አምባ መፅሐፍ
🎯 አዲስ እና ጥንታዊ መጻሕፍት በአንድ ቦታ 📥 ሁሉም መጻሕፍት በPDF መልክ 📖 “ማንበብ ሙሉ ሰው አያደርግም፤ ወደ ሙሉነት ያደርሳል እንጂ” 👉 Owner: @AmbaSupport Buy ads ፡ https://telega.io/c/AmbaBooks 🔗 ቅርንጫፎቻችን፦ • @AMBA_PDF_BOOKS • @AMBA_TREKA • @YETMHRT_PDF • @AMBAMUSIC1 🤝 ይቀላቀሉን፣ እውቀትን እናጋራ!
Показати більше📈 Аналітичний огляд Telegram-каналу አምባ መፅሐፍ
Канал አምባ መፅሐፍ (@ambabooks) у мовному сегменті Амхарська є активним учасником. На даний момент спільнота об'єднує 13 231 підписників, посідаючи 2 872 місце в категорії Книги та 2 601 місце у регіоні Ефіопія.
📊 Показники аудиторії та динаміка
З моменту свого створення невідомо, проект продемонстрував стрімке зростання, зібравши аудиторію у 13 231 підписників.
За останніми даними від 04 вересня, 2026, канал демонструє стабільну активність. Хоча за останні 30 днів спостерігається зміна кількості учасників на 3 468, а за останні 24 години на 1 150, загальне охоплення залишається високим.
- Статус верифікації: Не верифікований
- Рівень залученості (ER): Середній показник залученості аудиторії становить 11.10%. Протягом перших 24 годин після публікації контент зазвичай збирає 9.13% реакцій від загальної кількості підписників.
- Охоплення публікацій: В середньому кожен допис отримує 1 465 переглядів. Протягом першої доби публікація в середньому набирає 1 205 переглядів.
- Реакції та взаємодія: Аудиторія активно підтримує контент: середня кількість реакцій на один пост – 7.
📝 Опис та контентна політика
Автор описує ресурс як майданчик для висловлення суб'єктивної думки:
“🎯 አዲስ እና ጥንታዊ መጻሕፍት በአንድ ቦታ
📥 ሁሉም መጻሕፍት በPDF መልክ
📖 “ማንበብ ሙሉ ሰው አያደርግም፤ ወደ ሙሉነት ያደርሳል እንጂ”
👉 Owner: @AmbaSupport
Buy ads ፡
https://telega.io/c/AmbaBooks
🔗 ቅርንጫፎቻችን፦
• @AMBA_PDF_BOOKS
• @AMBA_TREKA
• @YETMHRT_PDF
• @AMBAMUSIC1
🤝 ይቀላቀሉን፣ እውቀትን ...”
Завдяки високій частоті оновлень (останні дані отримано 05 вересня, 2026), канал підтримує актуальність та високий рівень охоплення публікацій. Аналітика показує, що аудиторія активно взаємодіє з контентом, що робить його важливою точкою впливу в категорії Книги.
