uk
Feedback
አምባ መፅሐፍ

አምባ መፅሐፍ

Відкрити в Telegram

🎯 አዲስ እና ጥንታዊ መጻሕፍት በአንድ ቦታ 📥 ሁሉም መጻሕፍት በPDF መልክ 📖 “ማንበብ ሙሉ ሰው አያደርግም፤ ወደ ሙሉነት ያደርሳል እንጂ” 👉 Owner: @AmbaSupport Buy ads ፡ https://telega.io/c/AmbaBooks 🔗 ቅርንጫፎቻችን፦ • @AMBA_PDF_BOOKS • @AMBA_TREKA • @YETMHRT_PDF • @AMBAMUSIC1 🤝 ይቀላቀሉን፣ እውቀትን እናጋራ!

Показати більше

📈 Аналітичний огляд Telegram-каналу አምባ መፅሐፍ

Канал አምባ መፅሐፍ (@ambabooks) у мовному сегменті Амхарська є активним учасником. На даний момент спільнота об'єднує 18 528 підписників, посідаючи 1 909 місце в категорії Книги та 1 885 місце у регіоні Ефіопія.

📊 Показники аудиторії та динаміка

З моменту свого створення невідомо, проект продемонстрував стрімке зростання, зібравши аудиторію у 18 528 підписників.

За останніми даними від 29 вересня, 2026, канал демонструє стабільну активність. Хоча за останні 30 днів спостерігається зміна кількості учасників на 6 723, а за останні 24 години на 73, загальне охоплення залишається високим.

  • Статус верифікації: Не верифікований
  • Рівень залученості (ER): Середній показник залученості аудиторії становить 28.35%. Протягом перших 24 годин після публікації контент зазвичай збирає 14.83% реакцій від загальної кількості підписників.
  • Охоплення публікацій: В середньому кожен допис отримує 5 248 переглядів. Протягом першої доби публікація в середньому набирає 2 744 переглядів.
  • Реакції та взаємодія: Аудиторія активно підтримує контент: середня кількість реакцій на один пост – 35.

📝 Опис та контентна політика

Автор описує ресурс як майданчик для висловлення суб'єктивної думки:
“🎯 አዲስ እና ጥንታዊ መጻሕፍት በአንድ ቦታ 📥 ሁሉም መጻሕፍት በPDF መልክ 📖 “ማንበብ ሙሉ ሰው አያደርግም፤ ወደ ሙሉነት ያደርሳል እንጂ” 👉 Owner: @AmbaSupport Buy ads ፡ https://telega.io/c/AmbaBooks 🔗 ቅርንጫፎቻችን፦ • @AMBA_PDF_BOOKS • @AMBA_TREKA • @YETMHRT_PDF • @AMBAMUSIC1 🤝 ይቀላቀሉን፣ እውቀትን ...”

Завдяки високій частоті оновлень (останні дані отримано 30 вересня, 2026), канал підтримує актуальність та високий рівень охоплення публікацій. Аналітика показує, що аудиторія активно взаємодіє з контентом, що робить його важливою точкою впливу в категорії Книги.

18 528
Підписники
+7324 години
+1 1267 днів
+6 72330 днів
Архів дописів
🧠 ሳይኮሎጂ ብቻ የሚለቀቅበት ቻናል 👉@PsychologyCentral✅ 👉@PsychologyCentral✅
🧠 ሳይኮሎጂ ብቻ የሚለቀቅበት ቻናል 👉@PsychologyCentral✅ 👉@PsychologyCentral✅

📖 መፅሐፍት በPDF ብቻ የሚለቀቅበት ቻናል 👉@PandoraPDF✅ 👉@PandoraPDF✅
📖 መፅሐፍት በPDF ብቻ የሚለቀቅበት ቻናል 👉@PandoraPDF✅ 👉@PandoraPDF✅

❓የመሪነት መርህ  ‼️ እስኪ እንወያይ፤ ጎበዝ መሪ ሊኖረው የሚገባው  ዋና መርሆች ምን ምን ናቸው?🤔 ከእናንተ ልምድና እይታ እንስማ። 👇

