en
Feedback
አምባ መፅሐፍ

አምባ መፅሐፍ

Open in Telegram

🎯 አዲስ እና ጥንታዊ መጻሕፍት በአንድ ቦታ 📥 ሁሉም መጻሕፍት በPDF መልክ 📖 “ማንበብ ሙሉ ሰው አያደርግም፤ ወደ ሙሉነት ያደርሳል እንጂ” 👉 Owner: @AmbaSupport Buy ads ፡ https://telega.io/c/AmbaBooks 🔗 ቅርንጫፎቻችን፦ • @AMBA_PDF_BOOKS@AMBA_TREKA@YETMHRT_PDF@AMBAMUSIC1 🤝 ይቀላቀሉን፣ እውቀትን እናጋራ!

Show more

📈 Analytical overview of Telegram channel አምባ መፅሐፍ

Channel አምባ መፅሐፍ (@ambabooks) in the Amharic language segment is an active participant. Currently, the community unites 11 804 subscribers, ranking 3 199 in the Books category and 2 835 in the Ethiopia region.

📊 Audience metrics and dynamics

Since its creation on невідомо, the project has demonstrated rapid growth, gathering an audience of 11 804 subscribers.

According to the latest data from 29 August, 2026, the channel demonstrates stable activity. Although there has been a change in the number of participants by 2 621 over the last 30 days and by -21 over the last 24 hours, overall reach remains high.

  • Verification status: Not verified
  • Engagement rate (ER): The average audience engagement rate is 8.23%. Within the first 24 hours after publication, content typically collects 8.90% reactions from the total number of subscribers.
  • Post reach: On average, each post receives 971 views. Within the first day, a publication typically gains 1 051 views.
  • Reactions and interaction: The audience actively supports content: the average number of reactions per post is 6.

📝 Description and content policy

The author describes the resource as a platform for expressing subjective opinions:
🎯 አዲስ እና ጥንታዊ መጻሕፍት በአንድ ቦታ 📥 ሁሉም መጻሕፍት በPDF መልክ 📖 “ማንበብ ሙሉ ሰው አያደርግም፤ ወደ ሙሉነት ያደርሳል እንጂ” 👉 Owner: @AmbaSupport Buy ads ፡ https://telega.io/c/AmbaBooks 🔗 ቅርንጫፎቻችን፦ • @AMBA_PDF_BOOKS • @AMBA_TREKA • @YETMHRT_PDF • @AMBAMUSIC1 🤝 ይቀላቀሉን፣ እውቀትን ...

Thanks to the high frequency of updates (latest data received on 30 August, 2026), the channel maintains relevance and a high level of publication reach. Analytics show that the audience actively interacts with content, making it an important point of influence in the Books category.

11 804
Subscribers
-2124 hours
+3637 days
+2 62130 days
Posts Archive
ሀብት ማለት ነገ ጠዋት ተነስተህ ወደማትፈልገው ስራ ላለመሄድ ያለህ የመወሰን ነፃነት ነው። 📚ርዕስ፦ሀብታሙ አባትና ደሀው አባት 📝ደራሲ፦ሮበርት ኪዮሳኪ አቅራቢ:- 📚@ambabooks 📢 ቻናሎቻ
ሀብት ማለት ነገ ጠዋት ተነስተህ ወደማትፈልገው ስራ ላለመሄድ ያለህ የመወሰን ነፃነት ነው። 📚ርዕስ፦ሀብታሙ አባትና ደሀው አባት 📝ደራሲ፦ሮበርት ኪዮሳኪ አቅራቢ:- 📚@ambabooks 📢 ቻናሎቻችንን ይቀላቀሉ፦ 📖 ማቆያ ➤ @amba_pdf_books 🎭 ትረካ ➤ @amba_treka 🎓ትምህርት➤@yetmhrt_pdf 🎵  ሙዚቃ ➤ @ambamusic1 ━━━━━━━━━━━━━━    ❤️React ያድርጉ | ሼር ያድርጉ