Триває завантаження даних...
| Дата | Залучення підписників | Згадування | Канали | |
| 05 вересня | +37 | |||
| 04 вересня | +1 150 | |||
| 03 вересня | +232 | |||
| 02 вересня | +62 | |||
| 01 вересня | 0 |
| 2 | በሰዎች ዘንድ እውነተኛ ሀይል እና ክብር እንዲኖርህ ከፈለግክ፣ ሰዎች ሁልጊዜም አንተን የሚፈልጉበት እና በአንተ ላይ ጥገኛ የሚሆኑበትን መንገድ ፍጠር። ሰዎች በደስታቸውም ሆነ በስኬታቸው በአንተ ላይ የተመሰረቱ ከሆኑ፣ አንተን ለመጉዳት ወይም ለመተው አይደፍሩም። ነገር ግን ሁሉንም ነገር እራሳቸው ማድረግ እንደሚችሉ ካሳየሃቸው እና ሙሉ በሙሉ ነፃ ካደረግካቸው፣ አንተን አይፈልጉህም፤ በቀላሉም ይረሱሃል። ስለዚህ ሁልጊዜም አንተን የሚፈልጉበትን እና ያንተ እገዛ የሚያስፈልጋቸውን አንድ ክፍተት አታሳጣቸው።
📚 ርዕስ:- 48ቱ የኃይል ህጎች
📝 ደራሲ:- ሮበርት ግሪን
አቅራቢ:- 📚@ambabooks
📢 ቻናሎቻችንን ይቀላቀሉ፦
📖 ማቆያ ➤ @amba_pdf_books
🎭 ትረካ ➤ @amba_treka
🎓ትምህርት➤@yetmhrt_pdf
🎵 ሙዚቃ ➤ @ambamusic1
━━━━━━━━━━━━━━
❤️React ያድርጉ | ሼር ያድርጉ | 747 |
| 3 | 📚 ተራራው አንተ ነህ 📚
📝 ደራሲ፡ ብሪያና ዊስት
📖ተርጓሚ፡ ሀኒም ኤልያስ
📜 ዘውግ፡ ራስ አገዝ፣ ስነ-ልቦና
📖 የገፅ ብዛት፡ 200
🖨 ዕትም :- 38.6MB
🪝Type :- #pdf #ተራራው_አንተ_ነህ
🔔 አቅራቢ :- @AmbaBooks
📢 ቻናሎቻችንን ይቀላቀሉ፦
📖 ማቆያ ➤ @Amba_Pdf_Books
🎭 ትረካ ➤ @Amba_Treka
🎓ትምህርት➤@Yetmhrt_Pdf
🎵 ሙዚቃ ➤ @AmbaMusic1
━━━━━━━━━━━━━━
❤️ React ያድርጉ | 📢 ሼር ያድርጉ | 1 276 |
| 4 | 📚 ተራራው አንተ ነህ 📚
📝 ደራሲ፡ ብሪያና ዊስት
📖ተርጓሚ፡ ሀኒም ኤልያስ
📜 ዘውግ፡ ራስ አገዝ፣ ስነ-ልቦና
📖 የገፅ ብዛት፡ 200
🖨 ዕትም :- 38.6MB
🪝Type :- #pdf #ተራራው_አንተ_ነህ
🔔 አቅራቢ :- @AmbaBooks
የመጽሐፉ ዋና ዋና ጭብጦች በአጭሩ፡-
📌ተራራው ምንድን ነው? በህይወታችን ፊት ለፊት የተደቀነው ትልቁ ተራራ ውጫዊ ፈተና ሳይሆን፣ እኛው ራሳችን እና በውስጣችን የያዝናቸው ፍርሃቶች፣ ያለፉ ቁስሎችና መጥፎ ልማዶች መሆናቸውን ያስገነዝባል።
📌ራስን ማደናቀፍ (Self-Sabotage)፦ ለምን ሁልጊዜ ልናሳካቸው የምንፈልጋቸውን ነገሮች ስንጀምር ራሳችንን ወደኋላ የምንጎትትበት (ለምሳሌ ነገ እሰራዋለሁ በማለት ማስተላለፍ፣ በራስ መተማመን ማጣት) ምክንያት ምን እንደሆነና ይሄም የውስጣችን ፍላጎትና የድርጊታችን አለመጣጣም እንደሆነ ያብራራል።
ከስሜታዊ ብስለት ወደ ስሜታዊ
📌ጥንካሬ፦ ስሜቶቻችንን ከመጨቆን ይልቅ መልእክታቸውን ተረድተን እንዴት ወደ በጎ ጉልበት እንደምንቀይራቸው ይመክራ
📢 ቻናሎቻችንን ይቀላቀሉ፦
📖 ማቆያ ➤ @Amba_Pdf_Books
🎭 ትረካ ➤ @Amba_Treka
🎓ትምህርት➤@Yetmhrt_Pdf
🎵 ሙዚቃ ➤ @AmbaMusic1
━━━━━━━━━━━━━━
❤️ React ያድርጉ | 📢 ሼር ያድርጉ | 1 807 |
| 5 | ስንቶቻችሁ ይህንን መፅሐፍ አንብባችሁታል ?
አንብቤዋለሁ ❤️ ፣ አላነበብኩትም 🤝 ፣ ጀምሬው ነበር 👍 | 1 864 |
| 6 | 📖የጦርነት ጥበብ 📚 the art of war📖
📝ደራሲ: ሰን ዙ
👤ትርጉም: ደሳለኝ ማስሬና ስማቸው ተበጀ
⏱️ቆይታ: 3:59:12 ⏳
ትረካ ሙሉ ክፍል
👇 ቻናላችንን ይቀላቀሉ!
