ch
Feedback

不要被骗子欺骗!Telemetrio 会找到并标记这些频道 👉 如果想查看标记,请订阅

قَنَاةُ أَبِي عِمْرَانْ الْأَثَرِيِّ الْوَلوي (MURAD)

قَنَاةُ أَبِي عِمْرَانْ الْأَثَرِيِّ الْوَلوي (MURAD)

前往频道在 Telegram

وَأَنَّ السَّاعَةَ آتِيَةٌ لَا رَيْبَ فِيهَا وَأَنَّ اللَّهَ يَبْعَثُ مَنْ فِي الْقُبُورِ ﴿٧﴾ https://t.me/+EMcH10oKjWdjZDVk Like share ለአስተያየተዎ እና ለጥያዎ @Abuimrann34352bot

显示更多
4 998
订阅者
-824 小时
-87 天
+2930 天

正在加载数据

相似频道
无数据
有任何问题?请刷新页面或联系我们的客服。
标签云
无数据
有任何问题?请刷新页面或联系我们的客服。
进出提及
---
---
---
---
---
---
吸引订阅者
10月 '26
十月 '26
+141
在12个频道中
九月 '26
+205
在14个频道中
Get PRO
八月 '26
+359
在16个频道中
Get PRO
七月 '26
+185
在17个频道中
Get PRO
六月 '26
+339
在38个频道中
Get PRO
五月 '26
+684
在100个频道中
Get PRO
四月 '26
+232
在3个频道中
Get PRO
三月 '26
+471
在8个频道中
Get PRO
二月 '26
+361
在5个频道中
Get PRO
一月 '26
+395
在7个频道中
Get PRO
十二月 '25
+1 085
在36个频道中
Get PRO
十一月 '25
+696
在3个频道中
Get PRO
十月 '25
+667
在4个频道中
Get PRO
九月 '25
+400
在6个频道中
Get PRO
八月 '25
+474
在5个频道中
Get PRO
七月 '25
+453
在9个频道中
Get PRO
六月 '25
+453
在16个频道中
Get PRO
五月 '25
+287
在4个频道中
Get PRO
四月 '25
+216
在2个频道中
Get PRO
三月 '250
在1个频道中
Get PRO
二月 '25
+210
在2个频道中
日期
订阅者增长
提及
频道
24 十月+2
23 十月+1
22 十月+10
21 十月+4
20 十月0
19 十月+2
18 十月+1
17 十月+9
16 十月+5
15 十月+8
14 十月+12
13 十月+14
12 十月+8
11 十月+2
10 十月+6
09 十月+10
08 十月+7
07 十月+7
06 十月+21
05 十月+1
04 十月+5
03 十月+1
02 十月0
01 十月+5
频道帖子
ታላቅ የሙሓደራና የኒያ ፕርግራም ነገ እለተ ቅዳሜ ምሽት በገደባኖ ጉታዘር ወለኔ ወረዳ ቤደር ከተማ ለሚገነባው አል ሂዳያ መርከዝ የገቢ ማሰባሰቢያና የሙሓደራ ፕሮግራም ተዘጋጅቷል። በእለቱ ብርቅዬ ኡ
ታላቅ የሙሓደራና የኒያ ፕርግራም ነገ እለተ ቅዳሜ ምሽት በገደባኖ ጉታዘር ወለኔ ወረዳ ቤደር ከተማ ለሚገነባው አል ሂዳያ መርከዝ የገቢ ማሰባሰቢያና የሙሓደራ ፕሮግራም ተዘጋጅቷል። በእለቱ ብርቅዬ ኡስታዞችች በተለያየ ርእስ ሙሓደራ ያቀርቡልናል። የእለቱ ተጋባዥ ኡስታዞች ❶ኡስታዝ አቡ ፈውዛን አብድሽኩር ❷ኡስታዝ አቡ ሂበቲላህ ሑሰይን ❸ኡስታዝ አቡ ኢምራን ❹ኡስታዝ አቡ አዩብ ❺ኡስታዝ አብዱል ማሊክ        የፕሮግራሙ መሪ መሀመድ ሲራጅ አል-ኬሚሴ 📆ቀን ነገ ቅዳሜ ምሽት ⏱ከምሽቱ 3:00 ጀምሮ የመርከዙ የቴሌግራም ግሩፕ t.me/+h5YVkNAk55hkYWI8 ⤴️ ሼር አድርጉት