📖 የሳምንቱ ትልቁ ትምህርት #08 "ምንም ብታደርግ ሰዎች ያወራሉ፤ ስለዚህ ህሊናህን ተከተል።" — ስብሀት ገብረእግዚአብሔር 📚 ደሃ ብትሆን "የመናጢ ልጅ" ይሉሃል፤ ሀብታም ብትሆን "ዶላር ያሳበጠው" ይሉሃል። 📚 ከሰው ጋር ብትሄድ ይነቅፉሃል፤ ብቻህን ብትሆንም ይነቅፉሃል። አቅራቢ:- 📚@ambabooks 📢 ቻናሎቻችንን ይቀላቀሉ፦ 📖 ማቆያ ➤ @amba_pdf_books 🎭 ትረካ ➤ @amba_treka 🎓ትምህርት➤@yetmhrt_pdf 🎵  ሙዚቃ ➤ @ambamusic1 ━━━━━━━━━━━━━━    ❤️React ያድርጉ | ሼር ያድርጉ

✨✨ፍቅር ቅብ -6✨✨ "ዮ..ዮናስ...."....አልኩኝ ሀፍረተ ስጋዬን ስገልጥ እንኳን እንማልሸማቀቀው ሸምቀቅ ብዬ.... "ማን ልበል..."....ያለኝ የሴት ድምፅ ነበር... "ዮናስ ይኖራል...." "ሻወር ገብቶ ነው...መልዕክት አለሽ...?"......'እባክህ አምላኬ የቴሌ አዲስ አሰራር ነው በለኝ....ቤት ለቤት ኦፕሬተር መላክ ጀምረዋል በለኝ.....'......እያልኩኝ የማስቀምጠውን  መልእክት ማሰብ ጀመርኩ። እሺ ይሁን እንበል የኔ ዮናስ ነው  ሻወር ቤት ያለው ፔንሲዮን ከሴት ጋር የገባው....የኔ ዮናስ አያደርገውም....ከየት አምጥቶ... 'ኦኦኦኦኦ'.....አልኩኝ የሆነ ነገር ብልጭ ሲልልኝ.....ዮናስ እና እኔ የጀመርን ሰሞን መሬት አይንካሽ የሚለኝ ነገር ታወሰኝ.... 'ቆይ ለእኔ ለእኔ ሲሆን ነው ሉሲ ደንበኛ ከነበረችባቸው ቤቶች የሚወስደኝ'....ብዬ ራሴን ለጠየቅኩት ጥያቄ 'የምርጫ ቅስቀሳ ላይ እኮ ዮናስ እንዲህ ነው' የሚል መልስ ከራሴ አገኘሁ። "አይ ምንም መልዕክት የለኝም...ሰላም ልለው ብቻ ነው..."......አልኩኝ የማስቀምጠው መልዕክት ባጣ። "ማነሽ ግን...?".....ከማለቷ ስልኩን ጆሮዋ ላይ ዘጋሁት። ምንድን ነው የተፈጠረው...? "ከምኔው ከምኔው" አለች ዘፋኟ....ከምኔው እኔን በሌላ ተካ... እኔን ማጣት ያን ያሀል ቀላል ነው....? ቀላል ነው መሰል.... ዘጠኝ ወር ከአምስት ቀን ለተሸከመችኝ ሴት ከቀለለ ለሱ እንዴት አይቀለው.... * እናት እና አባቴ ሲጣሉ ቀርቶ "ያቺን ውሀ አቀብለኝ እስኪ" አይነት ወሬ በተደጋጋሚ ሲያወሩ አይቻቸው አላውቅም.....አባቴ ፊቱ አይፈታም.....እንደውም አንድ አንዴ እናቴን ምን ብሎ ጀንጅኖ እንዳገባት ሳስብ መልስ አጣለሁ.... ከስራ ይገባል....እሱ ሲመጣ ራት ይቀርባል....ሁልጊዜ 'በስመአብ' ብሎ አለመጀመሩን ሳይ 'ይሄ ሰው  ከፈጣሪ ጋርም በሳይለንት ነው ሚግባባው' እላለሁ....እናቴን ቀና ብሎ ካያት 'ወጥ ጨምሪ ማለቱ ነው'....አንድ ሁለቴ ለስለስ ያለ ሳል ካሳለ 'ውሀ አምጪ' ነው....ሳያጎርሳት እንደጀመረ ሳያጎርሳት ይነሳል....አነሳሱ ደግሞ 'እሳት እሳት' የሚል ጩኧት እንደሰማ አይነት ነው። እናቴ የምር አንጀቴን ታላውሰው ነበር.... አይኗን ከእሱ ላይ አትነቅልም ነበር..... እናንተ አንዳንዴ ዝምታ ወርቅ አይደለም..... "ይሄ የእድል ትምህርት ቤት ክፍያ ነው.....ይሄ የወር አስፔዛ....ይሄ የመብራት ነው....."....በወር አንድ ጊዜ የሚያደርገው ረጅም ንግግሩ ነበር.... "እንደው አስፔዛው ወር ሳይሞላኝ አለቀ....ሁሉም ነገር ጣሪያ ነካ.....".....እናቴ ድምፁ ሲናፍቃት አስፔዛ ቶሎ ትጨርሳለች.....አንድ አንዴ "ቆጥበሽ ተጠቀሚ" ብሎ ይሰጣታል....አንድ አንዴ ደግሞ ዝም እንዳለ ብር ጠረጴዛው ላይ ያስቀምጣል.....ይሄን ጊዜ እናቴ ጫማውን ትደብቃለች....."አስካል ጫማዬን አጣሁት" ይላል....ስሟን የሚጠራበት አጋጣሚ ሁሉ ላይ ያለውን ቁልምጫ ሳይ "ይሄ ሰውዬ ፍቅር አለበት" እላለሁ። "ይሄ አባትሽ...."....የሚል ስሞታ ደርሶኝ አያውቅም.... ዝም እንዳለ ታናሽ እህቴ ተወልዳ እግር አወጣች..... አላለቀም..... ✍ሸዊት @AmbaBooks|📚

