስለዚህ የማር ወርህን በክፍልህ፣ በቤትህ ውስጥ አድርግ፤ ማሩንም ወር ሳይሆን ዘመንህን ሙሉ አድርገው። አላህንም ለደኅንነትና ለጤና አመስግን።” ይህ ነው የጋብቻ እውነተኛ ውበት፦
የማር ወር ብቻ ሳይሆን፤
የማር ዘመን ይኑረን። 🍯
የፍቅር ቀን ብቻ ሳይሆን፤
የፍቅር ዕድሜ ይኑረን።
የጋብቻ ደስታ በጉዞ እና በውጭ መዝናኛ ቦታዎች ብቻ አንፈልግ፤
በአላህ ትዕዛዝ በመታዘዝ፣ በርኅራኄ፣ በመተሳሰብ እና በተዋበ አኗኗር ነው መፈለግና መገንባት ያለብን። 🌿
እና ከሁሉም በላይ ደግሞ፦
ከአላህ ጋር የተገነባ ቤት፣ የማሩን ጣዕም ከአንድ ወር በላይ ያቆያል ይሉናል ። 🍯
📚 ምንጭ፦ الشرح الممتع — ሸይኽ ሙሐመድ ቢን ሳሊሕ አል-ዑሰይሚን رحمه الله، 13/207.
t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy
t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy | 98 |
| 6 | 🔈:ታላቅ የሙሐደራ ፕሮግራም
🌱ተጋባዥ ኡስታዞች :-
❶:-ኡስታዝ አቡ ሻኪራ 🎙
❷:-ኡስታዝ አበል ሁበይብ🎙
❸:-ወንድም አቡ ኢምራን🎙
ፕሮግራም መሪ:-
▫️▫️▫️▫️
🎙:-ወንድም አቡ ሹራ
🎚:-የፕሮግራም ሰአት ዛሬ ጁምዓ ምሽት
ፕሮግራሙ የሚካሔዲበት የቴሌግራም ግሩፕ 😂😘 የቀጥታ ስርጭት
▫️▫️▫️▫️▫️▫️👇👇
https://t.me/sobabilelmesjide | 110 |
| 7 | كلُّ يومٍ يمرُّ عليكَ ولم تفتح فيهِ مُصحفك هو يومٌ ناقص مهما ظننتَ أنكَ أنجزتَ فيه الكثير.
فلا تُخدع بزحمةِ المهام، فإنَّ القلب بلا قرآن يبقى فارغًا ولو امتلأت يداك بالأعمال.
اجعل للقرآن صدارة يومك فهو النور الذي إن دخل قلبك أضاء وإن صاحب وقتك باركه، وإن لازم دربك يسَّره.
- تذكَّر دائمًا: ليس المهم كم أنجزت بل ماذا قدَّمت لقلبك وروحك من القرآن في يومك فالقرآن ليس واجبًا تُنهيه، بل حياةٌ تُحييك. | 129 |
| 8 | يقولُ النَّبيُّ ﷺ:
من غسَّلَ يومَ الجمعةِ واغتسلَ ثمَّ بَكَّرَ وابتَكرَ ومشى ولم يرْكب ودنا منَ الإمامِ فاستمعَ ولم يلغُ كانَ لَهُ بِكلِّ خطوةٍ عملُ سنةٍ أجرُ صيامِها وقيامِها.
خلاصة حكم المحدث : صحيح | 164 |
| 9 | 📌በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው የደርስ ፕሮግራማችን ቀጥታ ስርጭት
📖«نُورُ التَّوْحِيدِ وَظُلُمَاتُ الشِّرْكِ»
📖ኑሩ ተውሂዲ ወዙሉማቱ ሽርኪ)
ተ
ጀ
መ
ረ
🎙በወንድም አቡ ኢምራን
ሐፊዘሁላሁ ተዓላ
👇ገባ ገባ በሉ ሸር ሸር አድርጉ
https://t.me/sobabilelmesjide?videochat=a2a44a272416e9161a
https://t.me/sobabilelmesjide?videochat=4a796df85d78ac6362 | 52 |
| 10 | وعن عبدِ اللَّه بنِ عمرو بن العاص رضي اللَّه عنهما أَن رسول اللَّه ﷺ قال : «الدُّنْيَا مَتَاعٌ ، وَخَيْرُ مَتاعهَا المَرْأَةُ الصَّالحةُ » رواه مسلم .
| 205 |
| 11 | በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው ፕሮግራማችን ቀጥታ ስርጭት
ተ⭐️
ጀ🔴
መ⭐️
ረ🔴
ገባ ገባ በሉ ባረከሏሁ ፊኩም!
