አምባ መፅሐፍ
🎯 አዲስ እና ጥንታዊ መጻሕፍት በአንድ ቦታ 📥 ሁሉም መጻሕፍት በPDF መልክ 📖 “ማንበብ ሙሉ ሰው አያደርግም፤ ወደ ሙሉነት ያደርሳል እንጂ” 👉 Owner: @AmbaSupport Buy ads ፡ https://telega.io/c/AmbaBooks 🔗 ቅርንጫፎቻችን፦ • @AMBA_PDF_BOOKS • @AMBA_TREKA • @YETMHRT_PDF • @AMBAMUSIC1 🤝 ይቀላቀሉን፣ እውቀትን እናጋራ!
إظهار المزيد📈 نظرة تحليلية على قناة تيليجرام አምባ መፅሐፍ
تُعد قناة አምባ መፅሐፍ (@ambabooks) في القطاع اللغوي Amharic لاعباً نشطاً. يضم المجتمع حالياً 18 422 مشتركاً، محتلاً المرتبة 1 986 في فئة الكتب والمرتبة 1 963 في منطقة Ethiopia.
📊 مؤشرات الجمهور والحراك
منذ تأسيسه في невідомо، حقق المشروع نمواً سريعاً وجمع 18 422 مشتركاً.
بحسب آخر البيانات بتاريخ 28 أكتوبر, 2026، تحافظ القناة على نشاط مستقر. خلال آخر 30 يوماً تغيّر عدد الأعضاء بمقدار -10، وفي آخر 24 ساعة بمقدار 0، مع بقاء الوصول العام مرتفعاً.
- حالة التحقق: غير موثّقة
- معدل التفاعل (ER): يبلغ متوسط تفاعل الجمهور 31.27%. وخلال أول 24 ساعة من النشر يحصد المحتوى عادةً 12.91% من ردود الفعل نسبةً إلى إجمالي المشتركين.
- وصول المنشورات: يحصل كل منشور على متوسط 5 762 مشاهدة. وخلال اليوم الأول يجمع عادةً 2 379 مشاهدة.
- التفاعلات والاستجابة: يتفاعل الجمهور بانتظام؛ متوسط التفاعلات لكل منشور يبلغ 42.
📝 الوصف وسياسة المحتوى
يصف المؤلف القناة بأنها مساحة للتعبير عن الآراء الذاتية:
“🎯 አዲስ እና ጥንታዊ መጻሕፍት በአንድ ቦታ
📥 ሁሉም መጻሕፍት በPDF መልክ
📖 “ማንበብ ሙሉ ሰው አያደርግም፤ ወደ ሙሉነት ያደርሳል እንጂ”
👉 Owner: @AmbaSupport
Buy ads ፡
https://telega.io/c/AmbaBooks
🔗 ቅርንጫፎቻችን፦
• @AMBA_PDF_BOOKS
• @AMBA_TREKA
• @YETMHRT_PDF
• @AMBAMUSIC1
🤝 ይቀላቀሉን፣ እውቀትን ...”
بفضل وتيرة التحديث المرتفعة (أحدث البيانات بتاريخ 29 أكتوبر, 2026) تحافظ القناة على حداثتها ومستوى وصول مرتفع. وتُظهر التحليلات تفاعلاً نشطاً من الجمهور، ما يجعلها نقطة تأثير مهمة ضمن فئة الكتب.
አንድ የ40 አመት ሰው መጽሐፍ ሲጽፍ በ40 አመት ወስጥ ካገኘው እውቀትና ልምድ ተነስቶ ነው።አንድ የ30 አመት ሰው ይህንን በጽሐፍ ቢያነብ የህይወቱን 10 አመት አላስፈላጊ ስህተቶችን ከመስራት ፣ በማይጠቅም ነገር ጊዜ ከማጥፉት እንዴት መቆጠብ እንደሚችል ይማራል። ሐብታም መሆን ብንፈልግ , ሐብታሞች እንዴት ሐብታም መሆን እንደሚቻል ጽፈዋል ፣ መንፈሳውያን እንዴት መንፈሳዊ መሆን እንደሚቻል ጽፈዋል ፣ ደስተኞች እንዴት ደስተኛ መሆን እንደምንችል በጽሁፍ አስቀምጠዋል ፣ ጠንካሮች ጠንካራ ያደረጋቸውን indset አመለካከት በጹሁፍ አስፍረዋል። ግን እኛ አናነብም። ከህይወታችን 5/10 አመት ከመባከን ለመታደግ አሁኑኑ ማንበብ እንጀምር። የ10 አመት እውቀት በ30 ደቂቃ ማግኘት ትፈልጋለህ/ሽ? ብዙ ሰዎች የሚማሩትም ከራሳቸው ስህተት ነው። ብልሆች ግን ከሌሎች ሰዎች ስህተት ይማራሉ። ከስኬታቸውም እንደዛው በደንብ ይማራሉ። አንድ ሰው 10 አመት የፈጀበትን እውቀት ፣ ጥናት ፣ ተሞክሮ በ30 ደቂቃ ይማራሉ - ብልህ ናቸው። እነዚህ ብልህ የሆኑ ሰዎች የሚያደርጉት አንድ ምስጢር *መጽሐፍትን ማንበብ ነው*
አንድ የ40 አመት ሰው መጽሐፍ ሲጽፍ በ40 አመት ወስጥ ካገኘው እውቀትና ልምድ ተነስቶ ነው።አንድ የ30 አመት ሰው ይህንን በጽሐፍ ቢያነብ የህይወቱን 10 አመት አላስፈላጊ ስህተቶችን ከመስራት ፣ በማይጠቅም ነገር ጊዜ ከማጥፉት እንዴት መቆጠብ እንደሚችል ይማራል። ሐብታም መሆን ብንፈልግ , ሐብታሞች እንዴት ሐብታም መሆን እንደሚቻል ጽፈዋል ፣ መንፈሳውያን እንዴት መንፈሳዊ መሆን እንደሚቻል ጽፈዋል ፣ ደስተኞች እንዴት ደስተኛ መሆን እንደምንችል በጽሁፍ አስቀምጠዋል ፣ ጠንካሮች ጠንካራ ያደረጋቸውን indset አመለካከት በጹሁፍ አስፍረዋል። ግን እኛ አናነብም። ከህይወታችን 5/10 አመት ከመባከን ለመታደግ አሁኑኑ ማንበብ እንጀምር ። 📢ሌሎች ቻናሎቻችንን ይቀላቀሉ፦ 📔ማቆያ ➤ @Amba_Pdf_Books✅ 🎭 ትረካ ➤ @Amba_Treka✅ 🎓ትምህርት➤@Yetmhrt_Pdf✅ 🎵 ሙዚቃ ➤ @AmbaMusic1✅