photo content

ፍቅር -ቅብ - ክፍል 6 ✅ ይለቀቅ የምትሉ በreaction 👍,👏,❤️ አሳዩን  @AmbaBooks |📚

📖 የሕይወት መርህ “አቆም ወደ አደባባይ ከወጣ፣ የሕይወት መርህ ይሆናል።” አንዳንድ ነገሮች በውስጥህ ሲቀመጡ የግል ምስጢር ናቸው፤ ወደ አደባባይ ሲወጡ ግን የሚመራህ መርህ ይሆናሉ 📚፦ዴርቶጋዳ
📖 የሕይወት መርህ
“አቆም ወደ አደባባይ ከወጣ፣ የሕይወት መርህ ይሆናል።”
አንዳንድ ነገሮች በውስጥህ ሲቀመጡ የግል ምስጢር ናቸው፤ ወደ አደባባይ ሲወጡ ግን የሚመራህ መርህ ይሆናሉ 📚፦ዴርቶጋዳ 📝፦ይስማዕከ ወርቁ አቅራቢ:- 📚@ambabooks 📢 ቻናሎቻችንን ይቀላቀሉ፦ 📖 ማቆያ ➤ @amba_pdf_books 🎭 ትረካ ➤ @amba_treka 🎓ትምህርት➤@yetmhrt_pdf 🎵  ሙዚቃ ➤ @ambamusic1 ━━━━━━━━━━━━━━    ❤️React ያድርጉ | ሼር ያድርጉ

የሰው ልጅ አእምሮ ሊያስበው፣ ሊያልመው እና ሊያምነው የሚችለውን ማንኛውንም ነገር በተግባር ማሳካት ይችላል፤ዋናው ነገር ያንን ነገር ለማሳካት ያለው ፅኑ ፍላጎት ነው። 📚 ርዕስ፦ አስብና ሀብታም ሁ
የሰው ልጅ አእምሮ ሊያስበው፣ ሊያልመው እና ሊያምነው የሚችለውን ማንኛውንም ነገር በተግባር ማሳካት ይችላል፤ዋናው ነገር ያንን ነገር ለማሳካት ያለው ፅኑ ፍላጎት ነው። 📚 ርዕስ፦ አስብና ሀብታም ሁን 📝 ደራሲ፦ ናፖሊዮን ሂል አቅራቢ:- 📚@ambabooks 📢 ቻናሎቻችንን ይቀላቀሉ፦ 📖 ማቆያ ➤ @amba_pdf_books 🎭 ትረካ ➤ @amba_treka 🎓ትምህርት➤@yetmhrt_pdf 🎵  ሙዚቃ ➤ @ambamusic1 ━━━━━━━━━━━━━━    ❤️React ያድርጉ | ሼር ያድርጉ