📢 @AMBA_TREKA
📢 @AMBA_TREKA
❤️ React ያድርጉ | ሼር ያድርጉ | 2 171 |
| 7 | 📖የጦርነት ጥበብ 📚 the art of war📖
📝ደራሲ: ሰን ዙ
👤ትርጉም: ደሳለኝ ማስሬና ስማቸው ተበጀ
⏱️ቆይታ: 3:59:12 ⏳
ትረካ ሙሉ ክፍል
🎧 ትረካውን ለማዳመጥ አይርሱ!
📢 @AMBA_TREKA
📢 @AMBA_TREKA
❤️ React ያድርጉ! | 1 980 |
| 8 | 📚የኢትዮጵያ ታሪክ📚
📝ደራሲ:- ብላቴን ጌታ
📜ይዘት:- ታሪክ
📖የገፅ ብዛት:- 329
📅 ዓ.ም :- 1920
⬇️size :- 18.6 MB
👆አቅራቢ:- @ambabooks
━━━━━━━━━━
📢 ቻናሎቻችንን ይቀላቀሉ፦
📚 ዋና ቻናል ➤ @ambabooks
📖 ማቆያ ➤ @amba_pdf_books
🎭 ትረካ ➤ @amba_treka
🎓ትምህርት➤@yetmhrt_pdf
🎵 ሙዚቃ ➤ @ambamusic1
━━━━━━━━━━━━━━
❤️ ከወደዱት React ያድርጉ | 2 100 |
| 9 | 📚የኢትዮጵያ ታሪክ📚
📝ደራሲ:- ብላቴን ጌታ
📜ይዘት:- ታሪክ
📖የገፅ ብዛት:- 329
📅 ዓ.ም :- 1920
⬇️size :- 18.6 MB
👆አቅራቢ:- @ambabooks
👇 ቻናላችንን ይቀላቀሉ!
📢 @AMBABOOKS
📢 @AMBABOOKS
📢 @AMBABOOKS
❤️ React ያድርጉ | ሼር ያድርጉ | 1 984 |
| 10 | 📚 የኢትዮጵያ ስልጣኔ 📚
📝ደራሲ:-በላይ ግደይ
📜ይዘት:- ታሪክ
📖የገፅ ብዛት:- 132
📅 ዓ.ም :- 1983
⬇️size :- 9 MB
👆አቅራቢ:- @ambabooks
━━━━━━━━━━
📢 ቻናሎቻችንን ይቀላቀሉ፦
📚 ዋና ቻናል ➤ @ambabooks
📖 ማቆያ ➤ @amba_pdf_books
🎭 ትረካ ➤ @amba_treka
🎓ትምህርት➤@yetmhrt_pdf
🎵 ሙዚቃ ➤ @ambamusic1
━━━━━━━━━━━━━━
❤️ ከወደዱት React ያድርጉ | 1 776 |
| 11 | 📚 የኢትዮጵያ ስልጣኔ 📚
📝ደራሲ:-በላይ ግደይ
📜ይዘት:- ታሪክ
📖የገፅ ብዛት:- 132
📅 ዓ.ም :- 1983
⬇️size :- 9 MB
👆አቅራቢ:- @ambabooks
👇 ቻናላችንን ይቀላቀሉ!
📢 @AMBABOOKS
📢 @AMBABOOKS
📢 @AMBABOOKS
❤️ React ያድርጉ | ሼር ያድርጉ | 1 898 |
| 12 | 🥳📚 ትልቅ የምስራች አለን!
በብዙዎቻችሁ ጥያቄ እና ጉጉት የተጠበቀው…
📖 «ጥሪ ወደ ሞት»
የመፅሐፉ PDF ቅጂ በቅርቡ በቻናላችን ይለቀቃል! 🔥
👀 ይህን መፅሐፍ ለረጅም ጊዜ ስትጠይቁን የነበራችሁ ቤተሰቦቻችን፣ ትንሽ ታገሱ! ❤️
🔔 PDF ሲለቀቅ እንዳያመልጣችሁ ቻናሉን ይከታተሉ!