📚ከእናንተ ለእናንተ የቻናል ቤተሰብ ፦ CHAYNEH W/GEBRIEL«አንዳንድ የሶፍት ኮፒ መጽሐፍትን ማጋራት እፈልጋለሁ፣ ፈቃደኛ ከሆንክ።» እኛም ፦ AmbaSupport << እሺ ትችላለህ
+3
📚ከእናንተ ለእናንተ የቻናል ቤተሰብ ፦
CHAYNEH W/GEBRIEL«አንዳንድ የሶፍት ኮፒ መጽሐፍትን ማጋራት እፈልጋለሁ፣ ፈቃደኛ ከሆንክ።»
እኛም ፦
AmbaSupport << እሺ ትችላለህ >>🙏
📚የተላኩልን መፅሀፍት 📏 አደፍርስ 📏 ገመና 📏 ደማቆቹ 📏ለራስ የተፃፈ ደብዳቤ 📏ወዳጄ ልቤ እና ሌሎችም 📏ጎረቤት ፈልጊ ነበር 📏የአንድ ሺ ከአንድ ለሊት አስደናቂ ታሪክ እነዚህ መፅሐፍ post  እንድናደርግ በ React ....ፍላጎታችሁን አሳዩን ። እንዲሁም ልክ እንደ ወንድማችን #CHAYNEH_W/GEBRIEL በኛ  ቻናል ማጋራት የምትፈልጉት መፅሐፍ የፍቅር ታሪክ እና አስተማሪ ታሪኮች  እጃችሁ ላይ ካለ አጋሩን መልሰን ለእናንተ እንጋራለን 🙏 ሌሎች ቻናሎቻችንን ይቀላቀሉ፦ 📔ማቆያ ➤ @Amba_Pdf_Books✅ 🎭 ትረካ ➤ @Amba_Treka✅ 🎓ትምህርት➤@Yetmhrt_Pdf✅ 🎵 ሙዚቃ ➤ @AmbaMusic1✅

🚀 ቴሌግራም ላይ ሊያመልጣችሁ የማይገቡ ቻናሎች: 1️⃣@PsychologyCentral✅ : የተለያዩ ሳይኮሎጂ መፅሐፎች እና ፅሑፎች የሚለቀቁበት ምርጥ ቻናል 2️⃣@Yemesahft_Alem✅ : ከሀገር ውስጥ እና ውጪ ያሉ መፅሐፎች በPDF የሚለቀቁበት 3️⃣@PandoraPDF✅ : መፅሐፍት በPDF ብቻ የሚለቀቁበት ቻናል 4⃣@AmbaBooks☑️: ጨርቃቸውን ጥለው ያበዱ መጽሐፎች የሚለቀቁበት ቻናል! ከፍቅር መጽሐፎች እስከ  አስፈሪ የማፊያ መጽሐፎች ድረስ ሁሉም በሽ በሽ ነው

🕯️ ጨለማ ሲረግሙ ከመኖር አንዲት ቁራጭ ሻማ መለኮሱ ይበጃል። Speak 💬፦ ኮንፊሺየስ 📢ሌሎች ቻናሎቻችንን ይቀላቀሉ፦ 📔ማቆያ ➤ @Amba_Pdf_Books✅ 🎭 ትረካ ➤ @Amba_Treka✅
🕯️ ጨለማ ሲረግሙ ከመኖር አንዲት ቁራጭ ሻማ መለኮሱ ይበጃል። Speak 💬፦ ኮንፊሺየስ 📢ሌሎች ቻናሎቻችንን ይቀላቀሉ፦ 📔ማቆያ ➤ @Amba_Pdf_Books✅ 🎭 ትረካ ➤ @Amba_Treka✅ 🎓ትምህርት➤@Yetmhrt_Pdf✅ 🎵 ሙዚቃ ➤ @AmbaMusic1✅

🧠 ሳይኮሎጂ ብቻ የሚለቀቅበት ቻናል 👉@PsychologyCentral✅ 👉@PsychologyCentral✅
🧠 ሳይኮሎጂ ብቻ የሚለቀቅበት ቻናል 👉@PsychologyCentral✅ 👉@PsychologyCentral✅

➡️አንዴ ከከፈቷቸው በኋላ መዝጋት የሚያቅትዎ መጽሐፎች የሚለቀቁበት ቻናል! 👇👇 👉@Yemesahft_Alem✅ 👉@Yemesahft_Alem✅
➡️አንዴ ከከፈቷቸው በኋላ መዝጋት የሚያቅትዎ መጽሐፎች የሚለቀቁበት ቻናል! 👇👇 👉@Yemesahft_Alem✅ 👉@Yemesahft_Alem✅