😂😂😂 @AmbaBooks|📚 #Bookmeme
😂😂😂 @AmbaBooks|📚 #Bookmeme

📌 የአዳም ረታ መጻሕፍት 👇 ✅ ይለቀቅ የምትሉ በreaction 👍,👏,❤️ አሳዩን @AmbaBooks | 📚
📌 የአዳም ረታ መጻሕፍት 👇 ✅ ይለቀቅ የምትሉ በreaction 👍,👏,❤️ አሳዩን  @AmbaBooks | 📚

🚀 በLinkedIn አካውንትዎ ሳምንታዊ ገቢ ያግኙ! 💵 ​ያልተጠቀሙበት የLinkedIn አካውንት ካለዎት፣ በ MELA LINKEDIN SERVICE ሙሉ በሙሉ በታመነና ደህንነቱ በተጠበቀ ሁኔታ በማከ
🚀 በLinkedIn አካውንትዎ ሳምንታዊ ገቢ ያግኙ! 💵 ​ያልተጠቀሙበት የLinkedIn አካውንት ካለዎት፣ በ MELA LINKEDIN SERVICE ሙሉ በሙሉ በታመነና ደህንነቱ በተጠበቀ ሁኔታ በማከራየት ከኛ ጋር ይስሩ! ​⚡ የሳምንታዊ ክፍያ ተመኖች: . 🩸100+ Connections$8 • 🥉 300+ connections ➔ $10 • 🥈 400+ Connections ➔ $15 • 🥇 500+ Connections ➔ $20 • 💎 1000+ Connections ➔$25 ​🎁 ልዩ ጥቅሞች:48-Hour Login Bonus: አካውንቱን ሎጊን እንዳልን በ48 ሰዓት ውስጥ ቦነስ እንከፍላለን! ✅ የኮሚሽን እድል: ሰው ሲጋብዙ ተጨማሪ ኮሚሽን ያግኙ! ​📌 ዋና መስፈርት: • አካውንቱ ከተከፈተ ከ6 ወር በላይ የሆነው። • ከ 100+ በላይ ኮኔክሽን ያለው። (የመረጃዎ ግላዊነትና ደህንነት 100% የተጠበቀ ነው) ​👉 አሁኑኑ ያውሩን መላ admin: @mela389 👉 To explore terms and conditions use Bot: @melalinkedinbot

የቀጠለ .... 4. ጥሩ ልምድን ቀላል አድርግ ማንበብ ከፈለግህ መጽሐፍህን በምትቀመጥበት ቦታ አጠገብህ  አስቀምጥ። ልምዱ በቀላሉ እንዲጀመር አድርግ። 5. መጥፎ ልምድን አስቸጋሪ አድርግ ለምሳሌ ስልክህን ብዙ የምትጠቀም ከሆነ ከአጠገብህ አርቀው ። ይህ የመጠቀም ፍላጎትን ይቀንሳል። 🔄 የ4ቱ የልምድ ሕጎች James Clear ጥሩ ልምድ ለመገንባት አራት ዋና መርሆችን ያቀርባል፦ Make it Obvious — ግልጽ አድርገው Make it Attractive — ማራኪ አድርገው Make it Easy — ቀላል አድርገው Make it Satisfying — አርኪ አድርገው አቅራቢ:- 📚@ambabooks 📢 ቻናሎቻችንን ይቀላቀሉ፦ 📖 ማቆያ ➤ @amba_pdf_books 🎭 ትረካ ➤ @amba_treka 🎓ትምህርት➤@yetmhrt_pdf 🎵  ሙዚቃ ➤ @ambamusic1 ━━━━━━━━━━━━━━    ❤️React ያድርጉ | ሼር ያድርጉ