2
​🔴 السلام عليكم ورحمة الله وبركاته 🔴 ✨ ✨ ​ልዩና ያማረ የዳእዋና የሰርግ ፕሮግራም አዘጋጅተንላችኋል። ​🎙️ የፕሮግራሙ መሪዎች (አቅራቢዎች) ❶ዑስታዝ ሁሴን አሊ ከላላ ❷
​🔴 السلام عليكم ورحمة الله وبركاته 🔴 ✨ ✨ ​ልዩና ያማረ የዳእዋና  የሰርግ ፕሮግራም አዘጋጅተንላችኋል። ​🎙️ የፕሮግራሙ መሪዎች (አቅራቢዎች) ❶ዑስታዝ ሁሴን አሊ ከላላ ❷ዑስታዝ አህመድ ❸ዑስታዝ አቡ ዑበይዳ ❹ዑስታዝ አብደል-መሊክ ❺ዑስታዝ አቡ-ሒባ ❻ዑስታዝ አቡ-ሐሳን ❼ዑስታዝ ጧሒር አህመድ        ቲላዋ የሚጋብዙን ወንድሞች ❶ አቡ ሀይደር ❷ አቡ ኢምራን ፕሮግራም መሪዎች አቡ-ፋሩቅ አቡ-ሀዘይፋ          ቅዳሜ ምሽት ​🕒 የፕሮግራሙ ሰዓት⏰ 🇸🇦 በሳዑዲ" 8:30⏰ 🇦🇪 በዱባይ" 9:30⏰ 🇪🇹 በኢትዮጵያ" 3:30⏰ ​📢 ፕሮግራሙ የሚተላለፍበት ቻናል፦ https://t.me/nuredinal_arebi https://t.me/nuredinal_arebi
87
3
✅ደርሱ ሊጀመር ነው ገባ ገባ በሉ https://t.me/Yesuna_brhen?videochat=9c75bd7ad3cfedb996
41
4
عن أبي سَعيدٍ الخُدريِّ عنِ النبيِّ صلَّى اللهُ عليه وسلَّم أنَّه قال: (( مَن قَرَأَ سورةَ الكَهفِ يومَ الجُمُعةِ أضاءَ له من النورِ ما بَينَ الجُمُعتينِ )) . اللهم صل على محمد وعلى آل محمد
147
5
📩ለስደተኛዋ ውድ እህቴ… ከወንድምሽ አቡ ኢምራን የቀረበ የልብ መልእክት 🖊​እህቴ ሆይ! የስደት ኑሮ ከባድ እንደሆነ፣ በየቀኑ በስራና በሩጫ ውጥረት ውስጥ እንደምትኖሪ አውቃለሁ። ነገር ግን በዚህ
📩ለስደተኛዋ ውድ እህቴ… ከወንድምሽ አቡ ኢምራን የቀረበ የልብ መልእክት 🖊​እህቴ ሆይ! የስደት ኑሮ ከባድ እንደሆነ፣ በየቀኑ በስራና በሩጫ ውጥረት ውስጥ እንደምትኖሪ አውቃለሁ። ነገር ግን በዚህ ሁሉ ድካም ውስጥ ራስሽንና የወደፊት ሕይወትሽን እንዳትረሺ ይህንን ወንድማዊ ምክር ላካፍልሽ ወደድኩ። ​💡 . ዕድሜ ይሄዳል፤ ጊዜ አይጠብቅም ​በኋላ አስተካክላለሁ ወይም “ትንሽ ገንዘብ ልሰብስብ” እያልሽ ስትሮጪ ዓመታት እንደ አፍታ ይበርራሉ። ገንዘብና ቁሳቁስ ተሰርተው ይገኛሉ፤ ያለፈው ዕድሜሽ ግን በምንም ተአምር አይመለስም። ​💡​እህቴ ሆይ! ስደት ቋሚ መኖሪያሽ አይደለም። ዛሬ ደክመሽ የምትሰበስቢው ሀብት ነገ አብሮሽ የሚኖር ቤተሰብና የልጆችሽ ፈገግታ ካልታከለበት ባዶ ይሆንብሻል። ስለዚህ ዕድሜሽን በሩጫ ብቻ አታሳልፊው፤ አግብተሽ፣ ወልደሽ፣ ቤተሰብ መስርተሽ የሕይወትን እውነተኛ ጣዕም ቅመሺ። ​ ​"አላህ ሆይ! በስደት ላይ የሚገኙትን ውድ እህቶቻችንን በሙሉ ከክፉ ሁሉ ጠብቃቸው፤ ልባቸውን በሰላምና በእረፍት ሙላው። ላላገቡት አላህን የሚፈራ፣ ከጎናቸው የሚቆም መልካም የህይወት አጋርን ወፍቃቸው፤ ላገቡት ደግሞ በትዳራቸው ላይ በረካን፣ ፍቅርንና መልካም የሳቁ ልጆችን ለግሳቸው። የደከሙበትን ሁሉ ፍሬ አድርገህ በሰላም ለሀገራቸውና ለቤተሰቦቻቸው አብቃቸው!" ​ ከወንድምሽ አቡ ኢምራን