✨✨ፍቅር ቅብ-18✨✨ ከክሊኒኩ እንደወጣሁ ቅርብ ያለ ቤተክርስትያን ጠይቄ ላመሰግን ሄድኩ.........ከተወሰኑ ቀናት በፊት "እዚህ አካባቢ መቃብር ስፍራ ካለ ጠቁሙኝ" ያልኩ ሴትዮ ዛሬ "ቤተክርስትያን ጠቁሙኝ" እያልኩ ነው.... ጊዜ እንዲህ ነው...."የማይነጋ ለሊት ማያልፍ ቀን የለም....." የሚል የመዝሙር ስንኝ አቃጨለብኝ...."እውነትም" አልኩኝ በለሆሳስ.....ይሆናል ብለው ከነገሩን በላይ ሆኖ ስናየው እናምናለን.....እኛ እንደሀገርም ሆነ እንደ ህዝብ....እንደ አህጉርም ቢሆን እንደ አለም የሚያመሳስለን ነገር አለ.....እንደ ቶማስ ካላየን አናምንም....እንደ ኤሳው ሆዳችን ከብኩርናችን ይበልጥብናል....ፈጣሪ የሰጠንን ፀጋ ከላያችን ለመላጨት ደሊላ ትበቃናለች..... የኢዮብን ስም የያዝን ከጂዎች.....የስምኦንን ስም የያዝን አሳቾች....የአብርሀምን ስም የያዝን ንፉጎች....የኢያሱን ስም ይዘን ለአምላካችን ግድ የሌለን ከንቱዎች ሆነናል....ሙሴ ተብሎ አሻጋሪ ጠፍቷል.....የዘመኑ ሙሴ ላሻግራችሁ ብሎ ባህር ከፋይ....ህዝብ አምኖ ከክፋዩ ውሀ መሀል ሲገባ ውሀ የሚያስበላ ነው..... የዘመኑ ስምኦን እንደ "ስምኦን ጫማ ሰፊው" ሰው አሳትኩኝ ብሎ አይኑ ላይ ወስፌ አይሰድም....ይልቁንም ሰው ለማሳት ጫማው እስኪያልቅ ይኳትናል እንጂ... ስማችን አይከብደንም.....ምግባራችን አንገት አያስደፋንም.....ደህና ነገር እንደሰራ ሰው እንታበያለን.....እንዳልከፋን እንስቃለን....እንዳለለት እንዘላለን.....መፍራት ያለብንን አንፈራም....መፀየፍ ካለብን ጋር እንጣበቃለን.....ስጋችንን እናምነዋለን....ስጋ ብቻ እንዳለው ሰው እንኖራለን..... *** "ዛሬ ምሳ የምጋብዝሽ እኔ ነኝ" አልኳት ሀኒን ....የሆነ የማላውቀው መንፈስ ውስጤ አለ አምጫት አምጫት የሚለኝ....ደስታሽ ደስታዋ ነው ንገሪያት የሚለኝ.....ለምን ብቻሽን እሷ እያለችልሽ የሚለኝ መንፈስ ሲታገለኝ ነበር የደወለችልኝ....እግዜር ይስጣት። ከተገናኘን ወር ሊያልፈን ነበር.....ለአመታት እንዳልተገናኘ ዘመድ ተቃቀፍን.....ደስ አለኝ። የምንወደውን ምግብ አዘን ሳንጎራረስ እና ሳንተያይ በላን.....እዚህ ጋር ከመክብብ ጋር ስለነበረን የመጀመሪያ ቀን አስታወስኩ.....ትንሽ ትንሽ መደበር እንደጀመርኩ አስተውላ "ምነው.....?" አለቺኝ "ኧረ ምንም...."....አልኩና ለምን እንደዘጋችኝ ጠየቅኳት.... "አንቺም ዘግተሽኛል እኮ....".....የሚል የሰነፍ መልስ መለሰችልኝ.... "ያንቺን አይደል የጠየቅኩሽ ለምን አትመልሺም".....አልኳት። "ልጠላሽ አልፈለግኩም.....ትንሽ ትግል ውስጥ ነበርኩ....".....አለችኝ ድምጿ ቀዝቅዞ። ትንሽ አርፋ ቀጠለች...."ትግል ውስጥ ነበርኩ....እየታገልኩ ነበር.....እኔ በፈለግኩት እና የፈለግኩት በሚፈልገው መሀል ያለውን ልዩነት ላጠብ ስጣጣር ነበር...አንቺን ከመክብብ ጭንቅላት ለማስወጣት እየታገልኩ ነበር...."......አለችና በልምምጥ አይነት አየችኝ...... "ተይልኝ ልልሽ አይደለም.....ምን ብለሽው እንዲህ እንደሆነልሽ ብቻ ንገሪኝ.....እኔ ለሰባት አመት የእሱን ትኩረት ለማግኘት የተጋጋጥኩትን በአንድ ቀን እንዴት ከመሬት ቀላቀልሽው.....እንዴት አርገሽ ብታይው ነው.....አሳሳቅሽ እንዴት ነበር.....ፀጉርሽን አንጨባረሺው ነበር አይደል....