ሊንኩን ለሌሎችም ሼር አድርጉት
📥📥📥📥📥📥📥📥
https://t.me/Asselefiyah_Channel | 61 |
| 12 | وكلُّ سَهلٍ إذا لم يُوَفّّق الله صَعب. | 227 |
| 13 | ግን የኔ ቻናል 5k የምትሆነው መቼ ነው አረ ተው ግን ሸር አድርጉ | 283 |
| 14 | ጥያቄ ? 📮📮
ትክክለኛውን መልስ ያገኝ ሰው add የሚለውን በመጫን ስጦታ ያገኛል።
📝 ጥያቄ እውነት/ ሀሰት በማለት መልሱ ።
የጀሀነም በር ጠባቂ መላዒካ ማሊክ ይባላል፡፡ | 230 |
| 15 | ሁላችንም ይችን ቦታ አንድ ቀን እንረከባታለን ወላሂ | 255 |
| 16 | ⚠️ አስተውሉ❗️
በእስልምና የመጀመሪያው ኸሊፋ ማን ነው? | 214 |
| 17 | السلام عليكم ورحمة الله وبركاته ሰለፍይ ወሰለፍያት እህት ወንድሞች ኢንሻአሏህ ነገ ረቡዕ ምሽት ሙሀደራ ፕሮግራም ይኖረናል ፡፡
⏰"በዕለቱ ተጋባዥ እንግዶቻችን
➊ ኡስታዝ አቡ ሀሳን
🔖"ርዕስ በሰአቱ ይነገራል
➋ ኡስታዝ አቡ ሻኪራ
🔖ርዕስ "በሰዓቱ
❸ ኡስታዝ አቡ ኡባይዳ
🔖"ርዕስ በሰአቱ ይነገራል
❹ ወንድም አቡ ሂበቱላህ
🔖ርዕስ "በሰዓቱ
❺ ኡስታዝ አቡ አመቲ ረህማን
🔖ርዕስ በሰዓቱ
❻ ወንድም አቡ ሹራ
🔖ርዕስ በሰአቱ ይነገራል
❼ ወንድም ኑረድን አቡ ፋሩቅ
🔖ርዕስ "በሰአቱ ይነገራል
❽ ወንድም አቡ ኢምራን
🔖ርዕስ "በሰአቱ ይነገራል
📖ቲላዋ የሚጋብዙ ወንድሞች
🎤ወንድም አቡ ኢምራን
🎤ወንድም አቡ ሀይደር
🎙 የፕሮግራሙ መሪ ወንድም አቡ ማሂ
🗓ቀን እለት ረብዑ ምሽት
⏰ ሰአት
🇪🇹በኢቶ 3:00
🇸🇦በሳዑዲ 9:00
🇵🇸በዱባይ 10:00
ፕሮግራሙ የሚካሄድበት ሊንክ👇
👇👇👇👇👇
https://t.me/Asselefiyah_Channel
https://t.me/Asselefiyah_Channel | 254 |
| 18 | 📌በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው የደርስ ፕሮግራማችን ቀጥታ ስርጭት
📖«نُورُ التَّوْحِيدِ وَظُلُمَاتُ الشِّرْكِ»
📖ኑሩ ተውሂዲ ወዙሉማቱ ሽርኪ)
ሊ
ጀ
መ
ር
ነው
🎙በወንድም አቡ ኢምራን
ሐፊዘሁላሁ ተዓላ
👇ገባ ገባ በሉ ሸር ሸር አድርጉ
https://t.me/sobabilelmesjide?videochat=8f387d20fa80c37aad | 14 |
| 19 | መስከረም ሲመጣ የግቢው አየር ሁሉ አዲስ ተስፋና መንፈስ ይዞ ነው የሚመጣው። ከረዥም የክረምት እረፍት በኋላ ወደ ግቢ ስመለስ፣ የደብተሩና የመፅሃፉ ሽታ ሳይሆን ከምንም በላይ ህሊናዬን የሚሞላው ያ ያሳለፍነው ወርቃማ ጊዜ ነው።
የምር... ከካፌ ምሳችንን በልተን ወጣ ስንል፣ በያለንበት ተሰብስበን "ሀያ አለስ-ሶላህ" ጥሪን ተቀብለን በጅምላ ወደ መስጂድ የምንተመው ያ ጀምዓ ዛሬ በፅኑ ናፍቆኛል።
ያ ሁሉ ተማሪ፣ ከአንዱ ህንፃ ወደ ሌላው ህንፃ ሳያይ፣ በአንድ አቅጣጫ በፍቅርና በደስታ ተያይዞ ወደ አላህ ቤት ሲገሰግስ የነበረው ትዕይንት ሁሌም በፊቴ ይዞራል። መንገድ ላይ እየተጫወትን፣ እየሳቅን፣ የትምህርቱንም ሆነ የህይወቱን ነገር እየተመካከርን የምናደርገው ያ አጭር ጉዞ... በወቅቱ ተራ ይመስል ነበር፤ ዛሬ ግን ትልቅ የህይወት ሀብት እንደነበረ ይገባኛል።