274
6
🎙በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው ፕሮግራም በግልፅ ተጀምሯል    ተ           ጀ                ም                    ሯል 🎙🎙በኡስታዝ አቡ ዓምር ኑርየ https://t.me/Hewditu https://t.me/Hewditu
129
7
✅አለማወቅን እንደማወቅ ትልቅ እውቀትን አላየሁም።
224
8
ውድና የተከበረችሁ የሰለፍያ እህቶቻችን እንዲሁም የዩንቨርሲቲ ሴት ተማሪ አሚራቶች እና ተማሪዎች እንዴት ናችሁ? እደተለመደዉ እነሆ የፊታችን እሁድ ምሺት ታላቅ የዳዕዋ ፕሮግራም አዘጋጅተንልዎታል። ተ
ውድና የተከበረችሁ የሰለፍያ እህቶቻችን እንዲሁም የዩንቨርሲቲ ሴት ተማሪ አሚራቶች እና ተማሪዎች እንዴት ናችሁ? እደተለመደዉ እነሆ የፊታችን እሁድ ምሺት ታላቅ የዳዕዋ ፕሮግራም አዘጋጅተንልዎታል። ተጋባዢ ኡስታዞቻችን 🎙ኡስታዝ አቡ ሙሐመድ ሰዒድ 🎙ኡስታዝ አብዱል መሊክ 🎙ኡስታዝ አቡ አምር ኑርዬ 🎙ኡስታዝ አቡ ጁለይቢብ 🎙ኡስታዝ ሙሐመድ ሲራጅ 🔊የፕሮግራም መሪዎች 👤ወንድማችን አቡ ሹራ እና በንድማችን አቡ ኢምራን የሚመራ ይሆናል👈 🗓ቀን የፊታችን ዕሁድ ማታ 💡ሰዓት በኢቲዮ 2:30 ጀምሮ ▶️የሚተላለፍበት ቦታ የሰለፍያ እህቶች መሰባሰቢያ ጉርፕ ላይ!! ወደ ጉርፑ መቀላቀል እምትፈልጉ በዉስጥ በነዚህ እህቶች ዩዘኔም በሪከርድ ግቡላቸዉ ማስሰቢያ ስትመጡ ሴቶች ብቻ @Riiche1 @umu_afifah_ami_1 @umureyan_33 @Soflya_1
204
9
ከትላልቅ የፍቅር ማሳያዎች አንዱ፦ ወንድ ልጅ ለባለቤቱ ያለው ቅናት፣ በክብርና በሀያዕ እንድትኖር ያለው ጽኑ ፍላጎት፣ ከሰው ሁሉ ዓይን ሊሰውራት እና ስሟን ከሰዎች ጆሮ ሊያርቀው የሚመኘው ምኞት ነው
ከትላልቅ የፍቅር ማሳያዎች አንዱ፦ ወንድ ልጅ ለባለቤቱ ያለው ቅናት፣ በክብርና በሀያዕ እንድትኖር ያለው ጽኑ ፍላጎት፣ ከሰው ሁሉ ዓይን ሊሰውራት እና ስሟን ከሰዎች ጆሮ ሊያርቀው የሚመኘው ምኞት ነው። የሴት ክብርና ሀያዕ ሙሉ ከሚሆንባቸው ነገሮች አንዱ፦ ባሏ በሂጃብና በክብር እንድትጠበቅ የሚያደርገውን ከፍተኛ ጥንቃቄ ተቆጥታ አለመናደዷ ነው። ወንዶች የሌሎችን ወንዶች እይታና አስተሳሰብ የተሻለ ያውቃሉና! ከዚህም በላይ፣ ከዲኗ እና ከሀያዕ ፍጹም የተነሳ ሂጃብ ግዴታና የአምልኮ ትዕዛዝ መሆኑን በማመን በመጀመሪያ በራሷ ተነሳሽነት ልትንከባከበውና ልትተገብረው ግድ ነው። ከሴትነቷ ውበትና ፍጹምነቷ አንዱ ደግሞ፦ በባሏ ቅናት ውስጥ የልብ እረፍትን እና ሰላምን ማግኘት እንጂ በዚህ ነገር ፈጽሞ ልትበሳጭ አይገባም። ♛... https://t.me/Qudwatii1