የዛን እለት የለበስሽው ልብስ መናኛ ነበር አይደል.....እንዴት ያለ አስተያየት እንዴት ያለ አወራር ነበረሽ.....?.....ወይስ አበላልሽ ነው....አስታውሳለሁ አካሄድሽ እስከዚም ነበር.....ጫማሽ አቧራ ጠጥቶ ነበር.....ትዝ አለሽ ቀሚስሽ ጭቃ ነክቶት ነበር.....".......አለችኝ እና ያለቀው ትሪ ላይ አፈጠጠች..... አንጀቴ ተላወሰ......"ሀኒ ካንቺ አይበልጥም.....የምሬን ነው.....ይኧውልሽማ....."......ከማለቴ አቋረጠችኝ......እውነቱን ለመናገር "ካንቺ አይበልጥም" ያልኩትን ቃል ስሜታዊነቴ ነው ያበጃጀው.....አንዳንዴ የማናወዳድራቸው ነገሮች አሉ.....እንደ እኔ እንደ እኔ ደረጃ ከመስጠት ሁሉንም እንደ ራሱ መውደድ ይሻላል። "እንደስምሽ ነሽ ታውቂያለሽ.....እድል አለሽ.....ምን አልባት ፈጣሪ በእሱ ሊክስሽ ይሆናል......" "የሚክሰው በዳይ ነው.....ሰው እንጂ ፈጣሪ በድሎኝ አያውቅም.....ሀኒ....".......በድጋሚ አቋረጠችኝ..... "ትናንት መክብብ እንዴት አድርጎ የፍቅር ጥያቄ እንደሚያቀርብልሽ ሲጨነቅ ነው ያመሸው.....ምን ትወድ ይሆን እያለ ልቤን ሲጠባ ነበር.....የምትወጂውን ሳይሆን የምወደውን ልነግረው ስንቴ ከአፌ እንደመለስኩት አታውቂም.....ስንት ጊዜ እድል ፊት እንዳለህ እያሰብክ "አፈቅርሻለሁ" በል እንዳልኩት እና በልቤ ጮክ ብዬ "እኔም አፈቅርሀለሁ" እንዳልኩት አታውቂም.....አንቺን እያሰበ ስንት ጊዜ አፈቅርሻለሁ ሲለኝ እንዳመሸ አታውቂም.....አእምሮዬ ሊፈነዳ አንድ ሀሙስ እንደቀረው አታውቂም....."......አለችና መንታ መንታ እምባ ከአይኖችዋ ተንቆሮቆሩ። በወደድኩት በመወደዴ ደስ ባለኝ ቅፅበት እንባዋ እንደ እሳት ፈጀኝ.....ልቡ ውስጥ ለመግባት በተመኘሁት እኩል መውጣት አሰኘኝ.....አሳዘነችኝ..... "ትዝ ይልሻል ልጅ እያለን ያየነው ሻሩክ የሚሰራበት የህንድ ፊልም......" በህይወት ዘመኔ ያየሁት የህንድ ፊልም እሱ ብቻ ስለነበር አልረሳሁትም.....አንገቴን በአዎንታ ነቀነቅኩላት..... "እሱ ላይ እንዳለችው እንስት ሳሳሁ.....'ለአንድ ወንድ ምነው እንደዚህ' እንዳላልኩ ለአንድ አሱ ቆዳዬ ሳሳ....".....ከቦርሳዋ ሶፍት አውጥታ አይኗን አደራረቀች። "ሀኒ......".....አልኳት ጠረጴዛ ላይ ያዳደመችውን ያልበላችበትን እጇን ባልበላሁበት እጄ ጨብጬ..... "ውሰጂው....."......አልኳት.....የምሬን ነበር። "ሰው እኮ ነው እድል ኳስ አይደለም.....እንደ ኳስ በጠለዝሽው በኩል አይሄድም.....ልቡ በሚመራው መንገድ እንጂ.....ወደ እኔ ብትገፊው አይደለም ንፋስ አምጥቶ ከእኔ ጋር ቢያላትመው እንኳን ንፋሱ ሲሸሽ ይሸሻል.....ሰው ነው"......አለችኝ እና ፈገግ ነገር አለችልኝ..... ወዲያው "ፍቅሬን ቀማሽኝ" የሚባባሉ እንስቶች እና ተባዕቶች አእምሮዬ ላይ መጡ.....ሀኒ እውነቷን ነው.....ሰው ናቸው ጆተኒ አልያም ኳስ አይደሉም.....ፈቅደው ይሄዳሉ እንጂ በተወረወሩበት እግር አቅጣጫ አይነዱም። የሀኒ ስልክ ሲነዝር ያልበላበትን እጇን አስለቀቀችኝ..... ጉሮሮዋን ጠራርጋ "ሄለው መኬ" ስትል አንገቴን ቀበርኩ..... አላለቀም...... ✍️ሸዊት 📢ሌሎች ቻናሎቻችንን ይቀላቀሉ፦ 📔ማቆያ ➤ @Amba_Pdf_Books✅ 🎭 ትረካ ➤ @Amba_Treka✅ 🎓ትምህርት➤@Yetmhrt_Pdf✅ 🎵 ሙዚቃ ➤ @AmbaMusic1✅