መስጂድ ደርሰን ሶላታችንን አድርሰን ስንወጣ፣ በክበብ ተቀምጠን የምናወራው ያ ንጹህ ጭዋታ፣ የእርስ በእርስ ተቆርቋሪነትና እውነተኛ ወንድማማችነት የትም የማይገኝ ውብ ትዝታ ነው።
ከተለየኋችሁ ገና የቅርብ ጊዜ መስሎኝ ነበር፤ ቀናቱ ግን ሳላስበው ነጉደው በቁጥርም ቢሆን አመት ወደሚለው ገቡ። ሳምንታትና ወራት ሲቀያየሩ "ገና ትላንት ነበር" እያልኩ ራሴን አማክራለሁ። በትዝታው ማዕበል ውስጥ ሆኜ ልቤ ሲመታብኝና ናፍቆታችሁ አቅሜን ሲፈታተነው ነው እንግዲህ ይህችን አጭር መልእክት የጫርኩት።
ጊዜው አልፏል፣ የግቢው ህይወትም ከኋላችን ቀርቷል፤ ነገር ግን የመስከረም ወር በመጣ ቁጥር ያ የጀምዓችን ፍቅርና ወደ መስጂድ የተመምነው ያ ውብ ጊዜ እስከዛሬ ልቤ ውስጥ እንደ አዲስ ይነዝራል።
በእውነት... ከአንደበቴ ከሚወጣው ቃል በላይ አብዝቼ ነው የምወዳችሁ! የትም ሁኑ የት፣ አላህ በጥበቃው ስር ያድርጋችሁ፤ እንደገና በፍቅርና በደስታ የምንገናኝበትን ቀን በጉጉት እጠብቃለሁ። | 248 |
| 20 | ሰው ከተለገሳቸው እጅግ ውብ ነገሮች አንዱ፦ አላህን የሚፈራ፣ የሚቀናበት/ባታል፣ ዋጋውን/ዋን የሚያውቅ፣ እናም ከቅልቅል፣ ከመዝሙር/ዘፈንና ከእፍረት ማጣት ረከሰቶች እርቆ ከፈተና ቦታዎች እንዲጠበቅ የሚጓጓ የህይወት አጋር ማግኘት ነው።
• ይህ የበላይነት ማሳየት ወይም ማጨናነቅ ሳይሆን፣ በዲን ላይ ከመፍራትና ቤቱ ከፈተና ቦታዎች የራቀ ሆኖ እንዲቀጥል ከመጓጓት የመጣ ነው።
• ነገር ግን በትዳር አጋሩ ላይ አላህን የማይፈራ፣ ክብርን የማይጠብቅ፣ ደረጃን የማያውቅ፣ እንዲሁም በመጀመሪያው አጋጣሚ የሚዋሽ ወይም የሚከዳ፤ እርሱ ምንኛ የከፋ ባልና አጋር ነው! እርሷም ምንኛ የከፋች ሚስትና አጋር ናት!
• ስለዚህ መልካም መረጣን ምረጡ።
• ውበትን ብቻ አትፈልጉ፣ ሀብትን ብቻ አትፈልጉ፣ ውብ ንግግርን ብቻ አትፈልጉ፤ ይልቁንም ዲንን፣ ትክክለኛውን ዐቂዳ፣ አላህን መፍራትን (ተቅዋን)፣ መልካም ስነ-ምግባርንና ታማኝነትን ፈልጉ።
• ምክንያቱም ደግ ባል ዝም ብሎ ባል አይደለም፤ ደግ ሚስትም ዝም ብላ ሚስት አይደለችም።
• ይልቁንም ሁለቱም ከአላህ በመቀጠል ለሌላው ደጋፊ፣ በመታዘዝ መንገድ ላይ አብሮ ተጓዥ፣ በዱንያ እረፍት፣ እና ልጆችን በቁርኣንና በሱና ላይ በሰለፎች (ቀደምት ደጋግ ሰዎች) ግንዛቤ በማሳደግ ረገድ አጋር ናቸው።
• አላህ ደግ ባልን ወይም ደግ ሚስትን የለገሰህ/ሽ እንደሆነ፣ በዚህ ጸጋ ላይ አላህን አመስግን/ኚ፣ ጠብቀው/ቃት፣ መልካም አኗኗርንም ኑር/ሪ።
• ቤታችሁን ስትገቡበት ሰላም የሚሰማው፣ ቁርኣን የሚሰማበት፣ እና አንደኛችሁ ሲደክም ሌላው እጁን ይዞ የሚያበረታታበት ቤት አድርጉት፤ ይህም ሰው በዚህች ዱንያ ከተለገሳቸው እጅግ ውብ ነገሮች አንዱ ነው።
አላህ ከመልካሞች ያድርገን | 271 |