220
10
📖 የቁርአን እውቀታቹን ፈትኑ የቁርአን እናት (ኡም አል-ኪታብ) በመባል የምትታወቀው ሱራ የትኛዋ ናት?
223
11
ساعاتٌ من المرض تُنسيكَ أيّامًا من العافية، وساعاتٌ من الشدّة تُنسيكَ أيّامًا من الرخاء، وساعاتٌ من الهمّ تُنسيكَ أيّامًا من السرور. لكنَّ المؤمنَ العاقلَ هو مَن يتذكّر أيّامَ العافية والصحّة والسرور، ولا يتسخّط على قضاء الله وقدره، بل يصبر عند البلاء، ويشكر عند النعمة، ويوقن بأنَّ عاقبةَ الصبر والشكر حميدةٌ في الدنيا والآخرة.
232
12
🎙👉በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው የደርስ ፕሮግራማችን ቀጥታ ስርጭት በኡስታዝ አበል ሁበይብ መንሐጅ አል ፊርቀቱል ነጂያህ ደርስ ተ        ጀ               መ                          ረ ገባ ገባ በሉ ሸር ሸር አድ አድርጉ t.me/sobabilelmesjide?videochat=c42e18a35fffc2daf4 https://t.me/sobabilelmesjide?videochat=6952ab321ab24971cc
19
13
አገባሻለሁ በሚል ማሞኛ ተሞኝተው ስንቶች ክብራቸውን~ልባቸው ~ ኢማናቸው እንዳጡ ብታውቂ ኖሮ ሀራም relationship እንደ ቆሻሻ ትፀየፊው ነበር
264
14
አስቸኳይ የገቢ ማሰባሰቢያ ፕርግራም << ክፍል ❷ >> የኒቃብና ጅልባብ ባንክ አድሚን የሆነች እህታችን በገጠማት ህመም ምክንያት ለህክምና የምያስፈልጋትን ገንዘብ ለማግኘት በትላን
አስቸኳይ የገቢ ማሰባሰቢያ ፕርግራም << ክፍል ❷ >> የኒቃብና ጅልባብ ባንክ አድሚን የሆነች እህታችን በገጠማት ህመም ምክንያት ለህክምና የምያስፈልጋትን ገንዘብ ለማግኘት በትላንትናው እለት አስቸኳይ የገቢ ማሰባሰቢያ ማድርጋችን ይታወቃል። በመሆኑም የሚፈለገውን ገንዘብ ግማሹን እንኳን ባለማግኘታችን ዛሬ ምሽት ዳግም የገቢ ማሰባሰቢያው እንዲቀጥል ተደርጓል። የእህታችን ጉዳይ የሁላችንም ጉዳይ ነውና በምንችለው ሁሉ ከጎኗ ልንቆምና ልናግዛት ይገባል። 🎙ተጋባዥ ኡስታዞችም ይኖራሉ 🗓ዛሬ ማክሰኞ ምሽት ⏱ከ 3:00 ጀምሮ አካውንት ቁጥር 1000587296784 ዘይነባ ወርቂዬ https://t.me/nikab_jilbab_group
316
15