ኢንግሊዘኛን ቋንቋ በቀላሉ የሚማሩበት ቦታ 👉 Join Channel 👉 Join Channel 👉 Join Channel Powered by 🚀 Linkup

photo content

🚀 ቴሌግራም ላይ ሊያመልጣችሁ የማይገቡ ቻናሎች: 1️⃣@PsychologyCentral✅ : የተለያዩ ሳይኮሎጂ መፅሐፎች እና ፅሑፎች የሚለቀቁበት ምርጥ ቻናል 2️⃣@Yemesahft_Alem✅ : ከሀገር ውስጥ እና ውጪ ያሉ መፅሐፎች በPDF የሚለቀቁበት 3️⃣@PandoraPDF✅ : መፅሐፍት በPDF ብቻ የሚለቀቁበት ቻናል 4⃣@AmbaBooks☑️: ጨርቃቸውን ጥለው ያበዱ መጽሐፎች የሚለቀቁበት ቻናል! ከፍቅር መጽሐፎች እስከ  አስፈሪ የማፊያ መጽሐፎች ድረስ ሁሉም በሽ በሽ ነው

📚አምባ መጻሕፍት አሁን በእንግሊዝኛም! 🌍 እንግሊዝኛ መጽሐፍትን ትወዳለህ? አዳዲስ መጽሐፍትን ማወቅ፣ የመጽሐፍ ሀሳቦችን ማንበብ እና የሚጠቅሙህን መጽሐፍት መፈለግ ትፈልጋለህ? እንግዲያውስ Amba English Books ለአንተ ነው። 📖 🧠 Psychology 💼 Business 📈 Self-Development 📔 Fiction & Novels 💰 Finance 🧠 Philosophy …እና ሌሎችም Coming Soon...🔥 👉መጽሐፍትን ለማወቅ፣ ለመምረጥ እና ለማንበብ ይቀላቀሉን ፦ 🔗 @AmbaReads 📥የEnglish eBook/PDF Library ለማግኘት፦ 🔗 @AmbaEnglishPDF Amba Books — እውቀት የሚያገናኝ ቦታ። 📚💫