@AmbaBooks|📚
📢 ቻናሎቻችንን ይቀላቀሉ፦
📖 ማቆያ ➤ @amba_pdf_books
🎭 ትረካ ➤ @amba_treka
🎓ትምህርት➤@yetmhrt_pdf
🎵 ሙዚቃ ➤ @ambamusic1
━━━━━━━━━━━━━━
❤️React ያድርጉ | ሼር ያድርጉ | 2 439 |
| 13 | 📚 ልዑሉ 📚
📝ደራሲ:- ኒኮሎ ማኬቬሊ
📜ይዘት:- -_-_
👤ትርጉም ፦ አና ፍራንክ
📖የገፅ ብዛት:- 152
📅 ዓ.ም :- 2005
🖨 ዕትም :- 58.6MB
🪝Type :- #pdf #ልዑሉ
🔔 አቅራቢ :- @AmbaBooks
📢 ቻናሎቻችንን ይቀላቀሉ፦
📖 ማቆያ ➤ @amba_pdf_books
🎭 ትረካ ➤ @amba_treka
🎓ትምህርት➤@yetmhrt_pdf
🎵 ሙዚቃ ➤ @ambamusic1
━━━━━━━━━━━━━━
❤️React ያድርጉ | ሼር ያድርጉ | 2 336 |
| 14 | 📚 ልዑሉ 📚
📝ደራሲ:- ኒኮሎ ማኬቬሊ
📜ይዘት:- -_-_
👤ትርጉም ፦ አና ፍራንክ
📖የገፅ ብዛት:- 152
📅 ዓ.ም :- 2005
🖨 ዕትም :- 58.6MB
🪝Type :- #pdf #ልዑሉ
🔔 አቅራቢ :- @AmbaBooks
አሰቃቂው መጽሐፍ!
ከ500 ዓመት በፊት ይሄ መጽሐፍ እንዲቃጠል እና እንዲታገድ የሃይማኖት አባቶች ፈርደውበት ነበር! መፍረድ ብቻ ሳይሆን ይሄንን መጽሐፍ ያነበበ ማንኛውም ሰው እንዲገደል ትዕዛዝ ተስጥቶ ነበር
ነገር ግን በአንድ ሰው ምክንያት አፈትልኮ በመውጣቱ ብዙ ሺ ሰዎች በአንድ ጊዜ አንብበውታል።በምስጢር የተለያዩ ቦታዎችና ሃገሮች ላይ ተዳርሷል።ዛሬም ድረስ አንዳንዶች ጭካኔ የተሞላበት መጽሐፍ ነው ይሉታል።አብዛኛዎቹ ደግሞ የሰውን ልጅ ባህሪ ቁልጭ አድርጎ የሚያሳይ አስደናቂ መጽሐፍ ነው ይሉታል።ብቻ አሁን ላይ ሚሊየን ኮፒ ተሸጧል።ዋሽግተን ፖስት ላይ በየሳምንቱ ከሚነበቡ መጽሐፎች ዝርዝር ውስጥ በ1ኛ ደረጃ ተቀምጧል
📢 ቻናሎቻችንን ይቀላቀሉ፦
📖 ማቆያ ➤ @amba_pdf_books
🎭 ትረካ ➤ @amba_treka
🎓ትምህርት➤@yetmhrt_pdf
🎵 ሙዚቃ ➤ @ambamusic1
━━━━━━━━━━━━━━
❤️React ያድርጉ | ሼር ያድርጉ | 2 382 |
| 15 | ስንቶቻችሁ ይህንን መፅሐፍ አንብባችሁታል ?
አንብቤዋለሁ ❤️ ፣ አላነበብኩትም 🤝 ፣ ጀምሬው ነበር 👍 | 2 184 |
| 16 | 📚 የሳጥናኤል_ጎል_በኢትዮጵያ_ቁጥር_5📚
📝ደራሲ:- ፍስሐ ያዜ
📜ይዘት:-
📖የገፅ ብዛት:- 379
📅 ዓ.ም :- 2018
🖨 ዕትም :- —-
🪝Type :- #pdf #የሳጥናኤል_ጎል_በኢትዮጵያ_ቁጥር_5
🔔 አዘጋጅ :- @AmbaBooks
📢 ቻናሎቻችንን ይቀላቀሉ፦
📖 ማቆያ ➤ @amba_pdf_books
🎭 ትረካ ➤ @amba_treka
🎓ትምህርት➤@yetmhrt_pdf
🎵 ሙዚቃ ➤ @ambamusic1
━━━━━━━━━━━━━━
❤️React ያድርጉ | ሼር ያድርጉ | 2 312 |
| 17 | 📚 የሳጥናኤል_ጎል_በኢትዮጵያ_ቁጥር_5📚
📝ደራሲ:- ፍስሐ ያዜ
📜ይዘት:-
📖የገፅ ብዛት:- 379
📅 ዓ.ም :- 2018
🖨 ዕትም :- —-
🪝Type :- #pdf #የሳጥናኤል_ጎል_በኢትዮጵያ_ቁጥር_5
🔔 አዘጋጅ :- @AmbaBooks
📢 ቻናሎቻችንን ይቀላቀሉ፦
📖 ማቆያ ➤ @amba_pdf_books
🎭 ትረካ ➤ @amba_treka
🎓ትምህርት➤@yetmhrt_pdf
🎵 ሙዚቃ ➤ @ambamusic1
━━━━━━━━━━━━━━
❤️React ያድርጉ | ሼር ያድርጉ | 2 288 |
| 18 | ከገንዘብ እና ከፍቅር ? ለእናንተ የትኛው ይበልጣል?