🔊 الســــلام عليكم ورحمة الله وبركاته ዉድና የተከበራችሁ እዉቀት ፈላጊ ወንድሞች እና እህቶች እነሆ ታላቅ ብስራት ይዘን ብቅ ብለናል። ➡️ የሚጀመረዉ ኪታብ: -📔 سفينة
🔊 الســــلام عليكم ورحمة الله وبركاته ዉድና የተከበራችሁ እዉቀት ፈላጊ ወንድሞች እና እህቶች እነሆ ታላቅ ብስራት ይዘን ብቅ ብለናል። ➡️ የሚጀመረዉ ኪታብ: -📔 سفينة النجاة  📒 ሰፊነቱ-ነጃህ   ↗️ የደርስ ሰዓት:- ከቀኑ 8:30pm በኢትዮ። ደርሱ በአላህ ፈቃድ ከ2️⃣"ቀን በሗላ ይጀመራል። ከምንም አይነት ክፍያ ነፃ ነው። ሸርርር አርጉት ባረከላሁ ፊኩም✉️ ደርሱ የሚተላለፍበት ጉርፕ/ቻናል 🔽🔽🔽🔽🔽 https://t.me/Yesuna_brhen https://t.me/Yesuna_brhen
270
16
«««© ተጀመረ ተጀመረ ተጀመረ ©»»» «««© የደርስ ፕሮግራም ©»»» 📻 የዛሬ ዕለተ ቅዳሜ በኢ/ያ ሰአት አቆጣጠር ከምሽቱ 2:00_ ላይ በተከታታይ የሚሰጠው የቀጥታ ስርጭት ደርስ ተጀመረ። 📚+1
«««© ተጀመረ ተጀመረ ተጀመረ ©»»» «««© የደርስ ፕሮግራም ©»»» 📻 የዛሬ ዕለተ ቅዳሜ  በኢ/ያ ሰአት አቆጣጠር ከምሽቱ 2:00_ ላይ በተከታታይ የሚሰጠው የቀጥታ ስርጭት ደርስ ተጀመረ። 📚 «مِنْهَاجُ الْفِرْقَةِ النَّاجِيَةِ وَالطَّائِفَةِ الْمَنْصُورَةِ» 📚«ሚንሃጁል ፊርቀቲን ናጂያቲ ወጥ-ጣኢፈቲል መንሱራ» 🎙️️በኡስታዝ አበል ሑበይብ ➝(አላህ ይጠብቀው) 👇 ደርሱን ለመከታተል 👇 https://t.me/sobabilelmesjide?videochat=978203c296cd942a28 📎 📚 የኪታቡን pdf ለማግኘት 📚 https://t.me/sobabilelmesjide/12283
49
17
ዱባይ ያላችሁ ቤተሰቦቼ አለሁ ዛሬ ዲርሀም ያላችሁ እቀበላችኋለሁ አናግሩ
42
18
ይሄ የስራ ግሩፔ ነው ወዳጆቼ ማንኛውም የሀዋላ አገልግሎት በተሻለ ምንዛሬ እና በታማኝነት ከእኛ ጋር ያገኛሉ በኢማራት ያላችሁ ቤተሰቦቼ ደግሞ በአካውንት የማይመቻችሁ በአካል እቀበላለሁ 👇👇👇👇
ይሄ የስራ ግሩፔ ነው ወዳጆቼ ማንኛውም የሀዋላ አገልግሎት በተሻለ ምንዛሬ እና በታማኝነት  ከእኛ ጋር ያገኛሉ በኢማራት  ያላችሁ ቤተሰቦቼ ደግሞ በአካውንት የማይመቻችሁ በአካል እቀበላለሁ 👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/Yehewala_Agelglot
1
19
+1
✅ ሙሀደራ🎙️ :- በደቡብ ወሎ ዞን አልብኮ ወረዳ ሶባ ቢላል መስጅድ ገቢ ማሰባሰቢያ ግሩፕ የተደረገ። ➡️ በ"ወንዲም አቡ ኢምራን 🕋◾️ ርዕስ:-ስለ አስከፊው ጀሀነም https://t.me/sobabilelmesjide https://t.me/sobabilelmesjide
270
20
没有文字...
310