🏆የከበሩ እውነታዎች ⚫️ ‹‹ሕይወት ልክ እንደ ጦር ሜዳ ነች፡፡ በጦር ሜዳ ውስጥ የምንጊዜም አሸናፊ ለመሆን ከፈለክ ሁለት ነገሮች ያስፈልጉሃል፤ ስትራቴጂና ጽናት!!በሕይወትህም እንደዚያው ነው፤ ስትራቴጂ ና ጽናት ይኑርህ፤ እንደምታሸንፍ እመን፤ ያለምንም ጥርጥር ታሸንፋለህ!›› 📢ሌሎች ቻናሎቻችንን ይቀላቀሉ፦ 📔ማቆያ ➤ @Amba_Pdf_Books✅ 🎭 ትረካ ➤ @Amba_Treka✅ 🎓ትምህርት➤@Yetmhrt_Pdf✅ 🎵 ሙዚቃ ➤ @AmbaMusic1✅

➡️አንዴ ከከፈቷቸው በኋላ መዝጋት የሚያቅትዎ መጽሐፎች የሚለቀቁበት ቻናል! 👇👇 👉@Yemesahft_Alem✅ 👉@Yemesahft_Alem✅
➡️አንዴ ከከፈቷቸው በኋላ መዝጋት የሚያቅትዎ መጽሐፎች የሚለቀቁበት ቻናል! 👇👇 👉@Yemesahft_Alem✅ 👉@Yemesahft_Alem✅

👉 እስኪ የምትወዱትን/ዷትን ደራሲ እና ለምን እንደምትወዱት/ዷት ንገሩን 👇
👉 እስኪ የምትወዱትን/ዷትን ደራሲ እና ለምን እንደምትወዱት/ዷት ንገሩን 👇

ኢንግሊዘኛን ቋንቋ በቀላሉ የሚማሩበት ቦታ 👉 Join Channel 👉 Join Channel 👉 Join Channel Powered by 🚀 Linkup

📏 እባካችሁ ፣ አመራር A to Z የሚለው መጽሐፍ ቤታችሁ ወይንም በPDF ያላችሁ በ @AmbaSupport አነጋግሩኝ 🙏
📏 እባካችሁ ፣ አመራር A to Z የሚለው መጽሐፍ ቤታችሁ ወይንም በPDF ያላችሁ በ @AmbaSupport አነጋግሩኝ 🙏

🚀 ቴሌግራም ላይ ሊያመልጣችሁ የማይገቡ ቻናሎች: 1️⃣@PsychologyCentral✅ : የተለያዩ ሳይኮሎጂ መፅሐፎች እና ፅሑፎች የሚለቀቁበት ምርጥ ቻናል 2️⃣@Yemesahft_Alem✅ : ከሀገር ውስጥ እና ውጪ ያሉ መፅሐፎች በPDF የሚለቀቁበት 3️⃣@PandoraPDF✅ : መፅሐፍት በPDF ብቻ የሚለቀቁበት ቻናል 4⃣@AmbaBooks☑️: ጨርቃቸውን ጥለው ያበዱ መጽሐፎች የሚለቀቁበት ቻናል! ከፍቅር መጽሐፎች እስከ  አስፈሪ የማፊያ መጽሐፎች ድረስ ሁሉም በሽ በሽ ነው

💭‹‹ሰዎች ስኬታማ መሆን ይፈልጋሉ፤ ስኬታማ የሆኑ ሰዎችን ግን ይጠላሉ።>> Speak 💬፦ካሮት ቶፕ 📢ሌሎች ቻናሎቻችንን ይቀላቀሉ፦ 📔ማቆያ ➤ @Amba_Pdf_Books✅ 🎭 ትረካ ➤ @Amba
💭‹‹ሰዎች ስኬታማ መሆን ይፈልጋሉ፤ ስኬታማ የሆኑ ሰዎችን ግን ይጠላሉ።>> Speak 💬፦ካሮት ቶፕ 📢ሌሎች ቻናሎቻችንን ይቀላቀሉ፦ 📔ማቆያ ➤ @Amba_Pdf_Books✅ 🎭 ትረካ ➤ @Amba_Treka✅ 🎓ትምህርት➤@Yetmhrt_Pdf✅ 🎵 ሙዚቃ ➤ @AmbaMusic1✅