🎯 ዋናዎቹ ሀሳቦች 1. 1% ማሻሻያ በየቀኑ 1% ብቻ ለመሻሻል መሞከር በጊዜ ሂደት ከፍተኛ ለውጥ ያመጣል። 2. ግብ ብቻ ሳይሆን ስርዓት ይኑርህ “ ክብደቴን አቀንሳለሁ ” ከማለት ይልቅ የሚያስችልህን የዕለት ተዕለት ልምድ መገንባት ይሻላል። 3. ማንነትህን መጀመሪያ ቀይር “መጽሐፍ ማንበብ እፈልጋለሁ” ከማለት ይልቅ “እኔ አንባቢ ነኝ” የሚል ማንነት መገንባት ልምዱን ያጠናክራል። ይቀጥላል ... አቅራቢ:- 📚@ambabooks 📢 ቻናሎቻችንን ይቀላቀሉ፦ 📖 ማቆያ ➤ @amba_pdf_books 🎭 ትረካ ➤ @amba_treka 🎓ትምህርት➤@yetmhrt_pdf 🎵  ሙዚቃ ➤ @ambamusic1 ━━━━━━━━━━━━━━    ❤️React ያድርጉ | ሼር ያድርጉ

🔥 Betting እየተበሉ ተቸግረዋል በዚህ channel መበላት ብሎ ነገር የለም በየቀኑ እንደዚህ አይነት FIXED GAME ከፈለጉ JOIN በሉ 🔥 👇👇👇👇 https://t.me/+yPYuSN6dJJc0OGE0 https://t.me/+yPYuSN6dJJc0OGE0 https://t.me/+yPYuSN6dJJc0OGE0

🚀 በLinkedIn አካውንትዎ ሳምንታዊ ገቢ ያግኙ! 💵 ​ያልተጠቀሙበት የLinkedIn አካውንት ካለዎት፣ በ MELA LINKEDIN SERVICE ሙሉ በሙሉ በታመነና ደህንነቱ በተጠበቀ ሁኔታ በማከ
🚀 በLinkedIn አካውንትዎ ሳምንታዊ ገቢ ያግኙ! 💵 ​ያልተጠቀሙበት የLinkedIn አካውንት ካለዎት፣ በ MELA LINKEDIN SERVICE ሙሉ በሙሉ በታመነና ደህንነቱ በተጠበቀ ሁኔታ በማከራየት ከኛ ጋር ይስሩ! ​⚡ የሳምንታዊ ክፍያ ተመኖች: . 🩸100+ Connections$8 • 🥉 300+ connections ➔ $10 • 🥈 400+ Connections ➔ $15 • 🥇 500+ Connections ➔ $20 • 💎 1000+ Connections ➔$25 ​🎁 ልዩ ጥቅሞች:48-Hour Login Bonus: አካውንቱን ሎጊን እንዳልን በ48 ሰዓት ውስጥ ቦነስ እንከፍላለን! ✅ የኮሚሽን እድል: ሰው ሲጋብዙ ተጨማሪ ኮሚሽን ያግኙ! ​📌 ዋና መስፈርት: • አካውንቱ ከተከፈተ ከ6 ወር በላይ የሆነው። • ከ 100+ በላይ ኮኔክሽን ያለው። (የመረጃዎ ግላዊነትና ደህንነት 100% የተጠበቀ ነው) ​👉 አሁኑኑ ያውሩን መላ admin: @mela389 👉 To explore terms and conditions use Bot: @melalinkedinbot

በJames Clear የተጻፈው Atomic Habits ዋና ሀሳብ ትልቅ ለውጥ በአንድ ቀን በሚደረግ ትልቅ ጥረት ሳይሆን፣ በየቀኑ በሚደገሙ ትንንሽ ድርጊቶች ይገነባል። መጽሐፉ ሰው ሕይወቱን ለመቀየር
በJames Clear የተጻፈው Atomic Habits  ዋና ሀሳብ ትልቅ ለውጥ በአንድ ቀን በሚደረግ ትልቅ ጥረት ሳይሆን፣ በየቀኑ በሚደገሙ ትንንሽ ድርጊቶች ይገነባል። መጽሐፉ ሰው ሕይወቱን ለመቀየር ከፍተኛ ጥረት ወይም ትልቅ ውሳኔ ብቻ እንደማያስፈልገው ያስረዳል ። በየቀኑ በትንሽ በትንሹ የምንሰራቸው ልምዶች በጊዜ ሂደት ተደምረው ትልቅ ውጤት ያመጣሉ ይለናል ። @AmbaBooks |📚