መልሳችሁን ከነምክንያት ከስር አስቀምጡ👇 | 2 565 |
| 19 | 🔥 እስኪ ዛሬ ትንሽ የተለየ ውይይት እናድርግ!
አንድ አስፈላጊ ጉዳይ አለኝ፤ የእናንተንም አስተያየት ማወቅ እፈልጋለሁ። 👀
በግልጽና በነፃነት ሀሳባችሁን ለመጋራት ዝግጁ ናችሁ? 🤔
ከሆነ፣ ከስር Comment ላይ
👇 «አዎ፣ ፈቃደኛ ነኝ» ብላችሁ ጀምሩ!
ጉዳዩን ቀጥሎ እንከፍተዋለን… 🔥 | 2 727 |
| 20 | 📖 የመጽሐፍ ዳሰሳ (Book Review)
📘 መጽሐፍ፦ አልወለድም
✍️ ደራሲ፦ አቤ ጉበኛ
📅 የታተመበት ዓመት፦ 1955 ዓ.ም
👤 ስለ ደራሲው
አቤ ጉበኛ በኢትዮጵያ ታሪክ ውስጥ ፍፁም ደፋር፣ እውነትን የማይፈራ እና የጭቆና ስርአትን በብዕሩ በግልፅ የተቃወመ ታላቅና ታሪካዊ ፀሐፊ ነው። በንጉሱም ሆነ በደርግ ዘመን ስለ እውነት በመፃፉ ምክንያት እስር እና እንግልት የደረሰበት የህዝብ ድምፅ ነበር።
📝 ስለ መጻሕፉ
«አልወለድም» በኢትዮጵያ ስነ-ጽሑፍ ታሪክ ውስጥ እጅግ ደፋር የተቃውሞ መጽሐፍ ነው። ታሪኩ የሚጀምረው ገና በእናቱ ማህፀን ውስጥ ሆኖ በዓለም ላይ ያለውን ግፍ፣ ጭቆና፣ ድህነት እና የባለስልጣናትን ግብዝነት የተመለከተ ህፃን "በዚህች ክፉ ዓለም ላይ አልወለድም!" ብሎ አሻፈረኝ ማለቱን ተከትሎ ነው። መጽሐፉ ስርአቱን በምሳሌያዊ መንገድ ክፉኛ ይተቻል።
📊 የመጽሐፉ ውጤት (Book Result)
መጽሐፉ እንደወጣ በወቅቱ የነበረው የፊውዳል ስርአት ወዲያውኑ እንዲታገድ እና እንዳይሸጥ አድርጎታል። ደራሲው አቤ ጉበኛም ወደ ጎሬ (ኢሉባቡር) በግዞት እንዲጋዝ ተደርጓል። ነገር ግን መጽሐፉ በምስጢር በሰዎች እጅ እየተቀባበለ በመነበብ በታሪክ ትልቅ ቦታ አግኝቷል።
አቅራቢ:- 📚@ambabooks
📢 ቻናሎቻችንን ይቀላቀሉ፦
📖 ማቆያ ➤ @amba_pdf_books
🎭 ትረካ ➤ @amba_treka
🎓ትምህርት➤@yetmhrt_pdf
🎵 ሙዚቃ ➤ @ambamusic1
━━━━━━━━━━━━━━
❤️React ያድርጉ | ሼር ያድርጉ | 2 718 |
